KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
#uae
3 ай бұрын
#uae
Рет қаралды
19,725
Mame tube
1
1
#yetnbitube #4k #ethiopia #wedding
Жүктеу
Пікірлер: 195
@Mametube
3 ай бұрын
ዱባይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ትለያላችሁ ሹክረን ወላሂ ሰው ያለው ሰው እድለኛ ነው በምንም የማይገኝ ስጦታ ነው
@user-ue6nb7df3t
3 ай бұрын
ማሜ ፀባይህ ነውኮ ያስወደደህ ማሻአላህ ግን አላህን አታስከፋ የምር
@hayattube8074
3 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ ማሜ መጨረሻችሁ ድረስ ያማረ የሠመረ ያድርግላችሁ❤🎉🎉
@user-ck4fx3kg3k
3 ай бұрын
ማምየ ዝግጂት ሲያረጉልህ ሚስትህ ባለችበት ጠይብ እህት ስለለኝ ነዉ መሰል ለሴት ልጅ ሆዴ እስፍስፍ ይላል እኛ ሴቶች በትንሹ ይከፋናል ትተሀት ሂደሃል እንዴገና ሴቶች ጋ ተደባልቀሃል ወንዶች ቢኖሩም ለሷ አይመስላትም በተረፈ አላህ ይጠብቅህ ወንድምዬ አደራ ተከባከባት ሚስትህን ሌላ እንዳታይባት አንዳንድ እህቶች ሰዉ ያሳስታሉ እንዳያሳስቱህ እራቅ በላቸዉ እሽ
@user-wo6vo5xe9f
3 ай бұрын
ማሜ ደምረኝ
@EThiopian189
3 ай бұрын
❤
@user-ck4fx3kg3k
3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም ማምየ ደስታህ ደስታችን ነዉ የባልተቤትህን ሞራን ጠብቅላት ሴቶች አሳሳች ናቸዉ ሴቶች ጋ አትደበላለቅ ለስራ ወተሃል ቆፍጠን ብለህ ስራህን ሰርተህ ወደ ሚስትህ ተመለስ ቀልቧን እንዳትሰብራት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mekyachannel4906
3 ай бұрын
ከሚሥቱጋር ነው መሠል ለመዝናናት😂😂
@user-ck4fx3kg3k
3 ай бұрын
@@mekyachannel4906 ኢቶ ናት ሚስቱ መኩየ
@MariyamMaari
3 ай бұрын
@@mekyachannel4906ግን እህቱ እዚህአለችመሰልውድ
@fatumemohmmedaa3902
3 ай бұрын
ሳህ
@Fatma2300-pt2mp
3 ай бұрын
ትክክል😢😢❤እሷ ልቧ ይሠበራል😢
@RabiaAhmed-zr6uj
3 ай бұрын
እረ አላህን ፍሩ ምነው በራብ የሚሰቃዩ ወድም እህቶች አሉ እህል መሆኑን እረሳችሁ ጭቃ እኮ አይደለም
@user-ph6sh3wu3t
3 ай бұрын
ትክክክክል ደሞእኮ በውድነው የሚገዛው ሰት የተራበእያለ እነሱው ይጫወትበታል
@umurehiktube278
3 ай бұрын
👍👍👍
@user-xy3sl4el3x
3 ай бұрын
እውነት አይስት እሚጨነቁ ስት የተቸገሩ አሉ አሁን ከዝህ ሁሉ ወገን ስት እሚሰቃይ ይኖራል ድበር ማለፍ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያገርልጅ ማሜ አ@@umurehiktube278
@user-rv4pz1wt7b
3 ай бұрын
አጂብ ብቻ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ እንዲመራን የሁልጊዜ ዱኣችን ነው ምን ማለት ፈልጌ ነው ነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንኳን ምግብን ፊታችን ጸጉራችን ላይ እየለቀለቅን እንድናባክን ይቅርና ገበታ ላይ እየተመገብን ምንም ነገር ሳይቀር መጨረስ እንዳለብን የሳቸው ሱና ነው አንተ ግን ለስሙ ሙስሊምን ትወክላለህ ግን ተግባርህ የካፊር ስራ እነሱናቸው ኬክ ሲቆርሱ የሚለቀለቁት አጉል ፋሽን አጉል ብልጽግና ኧረ ወገን ተው ዘመናዊነትን አንከተል የነብያችን ሱና በቂ ነው ለኛ ሙስሊሞች ነገ ከ25 ነብያቶች እኮቂያማ በሚቆምበት ጊዜ ሁሉም ነብያቶች ነብሴ ነብሴ በሚሉ ሰአት ውዱ እንቁ ነበያችን እኮ ናቸው በአሏህ ፊት ቆመው የአሏህ የገባህልኝ ቃል ዛሬ ተፈጻሚ ይሁን ህዝቦቼን ላማልድ ሸፈዓ ልሁንላቸው ብለው አሏህን የሚማጸኑልን ጀነትን እንድንገባ ያው አሏህ በገባላቸው መሰረት ተፈጻሚ ይሆናል ምን ሲሆን ነው አሏህ ልመናቸውን የሚቀበላቸው እሳቸውን ለተወናጀ የሳቸውን ሱናና መልእክትን የታዘዘ የከለከሉትን የተከለከ የተፈቀደውን የተገበረ ጎበዝ የት ነን ያለነው ተው ተው ዋ!! ነብሴ ጉድሽ ያን ቀን የት ትገቢይሁን ብቻ አሏህ ይምራን ዲናችንን እንማር ከተከለከሉት ነገር ለመቆጠብ ዲንን መማር ብቻና ብቻ ነውና ኢነ ሊላሂ ወኢነ ኢላሂ ሯጂዑን ያሳዝናል ምክብን ከመለቅለቅ አሏህይጠብቀን ያሳፍራል አንገት ያስደፋል
@Zemzem-i5o
3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሳህ የፈረጆቹን ሱና ሁኗል የምንከተለው አላህ ይዘንልን
@user-yx3gg7el5o
3 ай бұрын
❤❤❤
@user-pu2hg4zx4l
3 ай бұрын
ሡለሏሁ አለይሒወሠለም
@Fatima-cd8or
3 ай бұрын
ሣህ🌹🌹🌹🌹
@user-mv6pd5up2z
3 ай бұрын
ካፊሪ ማለት አንች ነሺ በየሄዳችሁበት መርዝ እደረጫችሁ የግም ድግስ አንች እይደለሺ በየ አይነቱ አቅርበሺ ቆሻሻ እምከችው ፁሁፍሺ ሌላ ተግባርሺ የገማ ደግሞ የሰው ስጋ ሁሌየ እዳላመጣችሁ ይገርማል ከመምክር በመጀመሪያ አንች ተመከሪ ስዳደግ ይብላኝ ለጎሮቤቶችሺ እዴት እደምኖሪ ጊጥ ቱ
@hawabintchaneyoutube1005
3 ай бұрын
ሴቶቹ ግን ምን ልሁን እያሉ ነው ወንዱ ይበቃ ነበሬኮ
@raeamraeam
3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወልዳችሁሣሙ
@Rabeah-zn8gp
3 ай бұрын
አላሁመ አሚን ጀዛኪላህ
@user-dq1pl4wt8p
3 ай бұрын
አላሁመስተአን ስውእዴት በኒእማ ይጫወታል ሀባይቢ አላህን ፍሩ ማሜ ተው ጥሩልጂነበር አሁንላይ ለምንድሁ ባላቅም ብዙ ስህተት እየሰራህነው ወንድሜ አላህንፍራ
@user-ox6ju6ds8w
3 ай бұрын
ኬኩም እኳ ከህልነ ው የሚሰረው ጪቃመሰላችአይይይይይይይ አላህ ሂዳይስጣችሁ
@zekiya-xc1fi
3 ай бұрын
ማሻ አላህደስ ይላል ጥሩ ጓደኞች አያሳጣን የሰው ደስታ ሚያስደስተው ሁሌም ደስተኛ ይሁን❤❤
@vsdghdryi9136
3 ай бұрын
ሳሚያ ስታይ ምን እደሚሰማት ምን አሳወቀን አሁንስ አበዛህዉ 😅
@aregashasfwa5310
3 ай бұрын
እኮ😂😂
@user-ek1ee9jr7r
3 ай бұрын
የምር
@nahiyanahiyan1482
3 ай бұрын
በጣም ድራት ይባላል እኛ ምን አሳወቀኝ ሆሆሆ😂
@user-ip8to8ef4v
3 ай бұрын
ሳህ
@user-xh7xp4pd3w
3 ай бұрын
😂😂
@1993Rihna
3 ай бұрын
ማሜ ታድለህ ሰዉ ሁሉ ይወድሀል ማሻ አላህ በየሄድህበት ሁሉ ሰርፕራይዝ ❤❤ ያስደሰታችሁት አላህ ያስደስታችሁ አስባችሁ ማድረጋችሁ ራሱ ትልቅ ነገር ነዉ ❤እኛንም ጥሩና መልካም ሰዉ አድርጎ የሰዉ ዉደታ ይወፍቀን
@user-mw7nm3bj5f
3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ሠሸአላ ማሜ ጥሩ ጎደኛ የበረሀ ዛፍነው ይባላልኮ አብሽር ማማየ ግን ብቻህን
@hayatteshome573
3 ай бұрын
ምን ያህል ከካፊር እንደኮረጅን ነው ያየሁት ኣመድ ይመስል ኬክ ትቀባባላቹህ?? ኣንተማ ወሎ ነህ የተራበ ስንት እንዳለ ታቃለህ ግን??😢😢ያልጠበኩህ እየሆክብኝ ነው ማሜ
@hayat2583
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሚ🎉
@user-iy4gw6tf1r
3 ай бұрын
አኡዙቢላህ ጭራሽ በሀጅበብይ ሴት መጃጃል አላህን ፍራ ወንድሜ ለሚስትህ አስብ ❌❌❌❌
@user-bt9co8qw8k
3 ай бұрын
አቦ አታካብዱ ቆርቆሮ
@user-cp8zp7cn4m
3 ай бұрын
@user-bt9co🔨8qw8k
@Fatima-cd8or
3 ай бұрын
@@user-bt9co8qw8kአላህየህድሽ
@Rim-ws4zg
3 ай бұрын
ሰው ሁላ ጓደኛ ይወጣለታል አለሁ እንጂ እኔ 😢 ማሻአላህ ማሜ እንኳን ደስ አላህ እነሱንም አላህ ያሥደስታቸው እኔምልህ ቅቤ አምጣ ብየህ ነበር ዊነ😅
@gjyvng738
3 ай бұрын
በጣምእኔምእንዳቺነኝማሻአላህማሜ
@user-jh6jn8zl7q
3 ай бұрын
እኔም አለሁልሽ ብቸኛ😢😢😢 ብቻ አልሀምዱሊላህ ነይሲ በዬት ላግኝሽ😢
@teybaseid7024
3 ай бұрын
እኔም😢😢😢ብሞትኳ የት ገባች የሚለኝ የለም😢😢@@user-jh6jn8zl7q
@leylatube7000
3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቸው
@Sami-zf1zc
3 ай бұрын
ማሻአላህ ማሜዬ❤❤❤❤❤
@user-qs2ld3gz6z
3 ай бұрын
ማሻላህ ማሜ
@user-cp8zp7cn4m
3 ай бұрын
ሙዚቃ ነሺዳ መዙማአድነው ❌❌❌
@user-ou9jy9hu1b
3 ай бұрын
ማሻአላህአላህይጨምርላቺሁ❤❤❤❤❤❤
@smsdnmohmad8063
3 ай бұрын
ማሻኣላ ተባራካላ ትንሺ የዲመቱወ ነገር ዎይን በኬኩ ይሳጣት ዎይን አፉወን እሰረት
@user-rw6yz7yh5r
3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
@semira1604
3 ай бұрын
አይ ዱኒያ ያንዱ ለቅሶ ያንዱ ደሥስታ ስንት የተራቡ እያሉ እናተ በምግብ ትጫወታላቹ ያረቢ መጨረሻዬ አሳምርልኝ
@user-ld5ze3ig3c
3 ай бұрын
ሳሒ ወላ
@fewziyasedik6681
3 ай бұрын
ማሻአሏህ🎉❤🎉❤🎉 ማሻአላህ🎉❤🎉❤🎉
@shewateorange7324
3 ай бұрын
ማሻአላህ ማሜ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መብሩክ በድጋሜ
@Mathina-fw7dp
3 ай бұрын
ማሻአላህ ግን እሷም ከጎን ብትሆን በጣም ያምር ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@safeermall8910
3 ай бұрын
የኔውድ ወንድም ሳንስህነው ሁለየም ደስ ይበልህ❤❤❤❤
@user-mo8yr6cm7y
3 ай бұрын
ማሻላደሥይላል❤❤❤❤
@halimatube6731
3 ай бұрын
ማሻ አሏህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-om8zz5qi5k
3 ай бұрын
ደሰ.ይላል
@user-to5qn1wq5v
3 ай бұрын
አተም ኑርልን ወድሜ ናፍቀህኛል❤
@halimaendris5089
3 ай бұрын
ማሜ የኔ መልካም ይገባሀል
@hayu2435
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ግን ተጫወቱብህ የበፊት ቂም አለባቸው እንዴ ይህን ያክል
@user-rj5wr8gq2b
3 ай бұрын
ማሻአላህ ይገባሀል
@sittieahmad6771
3 ай бұрын
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu Allah kayere meneda yekefalachwu Masha Allah
@tubeysikit
3 ай бұрын
መሻ አላህ ግን እኔንም እደዚ ነው እምታጅቡኝ በቅርቡ ኢሻ አላህ ደምሩኝ ጀግኖችየ
@AyalA-nr9ce
3 ай бұрын
ማሻአላህማሜ
@RashidSeyid
3 ай бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉
@user-qv8ev5ol9r
3 ай бұрын
ኢጃዛ mewutat sfelg enate ga mewutat echlalehu mama?
@EThiopian189
3 ай бұрын
ሰደተ አለመየ ገደን🎉 በዣ❤❤❤
@user-nf6ky5hk9r
3 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-cp8zp7cn4m
3 ай бұрын
እኔኮመሻአላህ የሚሉትእሚገርሙኝ ደስብሎቺሁነው
@fatumfatum-bg1rx
3 ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤❤❤❤
@user-cj3os6kg2m
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤መሸአላህተባረክአላህ
@user-si6ny3de8o
3 ай бұрын
እጭ መች ይሆን አሂራን የምታስታውሱት እናተ የኢህዋን አጃቢዎች አጅብ ሁሌ እንደተዘላዘላችሁ ስታስጠሉ በረቢ
@amerysalmn472
3 ай бұрын
አረ ተዉ ወደ አለህ ተመለሱ የዱንየ ደስተ እስከመቼነዉ ደሞ ምድየን መጠቀም ከእስልምነ የርቀል አለህ ቀልብ ይስጠቹ ደሞ ድን የለህ ትመስለለህ በምግብ ትጨወተለቹ ፍልስጤምን አስተዉሱ ተርበዉ ተርዘዉ ተዉ ብዙ ምስኪኖች አሉ የተመሙት አሉ እነሱን ጠይቁ ዝብለቹ አትጀጀሉ ደሞ ሴትና ወንድ ዚነን እኮ አትስርት ሰይሆን አትቅረቡት ነዉ የተበለዉ
@user-ds9ls6rs6p
3 ай бұрын
በምግብ መጫወታቸው ሀጅነብይ ሴት ጋ እየተነካኩ ብቻ ሳሚ እህቴ ናት ብዙ ማውራት አልፈልግም ለእህቴ ዱአ አድርጉላት ይህን ኮሜንት ምታነቡ ሁሉ
@user-vp6oe9vb9m
3 ай бұрын
ሤቱ ምንልሑን አሉሣ አኡዙቢላሕ ካቀራረቡ ወንድየዉ በቂነበረኮ
@user-by7kn5pr1l
3 ай бұрын
ማሸ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-jl5rm7me9o
3 ай бұрын
ላሀዉለዉላ ቁወተለቢላህ ሳታገባ በፊት ገህናልጅ አልነበርክ አሁን ምነዉ መበላሸትሁ እደዉም ስታገባ ስትር መሆን አለብህ ምድነዉ ሴት ጋ መጋፍት ሴቶቹስ ምን እንሁን አሉ እስልምናችን የማይፈቅደዉን አታድርጉ ወድ እና ሴት አትደበላለቁ አላህ የህድኩም ቢስ
@Kubraa271
3 ай бұрын
Mashallah🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@yarab4997
3 ай бұрын
ወላሂ እኔም አለቀስኩኝ እድህ አይነት ጋደኞ ማገኝት መታደል ነው
@msnmdmzmnzk3156
3 ай бұрын
አኡዙቢላ ሀጂ ነብይ ሴት ፊትህን ይነኩሀል አላህን ፍራ ለብር ብለህ አላህ የማይፈቅደውን አትስራ
@Ksaj-pq6mt
3 ай бұрын
ዋውው ማሻአላህ❤❤❤❤✅✅✅
@saedmohammed8159
3 ай бұрын
ይህ ሁሉ ሴት ከየት ነው 😂
@ToybaAli-uk3hl
3 ай бұрын
ማሻአላህህህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qs2ld3gz6z
3 ай бұрын
😢የደላዉ እኔሜ አለሁ
@jassimalblooshi2676
3 ай бұрын
ማሻአላህህህ
@madi2644
3 ай бұрын
አሰላሙ፡፡አለይኩም፡፡ሰላምናችሁ
@Sidusidu9208
3 ай бұрын
የመጨረሻ ፋራ ቆፍጠን በል enji ende እስኪ አትጃጃሉ
@Madeena-in4cl
3 ай бұрын
በህልአትጫወቱ ሁለየተሤጋመጃጃል ጉድ
@userasd5115
3 ай бұрын
ማሻአላህ,እሣንጥለህ,ልትሟሸርጉድእኮነዉ🌷🌹🌹❤❤💍💍💍👗👗👗👗
@user-qv8ev5ol9r
3 ай бұрын
Malete sra mtasgbu kehone ldnm hone ldhnnete emayasega kehone nu tada
@yggcvh9145
3 ай бұрын
ነብስ ይማረው ኬክ 😀😀😀
@user-nk9en9ov5f
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@imubilal6947
3 ай бұрын
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምናቹሁሁ ማሜ ምነው ሴቶች ፊትህን ይነኩሀል ተጠንቀቅ ወንድም እኛ ሴቶች ትንሺ ይበቃናል ደሞ ዱባይ ላይ ሁነው ለምንድነው ወንድ የሚነኩት
@Fatima-cd8or
3 ай бұрын
ኦረአበዛኸው አላህ ሂድያውን ይስጠን
@zenabalrousan6906
3 ай бұрын
🎉🎉🎉
@Saida-on5rg
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wj9cg3jr4h
3 ай бұрын
የናትስጠናአላህንአፍሩም
@AlAl-jr9xh
2 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤🎉🎉 አደስጂማሪነኝ ደምርኚ
@zemzem3032
3 ай бұрын
ፍጥየንና ፍንቴን ጠርቸዋል ወይ ማሜ
@user-rv4pz1wt7b
3 ай бұрын
ለአሏህ ብዬ ነው የምጠላህ ምንህም አያስደስትም ከነብያችን መንገድ ያፈነገጠ ሰው ስጠላው
@ccttaaqq8304
3 ай бұрын
ቢስሚላ፤አላኒዐማ
@zamzamzamzam126
3 ай бұрын
ዘላለምየሚኖርአድአላህነው ጃሂል እድሜዘላለምይላልድከብት የምርበጣምአሰጠላህ ባድፊትለምንሻወርአቶሰድበትምኬኩን
@user-rv7ce7ju4f
3 ай бұрын
❤❤🎉🎉
@zeynebahmed5262
3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@furdosmohammed3849
3 ай бұрын
እረምናገባን ዛሬስደከመንእኛሲግሎች ስንድራችሁስናጨበጭብስናዋልድ ለኛማንአለንኧረአላህየ ለኔምግራጎኔን ዉሀአጣጨንወፍቀኝ🤲🤲🤲ሆሆ ጭራሹን ስታይምንይሰማትይሆንይለናልዴ
@AaDd-ur8sc
3 ай бұрын
👍👍👍👍🙏🙏
@user-nz6mp1sz3x
3 ай бұрын
አንተ ማሜ አሁንስ በዛ😂😂🎉🎉
@user-ue6nb7df3t
3 ай бұрын
ቅናት ክክክክ
@user-ue6nb7df3t
3 ай бұрын
ቅናት ክክክክ
@user-nz6mp1sz3x
3 ай бұрын
@@user-ue6nb7df3t ላ በጭራሽ ሰው በወንድም ይቀናል ክክክክ
@user-ue6nb7df3t
3 ай бұрын
@@user-nz6mp1sz3x ክክክ አይዞሽ
@user-ss4yf1qu1v
3 ай бұрын
ክክክክክክክክ ሚስትዮይቱ ሷኳራ ከፍ ብሏል ይሄኔ ሴቶቹም ቀቡህኮ ቶርታውን ሆ
@monaalagha3286
3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hayatfentaw3108
3 ай бұрын
ወንድሜ ላንተ ሲስህ ነው ወንድም
@Halmh-po5cr
3 ай бұрын
እረ አላህን ፍሩ ሴቶች ሰተር በሉ አተዴሞ ሴጋ አትጨማለቅ እደወዲ ሁን አላህን ፍራ ወሬ ብቻ ኤጭ
@user-re8hn7js5f
3 ай бұрын
ላለዉ ማሽቃበጥ የተለመደነዉ ኢትዩጵያ ምናል የተራቡትን ብታስቡ አላህየ አረብ ሀገር ላለን እድሜና ጤናስጠን ለተራበ ደራሽ ስላረከን ልብ ለሌላቸዉም አንተልብ ስጣቸዉ ያረብ የእናቶች እርሀብ እና እንባ እጠገበቤትም ይግባ መቸም ልመና ተኛ አትወጡም 😢😢
@SelmanSeid-ip5wk
3 ай бұрын
ማሜ ለመጀመሪያ ግዜ ሲያለቅስ አየሁት 🤣🤣🤣
@gjyvng738
3 ай бұрын
ማሜበቃሳኡዲነውየቀረህናቶሎ
@Tube-gy8hm
3 ай бұрын
ማሜ ሚሥትህ የለለችበት በጣም ይደብራል
@user-ff8wp1jf7s
3 ай бұрын
አይዶኖ . ኢሞሺናል ኦልርዲ አለኩለሀል ባይዘወይ ኤኒወይሥ ማሜ ግን ወዴየት እየሔድክ ነው ወይ ሙሉውን በእንግሊዘኛ አውራን እንችላለን ይገባናል መልካምነት ሣያንሥ በየቀኑ ሁሉም ቪድወ ላይ እነዚህን ቃላት የምታሥገባው አሥሬ ምድነው ለእኔ አያምርኝም በመሀል ይችን ቃል ትዴጋግማለህ አሥሬ .ሙሉውን ከቻልክ ለመሥማት ዝግጅ ነን በእንግሊዘኛ ቪድወ ቪሎግ ሥራ ካልቻልክ አሥር ቃላት አታሯሯጥ ወንድም
@user-yx3gg7el5o
3 ай бұрын
😂😂😂ወላ በሳቅ የኔም ጥያቄ ነዉ
@user-yx3gg7el5o
3 ай бұрын
😂😂😂
@user-ff8wp1jf7s
3 ай бұрын
@@user-yx3gg7el5o ገርሞኝ ገርሞኝ ሥንት አመቴ ገና ሲጀምር ዩቱብ የማቀው ግን ከእነዚህ ቃላት አይወጣም ቪድወውን ሥሙትማ ወይ ሌላ አይጨምር
@user-np8sy4lq1v
3 ай бұрын
እኛ ሴቶች አንችልም ቅናት ቢጤ አለብን በተለይ በምንወደዉ እና ሚስትህን እያሰብክ እንዳታስከፋት
@sharjahshj2209
3 ай бұрын
ለካ በለፊ ስጋ ሸክማ የማጣክ ለነሱ ነው አይዴሊ ለኛስ ማቼ ይሁን ደሲተችን ሀዘነችንም የማደም ኮሽነ የረቢ እኛንም ሹፊነ
@agurashabate
3 ай бұрын
ማሻ አላህ 🎉🎉
@user-fu5ne2nx2j
3 ай бұрын
አቀባበላቸዉማሻአላሕላቅወተኢላቢላሕ ላኪንአንድስተት አላሱብሐነሑታአላ ብሉጠጡወላቱስሪፉነዉ ያለን ይሕየዘበኑንዲቄትይመሰል ለቀለቃችሁትእኮአላሕንእንፍራ
@user-kd4bn7rr9n
3 ай бұрын
አደኛነኝ እስኪዱአ አርጉልኝ ጨቆኛል
@user-ue6nb7df3t
3 ай бұрын
አላህ ይፈርጂሽ ጪንቀትሽን አላህ ያንሳልሽ አዝክሮችን ቅሪ የጪንቅ ጊዜ ዱአወች አሉ
@Sami-zf1zc
3 ай бұрын
አላህዬ ጭንቀትሽን በደስታ ይቀይርልሽ አብሽሪ መስገጃስ ላይ ያረብ በይ የኛ ጌታ ከሪም ገፉሩል ራሂም ነዉ❤
@user-kd4bn7rr9n
3 ай бұрын
@@user-ue6nb7df3t አሚንንንን ያረብ ወላሂ ልቤ ጭንቀት ለቀቀብኝ ቁረአንስከፍት እባየዝብሎ እያቆምልኝም ልቤን እፍን
@user-kd4bn7rr9n
3 ай бұрын
@@Sami-zf1zc አሚንንንን የኔውድ
@user-ri4jv4gz7n
3 ай бұрын
አላህ ጭቀትሽን በደስታ ይቀይርልሽ ማማየ ዱአ አርጊ አላህ ሱበሀኑታአላ ሁላችንንም አፊያ አርጎ በሰላም በደስታ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
@sameiraf2450
3 ай бұрын
ላይክ አረጉኝ አይከፈልበት
@user-gx9ud9rb7n
3 ай бұрын
ማሜ ሚስትህ ቢትኖር አልኩኘ ሰላም ምትባለዋ ሰሉ ለምን አልመጣችም???
@GggGggg-cg3wd
3 ай бұрын
ምናለ ሙዚቃውን ብትተውት ሙሪትየለለችበት ሰርፕራይዝ ደስአይልም
@user-ok1om1il1v
3 ай бұрын
ደስ ይላል ይሄ ቅናትነው ሴቶች
@በቃ
3 ай бұрын
@@user-ok1om1il1v አይልም ሆ
@rabiarawat9093
3 ай бұрын
አይ እንግሊዝ ማሜ😂😂😂 ተው እንደዲሮው አውራ😂
@user-ff8wp1jf7s
3 ай бұрын
ባይዘወይ ኦልርዲ ኦልሞሥት ኤኒወይሥ አለኩልለል የሚሜ እንግሊዘኛወች ከእነዚህ ውጭ እኳ አይችልም በደንብ አውራ ቢሉት ይችን ግን በየለቱ ይላል የሚችሉት ግን አውሮፓ ያሉ ራሡ እየቻሉ አይቀላቅሉም አንዳንዶቹ
@user-ue6nb7df3t
3 ай бұрын
የኬክ ማንሻ የለምደ ሴቶቹ በስኪን እዳውን የምሃሳዩት ክክክ
@user-vp6oe9vb9m
3 ай бұрын
ክክክክክክክክ ሤት ሢበዘ ግመንጠነዛ ተብሏልኮ
@hayat227
3 ай бұрын
አተደሞ ምነውብርቅሆነብህሚሥት 😂😂😂😂
@user-gi6ze9xo3r
3 ай бұрын
😂😂😂እህሜስቱአደለይእደ😂😂
@ahmaduae8464
3 ай бұрын
😂😂😂😂
Пікірлер: 195