KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
#uae
2 ай бұрын
#uae
Рет қаралды
7,183
Mame tube
1
1
#yetnbitube #4k #ethiopia #wellotube
Жүктеу
Пікірлер: 179
@Mametube
2 ай бұрын
አህማ የቁርጥ ቀኔ ወንድሜ ደስታህ ደስታየ ነው አንኳን ደስ አለህ ሀቢቢ
@user-gx9ud9rb7n
2 ай бұрын
ምን አገባን እራሳቹ ላክ አርጎ
@aiahwekei7138
2 ай бұрын
@@user-gx9ud9rb7nዘርኛሁላ. ደልላማራ
@aiahwekei7138
2 ай бұрын
እዝህእየመጣህ. አትቀባጥር አስመሳይ
@aiahwekei7138
2 ай бұрын
@@user-gx9ud9rb7nትክክል እኛምንአገባን
@Mametube
2 ай бұрын
@@aiahwekei7138 ምቀኝነት የተመታ ይሁን
@wollotube1
2 ай бұрын
ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ
@hejueu
2 ай бұрын
ወሎ እደነህ ምድነው ሙሽራው አላጋ አላሥረከበም እደ ምን እያለ ነው የአላህ በር ብዙነው አዱ ቤዘጋ ሊላው ይከፈታል በቴር ተመቱ ተከታተሉ ተባልን ሠ_ብአድረገን ቁጭ ባልንበት የድሮ ቤታቺሁ ተከፈተ እኳን ደሥ አላቺሁ ገባ ገባ በሉ እደማለት ኪሪ ሜሪ ሸሪ ሜሪ እያለ ግራ የሠጋባናል በቃ ለኸይር ነው አቦ። እኳን ደሥ አለህ አህመድ ወሎ
@SaraSaeid-dr2sw
2 ай бұрын
❤❤👍✅️👏👏💪💪💪🤲🤲🤲
@user-pi3zp6wx6n
2 ай бұрын
እካን ደስ አለህ🌹🌹ወድሜ አህመድ
@SeadaSireg
2 ай бұрын
ጀዛክአሏህ ኸይር ወንድማችን የክፉቀን ደራሽ እንኳንደስአለህ
@user-ej3yq3eu8p
2 ай бұрын
ጀግናው መልካም ወንድማችን ❤❤❤❤❤ እኔ ግን ወላሂ አንድ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ሁለተኛውንኳን አላውቀውም ግን አልሀምዱሊላህ እንኳን ተመለሰለት አብሽር አብረን ጉዞ ወደፊት አህሜዋ ለጠላት እጅ አንሰጥም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SuziTube-wh3cq
2 ай бұрын
መቸም አንረሣው በጦርነቱ የወሎን እናቶች እንባ አባሽ ወሎቱዮብ👍👍👍
@Tube-kk2vt
2 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@abudullaabudulla5586
2 ай бұрын
በትክክል አህመድ ወሎ የሚስኪኖች እንባ አባሽ ነበር ተመልካች ሁሉ እደሚመሰክር አልጠራጠርም አሁንም አልሀምዱሊላህ በመከፈቱ ደስስስስስስስስስ ብሎናል ጥላቶችም እንደቡን ይረሩ👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአለመቱ ጌታዬ ለአላህዬ ይገባዉ❤❤❤❤❤❤
@Abuhibatube4281
2 ай бұрын
بارك الله فيك በውነቱ እኔን ጨምሮ ብዙ ሰው ነው ያዘነው الحمد لله ዋናው መመለሱ ነው ገና በሚሊዮን የሚገባና የወሎን ህዝብ የሚያነቃና ከመከራ የሚያወጣ አሏህ ያርግልን
@yyyyynvjv4657
2 ай бұрын
ወላሂ አህመድ ወሎ በጣም አልቅሻለሁ ሲዘጋ የእናቶቺ እባ አለበት ያረብብብ አልሀምዱሊላህ አህሜ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤
@user-gm2hy7wy4r
2 ай бұрын
የናተን ነገር ዝም ያሻላል😢😢 ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢
@oneallahbcha
2 ай бұрын
ድሮ በጁንታ ጊዜ መግስትን ደግፎና የራሱ የሆኑ ሰወች ታጋይ ስለነበሩ አብሮ ሲታገል ነበረ ዛሬላይ ግን የአማራ ህዝብ ሲጨፈጨፍ አድቀንም ድምፅ አልሆነም ለምን ወሎ ክልል ሚባል ነገር አለ ዉስጥ ዉስጡን ሚሰሩት እነሱ ስለሆኑ ደግነቱ የአማራ ህዝብ ከአላህ በታች የህዝብ ልጆች ፋኖወች አሉት
@rodhalhomudany3368
2 ай бұрын
አብሸር ሀቂቃ እንኳን ደህና መጠ ማሚ እደኔ በስብ የሰታወሰው በላክ አልህምድሊላሂ አሏ ኩሊ ዓል
@gfrdgfds2259
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል አብሸሩ አልሀምዱሊላህ ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ekrutube
2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ አህመዲ ወሎ
@Fatumafatuma-xh9tp
2 ай бұрын
ወላሂ መዘጋቱን ስሰማ በጣም ነበር ያዘንኩት ብቻ አልሀምዱሊላህ ስለተመለሰለት ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉
@erhmettubeh
2 ай бұрын
ማሻላህ👍👍👍
@sumiwallotube997
2 ай бұрын
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣህ ማሜ እንኳን ደስ አለህ
@user-pi3zp6wx6n
2 ай бұрын
ወላሂ ስሰማ ብጣንውድስያልኝ🌹🌹
@tubanega3083
2 ай бұрын
አህመድ ወሎ ምርጥ የስው ልክ ነው አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለ አህመድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኛ ም የመዳመ ቅምምች አላህ ጥሩ ሪዝቅ ጥሩ ትዳር ይወፍቅን በሀገርች ስድት በቃቹ ይበለን ያርብ ጉሉ አሚንንንንንን
@user-it3qp6zt5e
Ай бұрын
ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ❤
@MizanMedia-pp2zo
2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሜ ቻናሉ እንኳን ተመለሰ ለሁላችንም ደስ ብሎናል ማሜ አንተ ግን ወቃሺ አትሁን ሁለት ቻናል ቢከፍትም እየተከታተል ነው ነው በውራት በመቶ ሺ እሚቆጠር ተከታታይ ካለየው ብለህ እንደሁ እንጂ የዲን አስተማሪወች ሸይሆች ኡስታዞች እሚለቋቸው ቻናል ብትገባ ብዙ አመታት ለፍተው ትንሺ ነው እሚከታተላቸው ሰው
@Seaedmehemed
2 ай бұрын
ወንድም እንኳን ደስአለህ❤❤❤❤
@user-rb7sw1md7l
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ተመለሰለትደ ያህመድ ወሎ ቻናል
@user-mn5nu5pu5o
2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤
@user-gw9nh6do2q
2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ተመለሰ ደስ ብሎናል
@Seadatube-py4ih
2 ай бұрын
አዝነንነበርእካን ተመለሰለት ወላሂ በዛጦርነት እሱነው ሲቀራተትየነበረው እከጆሜዳ አላህይጠብቅህ አህምየ በተመለስደስብሎኛል የማወድሜ ቤተሰቦች ደምሩኝሀገርልገባነው ደከመኝ ሸቃልነት😭ቢዶም ሸርአርጉልኝ እባካችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@Hawa-qg4lm
2 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉
@fatmahmo-rj4sf
2 ай бұрын
👍👍👍👍
@JeurJ3jed
2 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-hc2nc9ph4u
2 ай бұрын
👌👍
@user-qd6by4lb9w
2 ай бұрын
መሻአላህ እኳ ንደሥአለችሁ ማሜ
@zeynebahmed5262
2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@erhmettubeh
2 ай бұрын
😓😓😓😓😓
@eexx6265
2 ай бұрын
ዝበል አሽቃባጭ እዛው ተዛዘሉ እኛ የናተ ኢቶብ መዘጋት አላሳሰበንም የሀገራችን ሠላም እጅ ስለተመለሰ ትዝብት ትላለህ ሴታሴት አልሀምዱሊላህ ብለህ ዝም አትልም አስመሳይ ለወሎ ህዝብ ያዘነ አታስመስል ቻናሉን ለማሳደግ ነው ህዝብ ለመርዳት ከሆነ የወለጋ ተፈናቃወችን አላስተባበለም እነ ሟሀጅሩ ሲጮሁ ዝም ነው ያለው ኩርትፊ አተ ደግሞ አትሽለጥለጥብን እዛው ተገዳደፉ አቀባጥር አስመሳወች 😤😤😤
@woynshetzawdu1541
2 ай бұрын
በትክክል
@user-zp7fy8tt6s
2 ай бұрын
ትክክል ለአብይ ብሎ ነው የዘመተው ለአማራ ህዝብ ብሎ አይደለም የረዳውም ለአላህ ብሎ ነው ጀዛውን አላህ ይክፈለው አለቀ😢
@Seadi_family
2 ай бұрын
ሰውኮ በሰው መውደቅ ሁኗል የሚደሰተው አላህ ጥሎ የማይጥል ጌታ ነውጅ አህመድ ሚዲያ ብቻ ላይ አደለም ጥሩነቱ የእውነት ነው
@user-hs8zo9uk3c
2 ай бұрын
ትክክል
@user-ts5jp9cx1r
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👌
@AffectionateBus-wt7fz
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AsdoliAsdoli-pq1qn
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SaadahUae
2 ай бұрын
❤❤❤
@jahrajahra1462
2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️👍🙏
@user-wp1bs1mg5k
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-dd6df2fq6n
2 ай бұрын
ሰኢድ አለህ ይስጠው ብዙ ቻናሎችን እያስመለሰ ነው አንተ ደሞ ምነው ስሙን መጥራት ፈራ ጥላቻ እንዳለብክ ታስታውቃለ አልሀምዲሊላህ አህመድ እንኳን ተመለሰለት ጀግና
@aishanassirtube6554
2 ай бұрын
እንኳንም ተመለሰ እንኳን ደስ አለህ እስቲ እኔንም አሳድጉኝ
@user-jx4uh7xj6d
2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@user-ze7yn9vk2n
2 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህ የሻውነው አብሽሩ
@user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jebe5268
2 ай бұрын
አልሀምድዱላ❤❤❤❤
@tubeysikit
2 ай бұрын
ማሜ አብሽር የሰው ልጅ ብታዝለውም እግሬ ተጠለጠለ ይላል እና ቅመሞች ደምሩኝማ የአላህ እኳን ተመለስሰ
@ZaharaMengasha
2 ай бұрын
ደምርኝ
@Samsung-kl9mp
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢👌👌🤲👈💔
@SaraSaeid-dr2sw
2 ай бұрын
💪👏✅️✅️✅️👍👍👍💔❤️❤️🤩🤩🤩
@user-dh1ez5zg3g
2 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-rs9ld6vm6f
2 ай бұрын
አልሀምድሊላህ እንኳንም ተመለሰለት እንኳን ደስ አላቺሁ
@myoutube1806
2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ስለተመለስለት በጣም ነው ደስ ያለኝ ሲዘጋበትም አዝኝ ነበር የምር ኢነ መአል ኡስሪ ዩስራ
@Ahmed-yr1md
2 ай бұрын
ማሻአሏህበጣምደስይላል❤❤
@user-fm6uj6lg3q
2 ай бұрын
ሳህ
@fousiadxb987
2 ай бұрын
አሕመዶ ጀግናነዉ
@user-ye2jb6dm1b
2 ай бұрын
እሰይ እኮንም ተመለስ
@user-dh6nn4ul3y
2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኮንም ተከፈተለት🎉🎉🎉❤❤❤❤
@romii6109
2 ай бұрын
Alhmdullah walahi des bilognal bamalsu🎉🎉🎉🎉🎉
@user-in8vw3jk2z
2 ай бұрын
ይቱበሮቺ፣ድራማ፣አያልቅባቺሁ፣እጭ፣እየደበቃቺሁ፣ተዘጋ፣የምትሉ፣ልሳናቺሁ፣ይዘጋ።።😊
@gjyvng738
2 ай бұрын
እንኳንደስአለህአህመድ ሚስኪኖችአባት
@user-zy5dz4lk1p
2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉😂😂
@tube8843
2 ай бұрын
ምን አገባን ጥርቅም ቢል ምን ሰራልን ወሎንከአማራ ለመገጠል ዉስዉስጡን እየሰራ መቸም አይሳካለትም ግን
@Hoowa-dy8rl
2 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሜ ግን አንተ ራስህ መች ተናገርክ አሁን ስላለፈ ነውጂ እናሳድግለት ብለህ መናገር ነበረብህ ብቻ አልሀምዱሊላ
@user-dh3pj7xp5w
2 ай бұрын
በጌታየ ይሁንብኝ አልቅሼ ነው ዱአ ያረኩት ግን ወደ አላህ ወደ ሰው ለመጮህ ሚድያ ተጠቃሚ አደለሁም
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
2 ай бұрын
ወአሌኩም አሰለም ወረሆመቱላሂ ወበረካቱሁ❤❤❤❤❤❤❤
@dgcf9983
2 ай бұрын
በጣምደስ
@user-eo4sk3yd1b
2 ай бұрын
እንኳን ደስአለህ አህመድ 👍👍
@user-lk4xj6ni9b
2 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሠህለን
@user-bz5uf9mb2u
2 ай бұрын
አበሻ ምቀኛነው ወድማችን እንኳን ደስአለህ
@ekramtueb3720
2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ዋና መመለሱ ነው ማሚየ ጠፉተህል
@user-jf3rb8eq4g
2 ай бұрын
ታዳኮ ቻናሉን ለማሳደግ እንጅ ለወሎ ህዝብ ተቆርቁሮ አይደለም አሁንስ ተወለጋ ተፈናቅለው በወሎየነታቸው ሞልተው የለም እንዴ ተሞት የተረፉት አሁንማ እንኳን ቻናሉ ሂወቱንም ያስፈረዋል የፋኖ ጥላት ነው እያሉ ነው😂😂😂
@SS-no5bu
2 ай бұрын
ፋኖ ገና ይጠፋል 😂
@user-jf3rb8eq4g
2 ай бұрын
@@SS-no5bu ማሜክ9ጥርት ያለ ያማራ ልጅ ነው ግን አብሮ የበላ የጠጣ ሸም ሁኖ በት ነው አህመድ ወሎኮ እሮሞ ሁኖ ቢሞት ኦሮመኛ አያወራም
@user-vs4vz5up5l
2 ай бұрын
ኸረ ፋኖ የምገድፉ ተሸውዳችሆል ሙስሊሙን ማነው መግደል የያዘው ሀሩን ሚደያ ላይ እየገባችሁ እዉስቲ??
@user-jf3rb8eq4g
2 ай бұрын
@@user-vs4vz5up5l ሀሩን ሜዳ ያብይ ገዳፊ ነው አልሰማህም
@user-vs4vz5up5l
2 ай бұрын
@@user-jf3rb8eq4g ሀሀሀሀ
@user-up4jo8zo2c
2 ай бұрын
ለራሱ ሲልጅ ለሰው ብሎ አይደለም አድቀን ፈራ ተባ እያልኩ ያገሬልጅ ነው ብየ ደውየለት እሲኬ ቻናሌን አስተዋውቅልኝ ብለው ካቦኔው አይፈቅድም የኛካቤኒ ትልቅ ስለሆነ አለኝ የምገርም ነው
@user-xb4je6ir5j
2 ай бұрын
እኛ ሠወች እድነን
@madi2644
2 ай бұрын
አሰላሙ፡፡አለይኩም፡፡ሰላምናችሁ
@user-nq9hu5jr8e
2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተከፈተለት❤❤❤❤❤❤❤❤
@ferdos-tube
2 ай бұрын
እንኮይ ተመለሰ ቅናት ነው አዬ ሀበሻ😢😢
@Hajar-ww9bd
2 ай бұрын
ማሜሥወድህ የኔልዩወድም እዳተያሉትንያብዛልን❤❤❤❤❤
@njoodkrieshan8283
2 ай бұрын
ሳህ
@Halima-gt3yk
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-bw2iy6kc3e
2 ай бұрын
እሥኪ አሁንይሥራ ሥለሚሠቃዩት ዜጎች
@shroogh136_3
2 ай бұрын
የምትሳደቡ ሰዎች አላህ ያስተካክላችሁ
@SelmanSeid-ip5wk
2 ай бұрын
ወላሂ ማሜ እኔ ሲዘጋበት በቲክቶክ የስብሳክራይብ ቻሌች ጀምሩለት ብዬ ብዙ ግዜ በኮመት ኡፅፍ ነበር ቲክ ቶክ አልጠቀምም ግን ዝምምም ሲሉት በጣም ገርሞኛል ብቻ አልሃምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ
@user-dd8sk6xs2r
2 ай бұрын
አይደያህ ደስ አይለኝም ሙሉም ሰው ይውደደኝ አይባልም እንኳን ተመለሰልህ ወንድማችን አህመድ
@leylaahmed9548
2 ай бұрын
ማሜ ቁራን አሰቀራን
@seadi5
2 ай бұрын
እንኳን ተመለሰለት ግንከአህመድወሎእማለደውዜናሲለቅበትዶክተርአብይአብይሲልጥቅርባረገውእልነበር፡አሁንም በቻናሉዜናእሚባልዝማዝቴአፈልግም ዝምሎበጎስራይስራበት
@meram123
2 ай бұрын
በጣም ትዝብት
@belaneyshshemlish9825
2 ай бұрын
እንኳንም ደስ አላችሁ
@Hawa-qg4lm
2 ай бұрын
እኳን ተመለሰ ደስ ብሎናል. ቅመሞች. የማታ እጀራ ይስጣችሁ
@zoreyahajoo1993
2 ай бұрын
አው በ3ክልል ቢቻ ነው የሚሰራው እንጂ ሌላው ላይ ደስ ካለው ብቻ ነው የሚሰራው
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
2 ай бұрын
ሰኢድ ወንድማችን አላህ ኸይር ጀዛዉን ይክፈለዉ❤❤❤❤❤❤❤
@user-lk4xj6ni9b
2 ай бұрын
እኔማ በተዘጋ ጊዜ ኮመት ሳነብ ደግ ተዘጋ ሲሉ እደት እዳናደዱኝ😂 ዛሬ ግን አልሀምዱሊላህ በደሥታ ላይ ነን😁👍
@itsmeageri
2 ай бұрын
እሱ ብቻ አደለም ሁላችንም በአቅማችን ዋጋ ከፋለናል እሱ በጉልበቱ እኛ ደግሞ በብርራችን / ዛሬ ግን የብልፅግና አሸርጋጂ ሆነ ላውም አማራ ሆኖ ።አብይን እንደ አይኑ ብሌን ነው የሚወደው።
@RahmaRahma-tx1vk
2 ай бұрын
ትክክል
@user-yp8de5ni2w
2 ай бұрын
አይባልም አገራችንን ሰላም ያረገልን
@fatoomabdu1483
2 ай бұрын
ስለተከፋ ደስብሎኛል ወላሂ 😢 የምር ዝም ነበር ያሉት ህህህህህህ
@almasalmas6820
2 ай бұрын
እናለአማራህዝብመሠለህ ለአብይ ሤሽቀብጥ እጅ ሢጀመር ሁላችሁም ለአማራ ድምጥ መች ሀናችሁ ሥም ብቻአማራ ሥት ወገኖችችንእየተሠቃዩ ታዘብክአልታዘብክ ምንታመጣለህ
@SS-no5bu
2 ай бұрын
ፅንፈኞች ጮቢ ስረግጡ ተናዲጄ ነበር አልሀምዱሊላህ
@SofiaHassan-eo3lu
2 ай бұрын
ሁላችንም አዝነናናል የከፈተውን ሰብአድርገናል ቆይምንለማለትፈልገህነውእናቃለንበዛበጎድ ተጋፍጣዋልግን ዝምማለትይልመድብህአታራግብ
@user-zq3he2qd4l
2 ай бұрын
Ane yawallagga liji nanyi lawallagga tafanagayi yaderagawun wulatta machem aresawum anemachem wallahi la allah biye batam naw yamiwadewu inkon des alah ahmed
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
2 ай бұрын
አወ በሰሜኑ ጦርነት አንረሳውም ግን ያን ሁሉ ገደል ከቶ አብይ አብይ እያለ ነበር ።እ ።አምሀራ ክልል እያለቅን የት ነድምፃችሁ ።የውጭ ግን የሆነ ነገር ስትሆን ማንም አይቀድማችሁም ሚድያ ላይ ለማውጣት ።ብዙ ትልልቅ ዩቶበሮች የታዘብኳችሁ አላችሁ ።በግ ሲሆን ሀቀኛ እውነቱን ይዞ ይመጣል ኢትዮጵያ ደሞ አብይ ቤት እያፈረስ ሚኪንንን እያስለቀስ አዳድስ ፕሮጀክት ሲለቅ ሮጦ ያሽቃብጣል ።እኛ አምሀራውያን ሰው አይደለም በማንነታችን ስንሞት አይቆረቁረውም ።ወለጋ ሂዶ በደማችን ለዚህ በቅተናል እያለ ባህር ዳር ሂዶ ወድሞቸ እያለ ለሚያወራ ህሌና ለሌው መንግስት ድጋፍ እሚሰጥ you tuber ጉዳይ አይሰጠኝም ።ለዛም አላህ አይቶ የተዘጋው አሁንም ለሀቅ ይቁም ወይም ዝም ይበል ።የሆነ ሰው የሆነ ነገር ስላደረገለን ብቻ ጠበቃ ልቆም አይገባም እሽ ማሜ እኔ በጣም የማከብርህ እህትህ ነኝ ።
@fatumayusof1652
2 ай бұрын
ስትታዘብ እራስጭምር ቢሆን ጡሩ ነው አንተ እቅ ስቃሴ አርገሀል? አድሱን ሸርአርገሀችል ? ወድም ሀመድ እኳን ደስ አልህ አሏህ ኸይር የምስራበትያግህ ያረብ
@user-se3sg4fj5d
2 ай бұрын
ምን ተፈጥሮ ነዉ
@SayedAhmada-pn7py
2 ай бұрын
እስኪ እኔን ወሎ ጦርነት የለም እሽቃባጮች እሁንም የአማራ ህዝብ በላው ላይ ጥይት ይገባል ፍትህ ለአማራ ህዝብ !!!!!
@user-fy1sd1oh6o
2 ай бұрын
እና በማነውየምፎክረው ምስጋናነው ወቀሳ ወለሰደባ 🙄🙄🙄🙄🤨👈
Пікірлер: 179