KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
#usa
4 ай бұрын
#usa
Рет қаралды
21,878
Mame tube
1
1
#yetnbitube #4k #ethiopia
Жүктеу
Пікірлер: 856
@Mametube
4 ай бұрын
ጉዞ ወደ ዱባይ እሷ ኢትዮ ተፋታን ሳይሆን ተለያየን ነው በደንብ ይሰመርበት ኪኪኪ
@1993Rihna
4 ай бұрын
ኧረ ማሜ ሸም ነዉ የምንወድህና የምናከብርህ የምናስብልህ ሰወች አለን ይደነግጣሉ ብለህ አታስብዴ 😢😢😢 ቆሌየ ተገፈፈ ተለያየን የሚለዉን አይቸ 😢😢😢😢
@user-fy9bh2zy3p
4 ай бұрын
👍👍🎁
@user-gx9ud9rb7n
4 ай бұрын
ምትለያዮ ሱት መቶሺ ስላወጣህ ነዉ
@KuWait-vc4qj
4 ай бұрын
አልጫ
@mfffmd7046
4 ай бұрын
@@KuWait-vc4qj😅😅😅😅
@rabiaseid2385
4 ай бұрын
ወላሂ ዛሬ እኔ በጣም ደሰ ብሎኛል እህቴ እስልምናን ተቀበለይልኝ ደሰታየ ወደር የለውም እሰኪ የመዳም ቅመሞች ዱአ ጣል ጣል አርጉ
@mametomeri
4 ай бұрын
እንኳን ዴስ አለሽ የኔ ውድ
@user-ru1fy7ns3z
4 ай бұрын
አላሁ አክበር አላህ መጨረሻውን ያሳምርልሽ ቁም ነገር እምድርስ ያርግልሽ እህቴዋ
@teba6031
4 ай бұрын
Mashaallah eskemecheresha Allah yatnat
@user-ie5ps2cw4g
4 ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@jfhf7531
4 ай бұрын
እንዃንን ደሰ አለሸ የኔ ማር። አለህ አክበር ደገሞ አለህ አክበር❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘
@user-no5zk7tk8q
4 ай бұрын
ውድ እህቶች እሲ ዱአ አድርጉልኝ አሞኛል የማንኛችን ዱአ ተቀባይነት እዳለው አናውቅም ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ
@user-gi9wz3om3b
4 ай бұрын
አላህ አፍያ ያድርግሽ
@Samiraderebe
4 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ አብሽሪ አላህ ከታገሾች ያርግሽ ወጀልሽንም ማበሻ ሰበብ ያርግልሽ
@user-ft8eo8gy4w
4 ай бұрын
አረህማን አፍያሺን ይመልሥልሺ እህቴዎ
@user-gp4ou6mr6t
4 ай бұрын
አላህያሽርሽእህቴ
@SamsungA04-ct7zz
4 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ ውደ
@fatimaabdallah1397
4 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ምርጥ ነብይ ❤
@samerasamera-wj9ho
3 ай бұрын
ሰለላኋልሂ ወሰለም
@f.2834
4 ай бұрын
እናትዋ ገበያ የሄደችባትና የሞተችባት እኩል ያለቅሳሉን እኛምንንበል የሶስቶርህፃንልጆቻችንንጥለን በናፍቆትለምንሰቃየው😢😢😢😢
@nejatayalewu7190
4 ай бұрын
እኮ
@user-wb4fu8oz2b
4 ай бұрын
አድስ ሙሽራ እኮ ናቼው አትፍረዱባቼው
@f.2834
4 ай бұрын
@@user-wb4fu8oz2b አረዳቢሆንስ ሆ
@user-cc6bi7ky1b
4 ай бұрын
ኢይወላህ
@user-mi8gz7dz8x
3 ай бұрын
አብሽሪይ ያሰብሽው ተሳክቶልሽ ከልጆቺሽ ያገናኚሽ
@jameelajameela8867
4 ай бұрын
ሞዛዛ ነገር ሆክብን ማሜ ይሄ መለየት አይባልም እኛ አለን ስንት አመታችን😢
@user-jn1nu8bp7b
4 ай бұрын
ሳህ
@emmazero3023
4 ай бұрын
😂😂😂ተሞዛዘብንእኮወንድልጅኮፍተንበል😂😂
@hayathayattadese9518
4 ай бұрын
አሁንሰእንደህፅንአደሰገህእደወንደወንሁንከጓደኛህከአህመደልመደ
@rabiarawat9093
4 ай бұрын
ተናግሮ አናጋሪን ያዝልኝ ጌታዬዋ ልሣደብ ብየ ፆሜን የዋልኩት ትዝ ብሎኝ ተውኩት
@user-wj8wf1lu7z
4 ай бұрын
እህህእሚወራወሬጠፋ እናምንይሁን?
@user-lx3dq2oz2q
4 ай бұрын
ክክክክክክክ
@emuhikmayoutube1026
4 ай бұрын
@@user-lx3dq2oz2q ክክክክክ ዉነቶን ነዉኮ
@user-de2gn9nv7n
4 ай бұрын
😀😀
@tedg4564
4 ай бұрын
😂😂😂😂 አላህ አወጣሺ
@user-lb7yb9pf7r
4 ай бұрын
እኛ ምን አገባን እናተ ለደርሶ መልስ እንደዚህ እምኮኖት እኛ ምን እናውራ ያረብ ለኛም ቀን አውጣልን እናተንም በሠላም ያገናኛችሁ
@user-do2hb4mt1u
4 ай бұрын
ላመተ ወይም ለሁለተ አመተ ነው እደዚህ የሚያሽቃብጡተ
@user-zg3jr3tg6n
4 ай бұрын
አሚን ያያያረብ
@user-wj8wf1lu7z
4 ай бұрын
ኤወላሳህ
@user-vn4xm3zz5k
4 ай бұрын
Betam welahi abeshiru kememoche mechewacha aregewnal
@UmuEmane
4 ай бұрын
አሚንያርብብብብብብብ😢😢
@user-vh9xe1fe2v
4 ай бұрын
አይዞህ ማሜ መለየት ከባድ ነው ቢሆንም ክፉን ካልወጡት ደግ አይገኝም ጠካራ መሆን አለብን በዚህ አጋጣሚ የመዳም ቅመሞች ሳላደቃችሁ አላልፍም ቤተሰባችሁን ልጆቻችሁን ባለቤታችሁን ትታችሁ ለብዙ አመት የቆያችቱ አላህ አላማችሁን አሳክቶ በፍቅር ከምወዷቸው ጋር ያኑራችሁ
@user-tl8jk5pd1s
4 ай бұрын
አትበጥረቅብን አግብታቹሁ ያያቹሁ ታቁታላቹሁ ትላለህ የልጃችን ማአዛ ሳጠግብም ተለያይተን እየኖረን ነዉ ብዙም አታቃጥሉን እና ምን ይፈጠር እረእሱን አይቸ ደግጨ ነበር ስትለፍደድ ግን አሰጠላሀኝ
@user-nm3so3gh9s
4 ай бұрын
እኔም ይህ ልጅ ይስጥላኝል ኢጅ
@ቀመር
4 ай бұрын
እውነትሽን ነው ልጄን ጠረኑዋን ሳልጠግብ እሱዋም ሳጠግበኝ ነው የተለየነው 😢 አታክብድ😊
@user-ml8br3fn5d
4 ай бұрын
እናም አገባሺ ምንአለ አይየኛሰው መብቱነው
@seadaebrahim6145
4 ай бұрын
ባጣም እህት አለም አባየ እደሳት ነበር ያቃጠለኝ ከልጆቸ ስለይ ዛሬም ትዝ ሲለኝ እባየ ድቅን ይላላ ብቻ አልሀምዱ ሊላህ አላህ በሰላም ያገናኘን ሁላችንንም
@user-tl8jk5pd1s
4 ай бұрын
@@user-ml8br3fn5d አች የባልም የልጂም ፍቅር የት ታቂናነዉ አልፈረድብሺም
@user-rx2uo3kf4u
4 ай бұрын
ወላሂ አናደድከኝ እኛ ስንት አመታችን ነው ከተለያየን መለያየት ግድ ሆነብን ስትል የሚያፋታ ነገር መስሎኝ አሳዝነኸኝ ነበር
@user-hi9fq4fj6j
4 ай бұрын
እኮ
@user-xx7vo1gg4r
4 ай бұрын
እኮ
@user-xx7vo1gg4r
4 ай бұрын
ክክክክ
@nafesanafesa3632
4 ай бұрын
እኔ ከባሌ ከተለዬሁ 4 አመት ሆነኝ ግን ገኔ ዬባሱ ስላሉ ዱአ ሳዴርግ ለሁሉምነዉ እናም አይዞን አላህ ያሠብነዉን አሳክቶ በሰላም ያገናኘን
@TitiFiti
4 ай бұрын
እር አላህ ያስጠላህ ማሜ እኔ ደሞ ምን ሁነህ ነው ብየ ክው አልኩ እኛ ስት አመታችን ከተለያየን
@zaharaendris783
4 ай бұрын
ይሄመለየት አይባልም ሞትስአላደል ጥፍጥናቆራጩ ጉልአልሀምዱሊላህ።
@user-ob8wh2vn7h
4 ай бұрын
ሳህ ፉዞ በይው😅
@rahmt2392
4 ай бұрын
ሳህ
@zaharaendris783
4 ай бұрын
@@user-ob8wh2vn7h ክክክ
@user-ss4yf1qu1v
4 ай бұрын
አትላላጥብን እኛ አለን ለሰባት አመት የተለያየን እረ ወገን እንተዛዘን
@user-nf3jc4lk3d
3 ай бұрын
😂😂😂
@user-td6qp7eo7k
4 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እና እሲ አሏህ ያሽርሽ በሉኝ አሞኛል
@SadaEshetu
4 ай бұрын
አላህ ያሺርሺ እህቴ
@user-ru1fy7ns3z
4 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይስጥሽ ያረብ
@user-wz8cp8zd9h
4 ай бұрын
እማ ❤አላሕ❤ያሽረሽ❤❤
@user-wz8cp8zd9h
4 ай бұрын
እማ❤ደምሪኝ
@RahmiYube
4 ай бұрын
የኔውድ አላህ ያሽር ያኡምሪ🌹🌹🌹🌹
@Bintmusatube
4 ай бұрын
በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነው😂
@user-vh9xe1fe2v
4 ай бұрын
ተመቸሺኝ ወላሂ
@badrea36
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂በጣም
@ekramtube6423
4 ай бұрын
@user-ደምሬኚዉደ❤❤vh9xe1fe2v
@ekramtube6423
4 ай бұрын
@@badrea36ደምሬኚዉደ❤❤
@Biftuu....walloo
4 ай бұрын
በጣም😂😥😥
@neima5525
4 ай бұрын
የውሸት ጥግ ተጫወቱብን 😜😂
@RashidSeyid
4 ай бұрын
ትክክል😂😂😍😍
@hawolatglta2608
4 ай бұрын
ይህ የታወቀ ነው ፕራክ ሆነ ስራቸው ምን አስበው ነው
@ekramtube6423
4 ай бұрын
ዉደደምሬኚ❤❤@@RashidSeyid
@ekramtube6423
4 ай бұрын
@hawolaዉደደምሬኚ❤❤tglta2608
@sayedahmada8080
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@zuzuwolloyewa9024
4 ай бұрын
ውይይ ማሜ ተለያየን የምትለው ቃል አስደነገጠችኝ አብሺር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@user-zt3kg4bt2h
4 ай бұрын
አብሽር ማሜ ለኸይር ነዉ አላህ በሰላም የገናኛችዉ ወንድሜዋ አብሽር የቤተሰቦችህን አዳራ ለአላህ ስጥ አላህ ይጠብቃቸዉ አንተንም ይጠብቅህ
@user-mh2sv1gp7d
4 ай бұрын
አሚን ላተም መልካም ጉዞ ወድም
@sofyamohamd1215
4 ай бұрын
አብሽር ማሜ ሥዴቱ አዲሥ እይዴለም በሠላም ያገናኛችሁ ማምጣትም ትችላለህ
@hanatoum4994
4 ай бұрын
Don't worry Allah bless you
@user-tv2tt8ct6g
4 ай бұрын
ኧረ ሰዉየ በህግ አምላክ በስት ዱአ ገድረንህ ምነዉ አሟረትክ😂😂 ሆሆሆ
@user-cq6pl8xt9j
4 ай бұрын
በሰላም ተመለስ አብሺር ዱኒያ እደዚህናት
@user-yb8ej7fn9n
4 ай бұрын
እይታ እድኖራችሁ አማታደርጉት ጥርትየለም ሆ እኛም በሰው ሀገር ከምንወደው ቤተሰቦቻችን ጋር ከተለያየን ቆየን
@user-pd2cz9cs9h
4 ай бұрын
በጣም ወላሂ ያሳዝናሉ እዳይ ይገርመኛል አይ የዱኒያ ፍቅር አሳበዳቸዉ
@hayatmko9818
4 ай бұрын
ደግጨ ነበር ርእሱን አይቸ አይዞህ ማሜ ትገናኛላችሁ አብሽሩ
@Samiraderebe
4 ай бұрын
አያሳዝንም ዋናው ጤና እና መዋደዳችሁነው ትገናኛላችሁ እሻ አላህ
@anchikonjo4186
4 ай бұрын
Allah yashershi weda
@fatoomabdu1483
4 ай бұрын
😢እወይ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክነዉ😂😂😂😂
@user-lm6te5cx9m
4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-jh6jn8zl7q
4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@user-os8fp2hw8b
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@hayatyousof2305
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@taibah1116
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂ጉድኖ
@GsfDds-zg8wu
4 ай бұрын
አሏህ አብራችሁ ምታረጁ ያድርጋችሁ ዉለዱ ክበዱ በእርዚቅ ላይ እርዚቅ አሏህ ይጨምርላችሁ ማሜ የኛ መልካም ወንድም
@sihamtube3115
4 ай бұрын
አመት እስከሚሆናቸዉ የኛ ወንዶች እርግብ ናቸዉ ከዛ በኋላ ግን ማፊ 😂😂😂😂😂 ጉድ እኮ ነዉ ለሁለት ወር እንድህ ከሆኑ እኛ ስንት አመት የኖርነዉ ምን እንበል
@user-jl2rp9yc6c
4 ай бұрын
መልካም ጉዞ
@shjdxb6907
3 ай бұрын
አብሽሩ ኢሻአላህ በሠላም አላህ ያገናኛችሁ🎉
@adamia3883
4 ай бұрын
Take her with u 😍👍
@ifj8189
4 ай бұрын
ሚስኪን በጣም ያሳዝናል ታርኮ ያሳዝናል ሚስኪን ከጆቻቸው ተለይተው የሚኖርት ምን ይብሉ እኛ የማንም ችግር።ማርጌፊነን
@samerasamera-wj9ho
3 ай бұрын
ክክክክ
@sufiyasufi9403
4 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@zinetasmamw3310
4 ай бұрын
አበብሽር ማሜዎ እግድህ ኢንሻአላህ በቅርቡ ትመለስ ይሆናል ወይኔ እኔ እራሡ አሳዘናቺሁኝ ግንደሞ ልንፋታነ ልትል ነውብየ ደነገጠሁ
@hayat2583
4 ай бұрын
አብሽርርር ማሜ🎉🎉🎉
@ANGEL-wq5zw
4 ай бұрын
هلا محمد معك ام ساره من الرياض معلي ربي يسهل طرقك انشاءالله خير عند الحجه بتعيد معهم 👌👍
@Fafiitube
4 ай бұрын
Eshallah basalam allh yaganaynih wadiine adishiirii
@user-xt8wu9rq1q
4 ай бұрын
እውነትነው
@user-hg9bv8ur6g
4 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ዜና ነው አላህ ያስታርቃችሁ ሀሀ የመዳም ቅመሞች አትጥመዱኮ ከጠመዳችሁ ማፊ አይቶ ማለፍ ከከከ
@DhhdidJfjjir
4 ай бұрын
በጣም ማሜ አብሽር እኔራሡ እዳተ ተሞሽሬ ሣላበቃነው የተለየሁት አብሽር አይዞህ ለሀይሩነው
@user-lg3id6nr6m
4 ай бұрын
ኢንሻአላህእዛአላህያድርሰን
@user-mx8px8kt6j
4 ай бұрын
አይዛክ ወንድሜ
@seadaseada-bb1og
4 ай бұрын
አይዞክ ማሜ ስደት አስቀየሚነው አብሩ መኖር ለዛውም አዲስሙሺራሁነህ ሂወትን ሀብለህ ጀምረህ ይደብረል አይዞን ለበጎነው ትገነኘለችሁ❤❤😊
@user-uf1zc7xe6q
4 ай бұрын
ወይ ማሜ አሁን አናደድከኝ እኛም ሥመት አመት ሙሉ ተለያይተን አለን ከበተሰቦቻችን አይ ይገርማል
@user-qq9ce9bu4g
4 ай бұрын
ትክክል 😢😢😢😢😢😢
@user-vv6vx6gx4d
4 ай бұрын
አሚንንማሜ
@SUSUSY-mh1qh
4 ай бұрын
አይዞህ አሏሕ በሰላም ያገናኛችሁ አልሃምዱሊላሕ በል የባሰም አለ እኛም አለን ለአመታት ከምንወዳቸዉ ባልሎቻችን ተለይተን አመስግነን እየኖርንነዉ አሏሕ እስከሚፈቅድልን
@user-qg4nf6yu3b
4 ай бұрын
አብሽሩ አይዞን ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-lo7cq8dq2j
4 ай бұрын
ለስራ ነዉ በርታልን ወድማችን🎉❤❤
@MaMa-qj6jn
4 ай бұрын
አሚን
@zenathali4139
4 ай бұрын
አብሽ አይዞህ ወድሜ
@zainabzainab7792
4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉ማሻአላህማማዬ/መሀመድዬ🎉🎉🎉🎉🎉እህቴዬ
@user-dh6mq1wf1f
4 ай бұрын
ማሜ እስኪ ካርጎ ይዘህልን ተመለስ በስምህወዲሜ የምችል ከሆነተባበረኝ
@meremamewld6781
4 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩ ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሜ ወንድማችን አብሽር ለኸይር ነዉ ውድ የሀገሬ ልጁች በያላቹበት ሰላማች ብዝት ይበልልኝ አዲስ ነኝ ደምሩኝ🥰🥰
@user-lm6te5cx9m
4 ай бұрын
ውይ ማሜ ጥሩ ልጂ አልነበርክ ሹ ሀዲ መለላጥ እኛ እሄው እሄኩሉ ጊዜ ተለያይተን አደልደ ሂወት ናት
@hayatomar8066
4 ай бұрын
ወላሂ ከአገባ በኋላ በጣምነውየተሞላቀቀው የምትቀርፀው ሚስቱ ናት መሰል😅😅😅😅
@saethiochannel3950
4 ай бұрын
ውይ ወንዶች ሙሽሪት ሙሽሪት እርእስ ቀይር
@UserSeada
4 ай бұрын
ወይ ማሜ አካበድክ እኛ አለን አይደል 10 ....15 አመት ከቤተሰቦቻችን ተነጥለን😭😭 አልሀምዱሊላ አላኩሊሀል
@Zedutbe
4 ай бұрын
🥰🥰🥰ኣብራችሁ ቆዩ ርእሥ ምረጥ😂😂😂😂
@AuufYgcc-hk4vw
4 ай бұрын
አይዞን ማሜ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ. ሁሉም ነው ዱኒያ አታለለን ብቻ አላህ የሁላችንንም አሳባችንን አሳክቶ ለሀገራችን አብቅቶን ዘና እምልን ያርገንጅ ስደትም ያለንው. በ7ት ወር ኢጃዛ 15 ቀን. ብቻ ባሌን ሳልጠግበው ነው ስራ የምንሄድበት ቀን ድርስ የሚለው❤❤❤❤
@user-sy8kh7zn8w
4 ай бұрын
አይይ ሣሚያ ሣሚያ አበዛህ
@user-di9yd3re3z
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@meriamseid4730
4 ай бұрын
አብሽር ማሜ
@user-sd3mx9uo5k
4 ай бұрын
አይይ አታካብድ እኛም አለን ተነፋፍቀን እንገናኛለን አንድ ቀን በተሥፋ እያለን አይዞችሁ
@user-ln5wm5iu9h
4 ай бұрын
ማሜ ከባድ ነዉ ወላሂ አብሽር እኔ ባገባሁ በሶስት ወሬ ነበር የተሰደድኩት እንደት እንደሆንን ትዝ አለኝ
@user-pl4oo6pg9d
4 ай бұрын
ልክ እደኔ😅
@shjdxb6907
3 ай бұрын
አሚንንን
@hajerworld9912
4 ай бұрын
ይዘሀትና😊
@aiahwekei7138
4 ай бұрын
ኩተት ውደዛእባክህ. ደልላለፋኖ ድልለሚሞተውህዝብ ያአላህ
@KedjaseidAhmed-fj4xc
4 ай бұрын
አይዞህማሜመለየትከባድናው😮😮😮
@user-hi9yf9fo1q
4 ай бұрын
የዉነት ብቻ እንደይሆን መለየየቱ
@user-me6or6kb5g
4 ай бұрын
እረ አትለፋደድ አመት ያልሞላዉልጅ ጥላ የተስደደችእናትም አለች ናፍቆት እያቃጠላትየምትኖር
@user-bu1zn8gt8n
4 ай бұрын
ፈጣሪ ሶብሩን ስጠኚ
@user-rj5wr8gq2b
4 ай бұрын
ወለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አብሽር
@user-vf5lb4ru5h
4 ай бұрын
🌺🌺🌷🌷🌷 አቢሽሪ ለካይር ነዉ
@user-qj5xn5ig3g
4 ай бұрын
እና ይዘሃት መምጣት ነዋ ምን አገባን ታዳ
@salemamohammed9523
4 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሜ ከባድ ቢሆንም ግን የዱኒያ ባህሪያዋ ነው ሱበሃነላህ
@merryyssf3542
4 ай бұрын
ብአልሀምዱ ሊላህ በጣም ነበር የደነገጥኩት ተለያየን።ስትል እሄማ ሀቅነው ልመኖር መስራት መስደድም ያለነው አላህ በስላም ያገናኛቹህ
@hawaendris7407
4 ай бұрын
እኞ አለን ባህላችንን ልጃችን ጥለን ከመጣን ከረመን አትሰ ትመጣለች ትሂዳለህ
@fatoumahassan3835
4 ай бұрын
እሄሰውየ ማለትነው ካገባበሁአልአ ተጃጃለብን ጡሩሰው አልነበርክ እዴየ አሁን ለኛ አድወር ለማይሞላ መለየት ታለቃቅስብን አለህ እኛም አለን ክምንወዳቼው ቤተሰብ ልጆቻችን ተለይተን አመታትን ያስቆጠርን
@foziyakassaw-yx9ww
4 ай бұрын
ወይኔ ወንዲሜ በጣም ያሳዝናል ቶሎ ተመለስ አይይ😂😂😂😂😂
@smirahussain3227
4 ай бұрын
😂😂😂 ሙድ ያዙበት😂😂😂
@hayatyousof2305
4 ай бұрын
አይይይይ ማሜ አተም ድራማጀመርክ በአላህ በጣምነበር የማምንህ ዛሬ ጠላሁህ
@mubi2chanel
4 ай бұрын
ብርቅ ነውዴ መለየት
@user-pu6js8ev9d
4 ай бұрын
ኤጪ አሁንስ ምን ላዉራ አላችሁ ይሄ ምን መለያየት ይባላል
@Ahmmadnaemah-mu9di
4 ай бұрын
ማማ ቆፍጠን በል አትሞዘዝ መለያየት ብርቅ አደለም
@user-gi3rh5hn5k
4 ай бұрын
በቃ የዱንያ ሱና ነው አብሽር ማሜ
@saifhasan687
22 күн бұрын
ማሻአላመሀመድአህመድእዴትነህ
@hshsshehh7737
4 ай бұрын
አብሽሩ እኛ እንኳን በስደት ስንት አመት ተለያይተን ኑረናል😢
@seadetube8022
4 ай бұрын
😂😂😂ያተስ ክፋ ❤❤❤❤
@zaharamuhammad2691
4 ай бұрын
አሰር አመቴ አይይ ሰደት
@lovemom-dt1po
4 ай бұрын
*አብሽሩ ኸይር ነው። አላህ በሰላም ያገናኛቹ ዱኒያ አደለች ሁሉነገር አልጋባልጋ አይሆንም። እንኳን እሄ ነገጧት ህ ትገናኙየለደ ቀኑኮ አይቆይም ሳምት ነው*
@temkinmohammed937
4 ай бұрын
ተላላጥክን ሠውየው 😮😮😮
@mubimubi7455
4 ай бұрын
😅😅😅😅😅ማሜደርሶመልስአትዘንክክክክ
@user-oe6ei4qb5g
4 ай бұрын
ወይኔ አስደነገጥከን አረተዉማሜወድማችን እሠብለኛም
@milkmbd
4 ай бұрын
አሰደነገትከኝ መን ተከብደለህ ወለሂ ተፈተቹ መስሉኝ ነበር እሻአለህ አለህ በሰለም የገነኘቹ❤❤❤
@user-fj1vb8lp1x
4 ай бұрын
ሱብሀነሏህ አላህ የህድክ እና ትቻት ዱባይ ገባሁ አትልምደ ተለያየን ትላለህ ከንቱ
@hadrahadra6610
4 ай бұрын
ለምን ይዘሀት አትመጣም ኤምሪት ክክክ
@user-jo2sz9ui4u
4 ай бұрын
እረ እኛም አለን ስንት አመት እየኖር🎉ን ያለነዉ ሆ እኔም ባሌን ሌሊት አብሮኝ ተኝቶ እየናፈቀኝ ስሙን ስጣራ ነበር የማድረዉ ግን ከሡ ተለይቸ 5 አመት ሞላኝ አላ ኩሊሸይኢን ቀድር
@user-fo8je1md8n
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 አታሟር ደሞአዉቀህነዉ
Пікірлер: 856