KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
#Ethiopia
4 ай бұрын
#Ethiopia
Рет қаралды
31,548
Mame tube
1
1
#yetnbitube #4k #wedding
Жүктеу
Пікірлер: 643
@Mametube
4 ай бұрын
እውነቱ ይሄ ነው ውዶች አንቱታ የግል ፍላጎት ነው ስለዚህ ምክንያቱ ይሄ።ነው የኔ ቅን አሳቢዎች ቦታውን መግዛት ለሚፈልግ 0919919028
@user-sy8kh7zn8w
4 ай бұрын
ተመቸኸኝ አቱታ ቢቀር ደሥ ይላል
@dohadoha8116
4 ай бұрын
ዋናው በልብ ማክበር ነወ መቸም ትንሹን ትልቁን መከታተል ባህራቸወ ነወ
@mfffmd7046
4 ай бұрын
ማሻአላህ ማሚ ወፈረ ሚስቱ አወፈረችዉ😅😅😅😅😅
@mfffmd7046
4 ай бұрын
ትዳር ተስማምቶሀል
@sumyea2880
4 ай бұрын
እኔ እፈልጋለሁ
@hulugebchanel6659
4 ай бұрын
የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ❤❤❤
@ekramtube6423
4 ай бұрын
ደማሬኚ ዉደ
@user-zd2tj2is6z
4 ай бұрын
አሚን
@Rim-ws4zg
4 ай бұрын
አሚን ያረብ ኧረ ዛሬስ ደከመኝ ጌታየ አውጣኝ ከሰው ቤት 😢
@user-oh6rm8bj7l
4 ай бұрын
አሚንንንን😢😢😢😢
@AuufYgcc-hk4vw
4 ай бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤
@tube-yt5ur
4 ай бұрын
የአንቱታ ክብር የለውም በሌላ ታክብራት የምትሉ 👍👍👍💯
@zehara5680
4 ай бұрын
ኧረ አማት አቱ ሲባል ነው አሁን የመጣ ነገር ነው በጣን ነው አማትን አንች ወይን አንተ ማለት የሚቀፈው
@user-dd8sk6xs2r
4 ай бұрын
ትክክል ሙሀመድ ሲያስረዳ ልቤም አምሮየም አልተቀበለውም@@zehara5680
@user-dd8sk6xs2r
4 ай бұрын
ከዚህ ይጀምራል አለው ታላወቅሽ ጠይቂ ዘመናችን አጉል መላላጥ ነው
@user-pf7sw2wf3q
4 ай бұрын
ትክክል ማክበር በልብ ነው እሷን መውደድ መንከባከብ ነው ነገር ግን ያው ባሕል ነው
@vvvffff1290
4 ай бұрын
ሳህአኔምባቱአላምንምየምንአቱነውአኔአችነውየምላትአማቴን
@user-fy9bh2zy3p
4 ай бұрын
እረመዷን አለቀብነ ያጀማአ😢
@user-vo1md7qi2c
4 ай бұрын
ትክክል ውዴ አለቀብን😢😢
@user-ng1zn5hy8p
4 ай бұрын
😥😥😥
@zenitahmed2519
4 ай бұрын
አዉ ወላሂ አለቀብን አሏህ ጿመዉ ከሚጠቀሙት ባሮቹ ያደረገን🤲🤲🤲❤❤❤
@ekramtube6423
4 ай бұрын
ደምሩኚ ዉዶቸ
@ASH-zk4tf
4 ай бұрын
😢😢❤❤
@ateeakapptube5393
4 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-nu9nh7hv7d
4 ай бұрын
ሰለላሁ አልይሂ ወሰለም
@kedrduba398
4 ай бұрын
Saw❤❤❤❤saw❤❤❤❤saw❤❤❤
@ZahraAbdu-cp5ku
4 ай бұрын
الهم صلى على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤❤❤
@foziamohammad-pq8nn
4 ай бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@user-jy9or8yg7d
4 ай бұрын
ሰሉ ከአላነብይና ❤
@user-xc9xt4vp8s
4 ай бұрын
ባህላችን አማት ብቻ ሳይሆን ታላላቅ እናትም ሆነ አባት አቱ ማለት ክብርም የሚገልፅ ተግባር ነው ግን እኔ አማቴን አች ብየ ለመጥራት ድፍርቱም የለኝም ማለት የወድፊት አማቴ እማየ እናቴ ብየ አቱ ብየ አከብራታለሁ ይህ ባህላችንም ነው ድናችንን የማይነካ ከሆነ ባህላም ማዳበሩ ሀሪፍ ነው
@eexx8265
4 ай бұрын
ሲጀመር የኛ ሰው አካባጅ ነው አቱታ ይቅር የምትሉ
@uaeuae5513
4 ай бұрын
እኔ
@user-nn3zi8ol5s
4 ай бұрын
የሚወሥነው የአከባቢው ሁኔታ ነው የተለመደ ከሆነው ያለ አገር አቺማለት ሥተትነውብየነውማሥበው
@user-xh9br8qh3m
4 ай бұрын
እኔም ብቀርደስይላል
@eexx8265
4 ай бұрын
@@user-nn3zi8ol5s አቱታ ከፈለገች አው ግን ካልፈለገች እናትየይቱስ ብቻ እኛ የወሎ ሰው ነን የምናካብደው ይመስለኛል
@tewekeltuaellah6638
4 ай бұрын
እኔስ አልወዲም አንቱ ማለት ባህላችን የክብር መገለጫ ስለሚያደርጉትጂ ስንት አንቱ እያሉ ከፍ ዝቅ እያረጉ የሚሳደቡ አሉ ባንቱታ ክብር የለም
@semirayewlolji8764
4 ай бұрын
እረ አቱ በቀረልን እኔ እራሱ አቱ ማለት አልችልበትም አቱ አቺ እያልኩ ነው የምቀላቅለው😂😂😂😂
@tube8181
4 ай бұрын
እኔም
@rabiarawat9093
4 ай бұрын
ቱ ያችሥ ከፋ😅😂 ወልካፋ ነሽ በይ
@user-gl3om1pt3f
4 ай бұрын
እኔም ነኝ😂😂😂
@mmgg8464
4 ай бұрын
እኔ ለራሱ በቀረ ወላህ 😅😅😅 አላቅበትም እንደኔ
@semirayewlolji8764
4 ай бұрын
@@rabiarawat9093 🙈🙈😂
@user-yj5gh7vc6n
4 ай бұрын
እናትና አባትህን አክብር ይላል ሲቀጥል ማሜ እናትህ እንደ ልጇም ብታያት አባትህን እናትህን ግድ ነው አቱ ማለት በኛ ሀገር ደራ አይደለም እናትና አባትን አንተ አንች ማለት እህቶችን ናወንድሞችንን ካላልን በጣም ነውር ነው የተፋቱ አሉ አባበይና እማማ ባለ ማለቷ እና ምን ማለት ፈልጌ ነው ይሄ አች ማለት የሀረብ ሀገራት የተወሰዴ ነው በኛ በኢትዮጰያ አቱ ነው ባህላችንም ክብራችን ማሜ ልጠይቅህ እናትህ በእድሜ ገፋ ያለች ባኮንም አንተን ስንት ለፍታ ያሳደከች እናት ና ክብር ይገባታል እኔ እንኳን የባሌን አባትና እናት ቀርቶ ዘመድ አዝማዱን ካላልኩኝ የተዋረዲኩ ነው የሚመስለኝ እግዚአብሔርን በተረፈ ብዙዎቻችሁ አቱ ምንድነው በልብ ነው እጅ የምትልት ምላስ መስሎኝ ሰው ሰባሪ በልብ ያለውን እማ ማን ያውቀዋል ከእግዚአብሔር በቀር ለማንኛውም ይመቻችሁ ግን ወሎዎች ባህላችሁን ባለቁ ጥሩ ነበር😢😢😢
@user-dd8sk6xs2r
4 ай бұрын
የህን ባታስረዳ ይሻልል አንቱ ክብር እናትክ እንዳልው በእድሜ አቸው ትንሽም ቢሆኑ አንተን ወልደው ድረዋል
@kediwollotube
4 ай бұрын
ትክክል የኔ እናት ወላሂ በጣም ልጂ ናት ባሌ ካቺ እናትሺ ንቅት ያሉ ይለኛል ወላሂ ግን የወድሞቸ ሚስቶቺ እመየ ነው እሚሏት
@user-kd4bn7rr9n
4 ай бұрын
ማሜዋ ወድሜ አደራ አደራ ሚስትህን እዳታወጣት በአላህ በተረፈ እኛ ኮሜተሮች ወሬ አለብን ዝበላቸው ዋናው አቱ አች ማለቱ ሳይሆን በተግባር ታክብርልህ ትከባከብልህጂ የስም ስያሜ ትርጉም የለውም በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ ውደታ እስከጀነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xr6bt8gq3w
4 ай бұрын
እንዳታወጣት ማለት አወጣትኮ
@user-kd4bn7rr9n
4 ай бұрын
@@user-xr6bt8gq3w እእእእ ጨርሸ አላየሁም ስራበዝቶብኝ አያረገውም
@user-xr6bt8gq3w
4 ай бұрын
@@user-kd4bn7rr9n ላ አሁን ፎቶዋ አለ የሠርጉስ አይቆጠርምደ
@ekramtube6423
4 ай бұрын
ደምሬኚ ዉደ❤❤
@user-kd4bn7rr9n
4 ай бұрын
@@user-xr6bt8gq3w ላ የዛኔኮ እዱብቻ ሳይሆን ሁሉም ስለቀረፀ አትቀርፁማለትከብዶት ይሆናል ሀባይቢ
@userenter2635
4 ай бұрын
አንቱ በማለት አይደለም ክብር ዋናው ነገር በፍቅር በደስታ በጤና ኑሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፈጣሪ እኛ አንቱ ብለናል እናትህን❤ እናት ያልተከበረች ማን ሊከበርነው ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏
@AaDd-ur8sc
4 ай бұрын
አኡዚብላ እኔምለው ሠው ሥራ የለውምደ እሰውቤት ገብቴ አሉባልታወሬ መዘባረቅ መዘባረቅ ምድነው ለባልተቤቱ ተውለት ሥለራሳችሁ ትዳር አሳምሩ ስቶቻችሁ ናችሁ ላዱኒያጥቅም ብላች አግብታችሁ እህቶቻችንን የምፈቷቸው አላህን ፍሩ መጀመሪያ ራሳችሁን አስተካልሉ የሰውቤት ምን አገባችሁ👍👍👍
@kubra-hy3bn
3 ай бұрын
ትክክልእህት አላህሂድያይሥጠን የራሷእያረረ የሰታማሥላለችነውተረቱ
@heuyye5507
4 ай бұрын
እናቴ እና እመየ ምን ልዩነት አለው ጎበዝ ኧራ ታው ማሜ ታው ብቻ ከተማ ስል ገባን ኑውር እንደሁ ተናገረ እንጂ ልጅ ቶን ና እናትነቶን አንቱ ስለተባለ አልተቀበሉም ማለት አደል አራት ነጥብ
@foziyatube4807
4 ай бұрын
ማሜ ትዳርህን የሰመረ ያድርግልህ እናትህንም እረጂም እርሜ ከጤናጋ ይስጥልህ
@hajerworld9912
4 ай бұрын
ልጂ እናቱን አቱ አይልም አይደል ማናችንም እናታችንን አቱ አንልም 🎉አቱ የክብርመገለጫ ሊሆንአይችልም አቱ እያለ ስትሰውን እማያከብርአለ
@user-ph6sh3wu3t
4 ай бұрын
ሳህ እኔምአልወድም
@ekramtube6423
4 ай бұрын
ደምሬኚ ዉደ❤❤
@user-fd3zi6md3w
4 ай бұрын
ሳህ አንቱ እያሉ ስንት ሰወች አሉ አንቱ እያሉ በስተጀርባ የሚያዋርዱ ሴቶችም ወንዶችም አሉ
@taibaashkan9065
4 ай бұрын
ትክክል ከነትረቱ አንቱ ብሎ ስድብ ይባላል ክክክክክ
@zuzutube58
4 ай бұрын
ሲጀመር የአገራችን ባህልነው አንቱ ዲን ቢሆን አረቦች አን ይሉ ነበር
@user-xc9xt4vp8s
4 ай бұрын
ሲጀመር ሰፕራይዝ የምትለው ነገር የማይፍቀድ ተግባር ነው የሰራችው ከሶ ይልቅ አተ ሚድያ ማውጣትህ ነው. የገርመኝ
@user-ds9ls6rs6p
4 ай бұрын
ሳሚ መሀመድ ሚባል ዩቱበር ልታገባ መሆኑን ስሰማ ይህ ነገር እደሚፈጠር እያሰብኩ ነበር አይገርም እነዚ የዩቱብ ሰወች ሁሉ ነገራቸውነ ሚድያ መስጣት ነው ስራቸ
@user-cq2ku2ph2r
4 ай бұрын
ምን ችግር አለዉ እሶ መቸ ታየች ቅናት ነዉ
@user-xc9xt4vp8s
4 ай бұрын
@@user-cq2ku2ph2r እር ባክሽ በምኖ ነው እምቀናው የት አውቂያት ያገቡበትን ወር ማክበር ምን ማስርጃ አላት ወይስ አለሽ እኔን ከመናገርሽ በፊት እወቂ እውቀት ይቀድማል
@user-cq2ku2ph2r
4 ай бұрын
@@user-xc9xt4vp8s ሚስቱን ለምን አወጣት ያልሽ መስሎኝ ነዉ አንድ ወር እያከበሩ መሆኑ አለገባኝም ይቅርታ 🌹
@taibah1116
4 ай бұрын
የኔም ጥያቄነው ሀቂቃ
@ZhraMokonon
4 ай бұрын
ግድ ነው ክብር ነው አቱ ማለት እናት እና አባቱን በወሎ ባህል ምንም እንደናት እንደልጂ ቢተያዩም ማለት አለባት
@user-lf5mc9qb3o
4 ай бұрын
ግድአይደለምእኔአማቴን እወዳታለሁአችነውእምላት በተግባርላክብራትእይ
@user-lf5mc9qb3o
4 ай бұрын
አቱእያሉእልጇቸው ጋርእሚያጣላአለኮ😢😢😢
@rahmaomar1567
4 ай бұрын
ሠርግህን በባቡል ኸይር ነበር የጠበኩት !መብሩክ ማሜ🥰
@user-ds9ls6rs6p
4 ай бұрын
የባሌ እናት የኔ እናት አይደለችዴ እናቴን አንቱ እላለሁዴ ለቃቃሚ ሁላ ሳሚየ የኔ ውድ አይዞሽ አንተ ደሞ ሁሉን ነገር ሚዲያ ይዘህ አትውጣ በትዳርህ ዙሪያ እህታችንን አታሳጣብን
@AuufYgcc-hk4vw
4 ай бұрын
የባል እናት እናት ናት ግን አቱ መባሉ የተመረጠ ነው ወድሜ ምንም ምንም ልጅ ብኮን እመየ ማለቱ ቢቀር እናቴ ብላ አቱ ማለት አለባት ምንም ቢሆን ምራት ናት
@kobrakobra1049
4 ай бұрын
ክብር ስልህነነው ባህልምነው❤❤
@user-be9ie6hl9k
4 ай бұрын
ደምሩኝ ኢሻአላህ አስተማሪ ነገር አስተላልፋለሁ🎉🎉🎉🎉
@ekramtube6423
4 ай бұрын
@user-beእንደማመር ዉደ9ie6hl9k
@user-be9ie6hl9k
4 ай бұрын
@@ekramtube6423 እሽውደ ደመትኩሽ ደምሪኝ
@user-gx9ud9rb7n
4 ай бұрын
ትክክል
@hayat2583
4 ай бұрын
አብሽርርር ማሜ🎉🎉🎉 አላህ ይጠብቅችሁ🎉🎉🎉
@Tube-iu1xr-hayat
4 ай бұрын
እደኔ አማታና ምራስትነታቸዉ የሚታወቅ ነዉ አይደል እና አንቱ ሲባል ነዉ እሚደምቀዉ ግን እናት አንቱ አትበሉኝ ካሉ ይሁም የራሴም ምርጫ አንቱ ማለት ሰለሆነ ነዉ አና አብሽሩ እስከመጨረሻ ያዋዳችሁ
@Zuzutube113
4 ай бұрын
በወር ውስጥ ግንኙነታችው ሲጠብቅ አላለም እር 😂😂
@user-el1pw2tm9h
4 ай бұрын
የተመቸኚኮሚት
@lovemom-dt1po
4 ай бұрын
*እናቴ 45 አመቷ ነው አንቱ ነውእሚላት🤔 ነውር ነው እህቴ የሰፈራችንን ልጅ ነው ያገባችው መጀመሪያ አንተ አንች ነበር ሚለው ከተጋቡ ቡሀላ አንቱ ነው ያለው😊 ልጅምኳ ቢሆኑ ለምሳሌ እንዳልከው በ15 ወልደው በ30 ሚዳር ልጅ አደረሱ ዳሩ እነሱምኳ አንቱ ነው ሚባሉት። እሽ የሆነ ማቃለል ነገርይመስላል😂 ለማንኛውም..አብሽሩ እናተ ከተዋቹት ችግር የለውም በባህላችን ደስ ስለማይልነውጅ* ☺️
@user-sr7pk8ee6t
4 ай бұрын
ማሜ ሚሥትህ እናትህ አቱ ትበል አንተ የመሠለ ልጂ በሠጠች አንች ያሥጠላል ወላሂ እኔ አማቴን አንች አልልምትልቅ ነውርነው
@JomjomEthiopian
3 ай бұрын
😊😊
@user-fx1cz4pz2p
4 ай бұрын
ጀግና ምርጥ አባት ነህ እድሜና ጤና ከነ ልጀችህ❤❤❤❤❤
@nuriyahassan7949
4 ай бұрын
ዋናው. ትዛዘቻውን ተክብ አንቱተው ቦታ የላውም አንቱ ብላው የሚየጥላሉ ስንቶቻቸው አሉ የበሎቻቸውን እነት የሚንቁ በቱ ይቁጣራው አላህ ልበቻውን የርጥብላቻው. አንድ ሰት በሏን ከወደዳችሁ. እነቱንም ሙውደድ አላበት ምንም አይቀነስም. አይጫማርም ለአላህ ብላን የምንወደድ የድርጋን ❤
@user-yf1vp1jo5d
3 ай бұрын
ልክ ነህ ወድሜ
@bayedamohammed3666
4 ай бұрын
صح كلام👍
@samerasaeed2333
4 ай бұрын
ትክል ነዉ ማሚ❤❤❤❤❤❤
@zuzumohammed8947
4 ай бұрын
ባሀላችን ሥለሆነ ነዉ እንጂ ምንም አደለም ሢቀጥል አንቱ የሚል ልጅነቱን አላመነም ሊባልም አይገባም። እንደ ሀገሩ እነደሠወቹ ይለያያል እኔ አንቱ ማለት በጣም እጠላለሁ አልወድም ለሐግባባት እራሡ አይመቸኝም ግን የኔ አማቶች አንተ አንቺ ብላቸዉ ,,,ደሥ አይላቸዉም
@user-be9ie6hl9k
4 ай бұрын
ውድ እህት ወድሞቸ አላህ ለይለትል ቀድርን ይወፍቀን በዱአ እንበርታ አንረሳሳ🎉🎉🎉🎉🎉ስብስክራይብ እያረጋችሁኝ
@AuufYgcc-hk4vw
4 ай бұрын
امن يارب
@ዋህሽቲኒየኡሚ
4 ай бұрын
እረቴ የዚህ ክብር የለውም ተለምዶነውይ የኔም ውዷ አማቴ አቱበይ እያሉ ሚዜወቸ ቲሥቁብኚ ሠምታ ዝበያቸው እህትናት ልጄ እናቴ በይኚ በጭራሽ አቱ እዳትይኚ ነው ያለችኚ አንድቀን ሣንቀያየም አድላይ ነበርን ወደሥደት ሥመጣ ምን አል ባላወቅኩሽ እያለይ እያለቀሰይ ተናቴብሣ አለቅምብላ ተደብቄ ነው የመጣሁት እናቴጋሄድኩ ናፉቃኛለይሥላት እሽ በግዜነይ ብላ ሸኘችኚ የሁን እራሡ ካርድ እየሞላይ ትደውልልኚ አለይ ❤❤❤❤
@user-nn3dm4uf8w
4 ай бұрын
ልክ ነህ ማሜ ግድ አይደለም ሲጀመርበ
@user-di6qd5ds3v
4 ай бұрын
ትክክል ማሜ
@asasd5621
4 ай бұрын
አቱ አማችያ ላይ ብቻ ነው አቱ ማለት አለባት የምትሉ በላይክ
@gfrdgfds2259
4 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fy8nc2mg2x
4 ай бұрын
MashaAllah tabarakallah ❤❤❤tikikili no mame 👍
@user-ye3fr3om8b
4 ай бұрын
አቱ ማለት ግን አሪፍ ነው ባህልችም ነው ሲቀጥል እናትህ አንተን ውልዳ ነው የዳርቻት
@user-vt1uo9lw2e
4 ай бұрын
አዉ🎉🎉
@hanaabebeyemaryamelje6535
4 ай бұрын
ኧረረረ ምንም ችግር የለውም እኔ ደስ የሚለኝ አንች ስል ነው አንቱ ካልኩ ፍቅሬ የቀነሰ ነው የሚመስለኝ ማሜዋ እናትህን አሳየን በማርያም የአላሻዋን ወይዘሮ እናት❤❤❤❤❤❤❤
@seadaseada-bb1og
4 ай бұрын
ዋናው ነገር መከባበራቸው ውደታቸው በስ አቱታ ግደታአደለም❤❤
@Tube-gy8hm
4 ай бұрын
የኔ አማት በስሟ ጠርቼ ነው አንቺ የምላት ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉 ከልጆቿም ለይታ አታየኘም እድሜና ጤና ለውድ ቤተሠቦቻችን ተመኘሁኘ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tr6je9pe1g
4 ай бұрын
ማሻአሏሕ ክብር በአቱ አይደለም ሀቂቃ ደስ የሚሉ እናትና ልጅ ናቸዉ አንድቀን ግን አንድ ላይ አቅርባቸዉ
@JemilaAdisu-ub9wj
4 ай бұрын
Aselamakum selam andisew ende akerarebanew enji ena betam dess ylalu meshealla alah yechemrlachhu weldachuh kberu !!
@saudah8298
4 ай бұрын
ማሻአላሕ ማሜ አማርበት❤
@user-vf5lb4ru5h
4 ай бұрын
እሽ እነማሳግነለን መሜ እኔም ለአባቴም ለእነቴም አንች አንቴ ነዉ ያምለቸዉ 🌹🌹🌹🌺🌺🌺
@user-po3op3lt3w
3 ай бұрын
የኔስ እመየነወት በርቱ ለማንኛውም ማሜ ወድማችን ስራአትያለህ ወድማችን
@kamarDino
4 ай бұрын
እር ኖርማን ናው አቱ ማልት ግድ አይድልም ዋናው ፍቅር ይኑርው❤ ውድና ይተከብራቹ የማሜ ቤትስቦች የምዳም ቆመሞች ባላቹብት አላህ ይጥብቃቹ
@user-lo7cq8dq2j
4 ай бұрын
ዋናዉ ነገር ክብር ነዉ አትስማቸዉ
@salemamohammed9523
4 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክልነህ ማሜ
@geteyousef1813
4 ай бұрын
በጣም የሰለጡ አረቦች እንኳን እናትና አባታቸውን አንቱ ይላሉ
@seade127
4 ай бұрын
የሰው ስህተት ከመከታተል አሏህ ይጠብቀን ያረብ በታላቁ ሸህረመዷን አላህ ያለሰብነው ሀያትና እርዚቅ ይወፍቀን የኔስደተኞች ፈጣሪ ከሞኝ ነገር ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DohaCity-tl1by
4 ай бұрын
ትክክክልእኔእራሡእናቴብልደሥይለኝነበር
@user-fb6cd2wh4k
2 ай бұрын
ወላሂ ማሜ አልፍ መብሩክ እንኳን ዴሥ አለህ ወድሜ ወዴታ እሥከጀነት በአዱንያም በአኬራም የማትለያዩ አላህ ያድርግላቺሁ ወላሂ ያረብ አልፍ መብሩክ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸
@fatimaa-io2vc
4 ай бұрын
እርሜሜ,ጥሩልብ,በቻነው
@hilamoo928
4 ай бұрын
ማክበር በሌላ ነዉ እጂ አቱ ምናምን እኔ ከአፌ ማይመጣልኝ ቃል ረሳዋለሁ ወላህ ታታ ብላት ነዉ ሚሻለኝ እደ እናቴ
@adbozz1450
Ай бұрын
ትክክል እኔም አማቶቸን እናቴ እና አባቴነው እምለው
@user-jw3yt7ce5c
4 ай бұрын
የሚፈለገዉ እናትህን አላህ እድሜዋን ያርዝምልህ እንዳዉም ባለቤትህን
@user-pd9bc5ci8f
4 ай бұрын
ትክክል👍❤❤❤
@bintahmed
4 ай бұрын
አወ አቱ ትበል ክብር ተትንሽ ይጀምራል በእናት ቀልድ የለም ይህ ደግሞ የወሎየወች ባህል ነዎ በዛምላይ እናቶች አቱ ተብለው ሲከበሩ ደስ ይላቸዋል
@user-vd3dv3cp4j
4 ай бұрын
Masha alah 🥰👍👍👍👍
@zemzem-vn1hx
4 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂እብሽር
@erehmaweleyewa2305
4 ай бұрын
ያረብ አማቲይ አቱው መባል እማትውድ ወላህይ አልቺልም እዳሰዲቡኚ❤
@JomjomEthiopian
3 ай бұрын
😅😅😅😂😂😂
@user-ok3ps1sn2j
4 ай бұрын
Yes
@zehara5680
4 ай бұрын
ማሜ አንተን አድርሰው ልጅ አደሉም አቱ ይባሉ
@ekramtube6423
4 ай бұрын
ደምሬኚ ዉደ
@user-do2hb4mt1u
4 ай бұрын
ሳህ እሱ ነጋናጩጨ ይመስል
@saaa-tl6fn
4 ай бұрын
ትክክል
@zekiyatube954
4 ай бұрын
ማሜ ትልቅ ትንሽ መሆን አይደለም በ13 አመቷ እናቴ ወልዳለች ግን የመጀመሪያው ወንድሜ ሚስት እማማ ብላ አንቱ ነው የምትላት ደግሞ ማራቅም ማቅረብም አይደለም ከባህላችን የሚጠቅመውን ይዘን ለትውልድ ብናሻግረው የተሻለ ነው የማይጠቅመውን እየተውን እኛ ካላሻገርነው ማን ነው የሚያሻገረው ከዚህ ወዳ
@user-oe6ei4qb5g
4 ай бұрын
አላህያሣምርላችሁ ትዳራችሁንቅመሞቸ ለኛም የማታእጀራይስጠን ከሠዉቤት አላህያዉጣን ዱአድርጉበተረፈ ማሜወድማችን በርታ
@FhgGjg-gp3ob
4 ай бұрын
ማሜ ማሻ አላ እረጂም እድሜ ለእናትህ እስኪ ኮበልቻ ና ደሴ ከቻልክ ህጋዊ ቦታ ጠይቅልን
@MeremSani
4 ай бұрын
Yes yes yes mame 👍👍👍
@zainabzainab7792
4 ай бұрын
🎉🎉ጀዛክአላህማማዬ/መሀመድዬ
@user-ld5ze3ig3c
4 ай бұрын
አቱ የወሎ ባሕል ነው ተው ማሜ አቱ እማ እዳይ ቀር ባሕላችነው ዋዋዋዋዋእኔ አማቴን አቱ ነው እምለው😂😂😂😂😂😂
@user-nh6fn8pq4z
4 ай бұрын
ማሜ አንተኮ እናትህን አንቱ አትልም የሷን ቤተሰቦች ነዉጂ አንቱ የምትለዉ እናም እናት እና ልጅ ሆነዉ መቀራረባቸዉ በጣም ደስ ይላል ላ ኪን እመየ ማለት አለባት ለጉዱ በስማቸዉ አጠራት ከጨዋናቴ የተነሳ ለመጀመሪያ ግዜ ነበር የኮመትኩት እዛ ቪደወክላይ መቸም እራስን ጨዋ ነኝ ስባል ማካበድ ይመስላቸዋል እናም አዎ ጨዋ ነኝ
@ameenaali5330
3 ай бұрын
ትክክል👍👍👍👍👍👍👍👍
@ZahraAbdu-cp5ku
4 ай бұрын
የኔ ባል ልክ እንደ ኛ ነው የሚጠራት እናቴ እያለ እሷም የኔ ልጅ ትለዋለች በሱ እንኳን አጠራውም ስታወራ እኛን ስታወራ በስማች ነው 😢እሱም እናት ስለ ለቺው ነው መሰል الله يرحم جميع المسلمين
@user-zp7fy8tt6s
4 ай бұрын
ትዳራችሁን አላህ ይባርክላችሁ😊
@ZahraAbdu-cp5ku
4 ай бұрын
@@user-zp7fy8tt6s يا عمري إنتي شكرا الله يبارك فيك
@emuhajereemanbintabebe6942
4 ай бұрын
Waleyikum selam worahemetulahi woberekatu Ahelen mame
@user-pb9sb5rc3n
4 ай бұрын
የልጀን ሚስት አችበይኝነዉ እምላት ኢሻአላህ እኔም ዉነክነዉ
@thayibathayiba6482
4 ай бұрын
ወላሂ እኔ አማቴን ማሚ ነው እምለው አቱ አልልም ሥፈልግም በሥሟ ነው እምጠራት ሥንዎደደ ማሻአሏህ ነበረን ሥደት አላያየን የኔ ውድ እነት ሥወድሸ ራቢዎ ልጇጋ እኳን ሥንጣላ ማንም አይገባብንም እሧ ነበረች እምታሥታረቀን የኔ ውድ ችግረ የለውም ማሜዋ አህምሸ የነሡ መዋደድ ነው ወንድሜዋ ውለዱ ክበዱ ማሻአሏህ ብያለሁ
@ፈኪTube-ov7lz
4 ай бұрын
መናናቅ ካልመጣ ችግር የለውም እደኔ
@user-de5dm9zn8q
4 ай бұрын
ማሻአላ ህ❤❤❤❤❤❤
@user-mv4wg3zt7h
4 ай бұрын
አላህ የተባረከ ትዳር ያርግልህ እናትህ የመረጠችልህንና የምትወዳትን ማግባትህራሱ ትልቅክብርና ፍቅር ለናትህ እዳለህ በቃላት አጠቃቀምህ መረዳት ይቻላል አላህ የዘለቀየደስታ ትዳር ይሁንልህ
@sufiyasufi9403
4 ай бұрын
ማሻአላህደሥይላልአላህዱኒያወለአኬራ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hshsshehh7737
4 ай бұрын
ትክክል ነህ ግን ያገራችን ባህል ነው ማለት አለባት
@sittieahmad6771
4 ай бұрын
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu Ahelne Mame eneneme yLij mesete atlgnme chgere ylchwume dase yelal
@user-nf6ky5hk9r
4 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ያጀመአ እረመዳን እዴት ይዟችሀል አብሽሩ አላህያግዘን
@seadahusin634
4 ай бұрын
እኔአሁን አልችልም አቱማልት ግን አማቶቸንአተአችነው እደካልቻልኩሥ ግንከልጆቻችውምንምአያሳንሡኝ ሥውዳችውየአላህ
@user-mk9zk1yx4h
4 ай бұрын
እኔስ ከአማቴ ጋ አንቺ ብዬ ወሬያችን ከጨረስን በሃላ ምደነግጣው ነገርስ መልሰው ይስቁብኛል እናትና ልጅ አይደሉም የፈለገ ነገር አማትና ምራት ናቸው በእድሜ ትንሽ ብትሆንም የልጅዋ ሚስት እስሆነች ድረስ አንቱ ትበል😂
@tamrasaeed
4 ай бұрын
ማሻአላህ
@erehmaweleyewa2305
4 ай бұрын
መሺአላሀ እረጂምእዲሚ ለእናቶወቺ
@faresfaisal1339
4 ай бұрын
አሚን በሉ የስደት እህቶቸ አላህ ፈቶችሁን በየሚዳው ፕስት የማያረግ ባል ይስጣችሁ ማለቴ ምጥዋ ባል
@sojooyoj8190
4 ай бұрын
ማሻአላህመወፈርጀመርክ
@user-rv4pz1wt7b
4 ай бұрын
ምክንያቱ አልተወጠልኝም አማች መሆኗን አምና መቀበል
@Fatyh-ci2gc
4 ай бұрын
ጎቦዚ ችጊር ዪለውም በርቱ
@mayahikmat5216
4 ай бұрын
ስንት ነው
@asheirkatueb2416
4 ай бұрын
አለን አዲሳባጥነው
@fatumakebed1858
4 ай бұрын
ላላላላ የማይባል ነገር አታወር ሜስትህን ለመሽፍን አትሙክር ግን እኛ ተመልካች ስለማነርፍ ነዉ እጅ በጣም ክብብብብብር ነዉ ወላሂ
@SUSUSY-mh1qh
4 ай бұрын
ክክክክክ ሲሸፋፍኑት እንድህ ቀላልነዉ
@user-cq2ku2ph2r
4 ай бұрын
አረዳ ዴሞ ያንቱታ ክብር ግን በኛ የተለመዴ ነዉ እኔ በጣም ነዉ የማይመቸኝ
@emuhajereemanbintabebe6942
4 ай бұрын
ናዐም ባህላችን እንዳታበላሽ ሳሚሀ እኛ የወሎ ልጆች አማቶቻችንን አንቱ ነው የምንለው አንዳንዴ አማቶቻችን አንች በይኝ ካላሉን በስተቀር😊
@ayuwello
4 ай бұрын
አንች የወርቄ ሰው መሆን አለብሺ😅
@ayuwello
4 ай бұрын
እሰከ ዘር ማንዘራቸው አንቱ በሉን ይላሉ😂
@emuhajereemanbintabebe6942
4 ай бұрын
ክክክክክ ሁሉም አይደሉም
@umukhalidwoldia
4 ай бұрын
😂😂😂@@ayuwello
@user-vo1md7qi2c
4 ай бұрын
እዴ አንቱ እምጠላው የለኝም
Пікірлер: 643