ሴቶች ናቸው ወንዶች ከወሰኑ የማይመለሱት?
እጅግ በጣም አጨቃጫዊ ሀሳብ ነው::
ሴቶች አስብወ አውጥተው ስለሚወስኑ ከሄዱ አይመለሱም ይባላል! በዚህ ሀሳብ ዙርያ ዴቭ ሳክስ , ብሩክ carter x ኤደን ምሳ እና ከሌለሎችም ሰዎች ጋር ውይይት አድርገናል::ከትዳር በፊት ምን መደረግ እንዳለበት እና አብዛኛው ትዳር ለምን fail እንደሚያደርግም ማንያዘዋል ሀሳቡን አስቀምጧል::
ይህንን ቪዲዮ እየተመለክታችሁ እንድትዝናኑበት እና እንድትማሩበት አቅርበንላችኃል::
Негізгі бет ወንዶች መቁረጥ አለብን : ዴቭ ሳክስ | "ሴቶች ከወሰኑ አይመለሱም" ብሩክ Carter x | በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ሴቶች vs ወንዶች
Пікірлер