KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ወንዶች የሚያፈቅሯትን ሴት ለምን ይለያሉ?
Күн бұрын
ወንዶች የሚያፈቅሯትን ሴት ለምን ይለያሉ?
Рет қаралды
127,169
ADDIS INSIGHT
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 250
@ADDISINSIGHT
4 жыл бұрын
Watch our latest dating game show with a big price @ kzitem.info/news/bejne/soGdymGIqH2bd5w
@samiramuhammad8123
4 жыл бұрын
እረ መልሱልኚ እህቱች የማቀዉ እኔ አገር ነዉ እና ግን መጀመራ ግንኚነት ይፈልገኚ ነበር እኔግን እቢ ብየዉ ተለያየን ግን አሁን ጥየዉ መጣሁ ዱባይ አሁን ላይ ላግባሽ እያለ ይጠይቀኚ ጀመር ምን ትሉኚ አላቹህ መልስ እጠብቃለሁ በተስፍ፡፡
@wubgetahassen5387
4 жыл бұрын
@@samiramuhammad8123 አንቺ ትወጂዋለሽ
@samiramuhammad8123
4 жыл бұрын
@@wubgetahassen5387 አወ ግን እምነት የለኚም በጣም እንዋደዳለን
@wubgetahassen5387
4 жыл бұрын
@@samiramuhammad8123 አምነት የለኝም ግን አንዋደዳለን? ማለት
@samiramuhammad8123
4 жыл бұрын
@@wubgetahassen5387 ማለትማ አላምነዉም እኔ
@ruthyemane619
3 жыл бұрын
1.አታደንቂውም 2.ቀና ንግግር ሲያጡ 3.በሀሳብ አለመስማማት 4.መጀመርያውኑ ኣላፈቀረሽም 5.ደጋፊ ሲያጡ 6.የስሜት ትስስር ሲያጡ 7.በጣም መጣበቅ 8.ካንቺ ጋ ሲሆን እራሱን መሆን ካልቻለ 9.በራሴ ሙሉ ነኝ እምትዪ ከሆነ 10.ስሜቱን(ፍላጎቱን) ችላ ስትይ
@user-un1ip4gj4m
3 жыл бұрын
Tekkel.mar.ena.alagabawm.gen.asebalaw.bareci
@MrGamer-yb4pr
3 жыл бұрын
እረወድያልኚ
@hayatmehdi5878
Жыл бұрын
ቅናት ረሳሽ
@peaceforethiopia7420
4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሀሳብ እኔ ወንድ ነኝ ካገባሁ 7 አመት አልፎኛል ያልሺው ነገሮች ሁሉ ልክ ነው። ጎበዝ በርቺ ምርጥ ልጅ ነሽ።
@sofitube6115
4 жыл бұрын
*ዊንታዬ ትክክል ነሽ ብርችልን ለምስጨን መርጃ😍🙏*
@mrjohn5655
4 жыл бұрын
ይሄማ በኛ በወንዶች ብቻ አይደለም በሴቶችም በኩል ነው ማለት ተፈቃሪው ፍቅር የማትረዳ ወይም የማይረዳ ከሆኑ አፍቃሪው ከጊዜያት በኋላ መለየቱ ግድ ይላል። Anyways I like your advice and keep you safe my beautiful young lady.
@meskermgetachw6549
4 жыл бұрын
ዋዉ በርች መሬቲ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤💚💛 ስለ ምክርሸ አ🎤
@goodnews2392
4 жыл бұрын
ዊንትሽ ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ የወንዶችን ልብና ሙሉ ሀሳብ አውጥተሽ መናገር በመቻልሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም። thank you.
@bmherthebezatfiteheekomale621
4 жыл бұрын
ወይ ዊንታና ይህን እሽሩሩ ጠልቼ ቆሜ ልቀርልሽ ነዉ እኔ በህሊናዬ ትክክል የመሰለኝን ሆኜ እኖራለዉ እንጂ ማንንም እንደ እንቁላል ስንከባከብ አልደክምም ማንነቴ ካልተመቸዉ መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት የምን መጨናነቅ ነዉ እሱ ጥሩ ከሆነ ስለሴቶች አያስብ 90% ሴት ልጅ ልዩ ናት እነሱ ፀባይ ካላቸዉ።
@qdvqdbwdbwfqfb5633
3 жыл бұрын
👏🌹
@user-se9cb3gu5x
4 жыл бұрын
አፍቅረሻለሁ እያለ ሲያሽቃብጥ ነበር ኮራና መጣ ድምጡ ጠፋ እኔም ዝም ብየ ሆዴየ ታመመ ለትምህርቱ እናመሠግናለን
@aldanawendal4282
4 жыл бұрын
ያንች ከሆን ይመለሳል
@SS-bt2uh
4 жыл бұрын
ከከከከክክ
@qdvqdbwdbwfqfb5633
3 жыл бұрын
ክክክክ ወደት ገባው አልፈለሹም
@መክሊት-ፐ4በ
3 жыл бұрын
የኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ይገላ እግዚአብሔር ለኔ ያለውን ምርጥ ሰው ይሰጠናል።
@fasikafasika9707
3 жыл бұрын
ጥርግ ይበላ ሰዉ ቢሔድ ሰዉ ይተካል የምን እሹሩሩነዉ እያልሽ ያለሽዉ ወንድልጅ ክብር ይገባዋል ነዉ አዎ ይገባዋል ነገር ግን እሹሩሩ ማለት ግን አያስፈልግም እስከመቼ ነዉ እምንታገሰዉ እድሜሽንልጅነትሽን ዉበትሽን ሙጥጥ አርጎ ሲጨርሰዉ ነገ ወጣ ሲል ሌላ ቆንጆ ሴት ሲያይ ደግሞ እሳንም እንደዛዉ ያረጋታል
@ethiopialovelove6090
4 жыл бұрын
አይ ወንዶች ምንናችሁ ይታመን ስለመረጃው እናመሰግናለን አድናቂሽ ነኝ ዊንታናየ✅✅
@yifruhailu5268
4 жыл бұрын
Your topic tonight and the explanation you gave was superb. Please keep up the good work. Thank you and good luck!!
@Aftakintubehabesha
4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ፡፡ እስካሁን በበሽታው በሀገራቺን የተጠቁት ቁጥር ፲፪ ደርሷል ጥንቃቄ ይጨምር አደራ #Abol tube
@qdvqdbwdbwfqfb5633
3 жыл бұрын
አሪፍ ነው እህት ግን ሁሉም ነገረ መሆን የምችለው እግዚአብሔር የፈቀደው ከሆነው በምንም ሁኔታዎች መለየት አይችልም
@yemanetesfazion5814
4 жыл бұрын
ፍቅር ከለ ግልፀነት መኖር አለበት. ለማንኛውም ጥሩ ሃሳብ ነው ከትይበት.ብዙ መውለድ ከፈለግሽ የራሺስ ጉዳይ ነው
@አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው
4 жыл бұрын
ተመችቶኛል Wow ነው ❤❤
@cbjkcbjkk334
4 жыл бұрын
ትክክልነሽ. በጣም. እናመሠግናን. በናታች. ኮሜት. በኮሜት. ያሥፍልጋታን.
@bari3198
4 жыл бұрын
እውነት ተናግረሻል እኔ በሂወቴ የምጠላው ነገር ችግር የምታወራ ከዛም እኔ አውቃለሁ የምትል
@salam1297
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@emyasefa1592
4 жыл бұрын
Thanks የዘሬዉ የኔ ጥያቄና ሀሳቤ ነዉ
@mrw2190
4 жыл бұрын
ሀይ ዊንታ ብዘገይም መደነቅ ስላለብሽ አደንቅሻለሁ በርቺ ብዙ ሀሳቦችሽ ገዢ ናቸው::
@ketargenet5091
4 жыл бұрын
እኔ ይህንን አሁን የምትናገሪውን ነገር በሙሉ በማጣት ከባለቤቴ ጋር እርቂያለሁ ብሶብኝ ተሰድጃለሁ ። የውስጤን ችግር በጣም የተረዳሽኝ ይመስለኛል የልብ አውቃ ነሽ ከመሄድም ተሰደድኩ አንችም የምታፈቅሪውን ይስጥሽ ብዬ መርቄያት ተለየሁ። ሶስት ልጆች አሉን ነገር ግን ስለ እኔ ምንም አታስብም።
@Hkhk-ff3iw
4 жыл бұрын
ወድሜ ማወቅ ያለብህ ትዴር ገመድ አደለም ታስሮየሚፈታው ሶስትልጆች ሁሉኖሮህ ያተፍላጎት ስላላሟላች ስላልተረዳችህ ትዳር የመሰለታፈርስ አለህ በጣም እራስወዳጅነህ ትንሽስለ ልጆቹአላሰብክም እዴ ያባትፍቅር ስታስርባቸው ትዳርውስጥ በሁለት አዳቸው ካልተረዱ በግልፅመነጋገር እኔኢሄኢሄን እፈልግአለው ብሎ መነጋገር እጂ በነገር አይታፈርም በተግባር እራሱ አልታፈረም አሶላስትጋፈፉ አድሁለት ሶስት ብላቹ ወልዴቹ እሱዋ ብትስት አተ ማስተካከል ጉድለቱዋ የመሸፈን ግዴታአለብህ ሙሉሰው የለም በተፈጥሮ አረ ባካቹ እንተሳሰብ እንቻቻል ልጆቹ በማሀላቹ ይሰቃይአሉ ወይ በናት ፍቅር አይገቡ ወይባባት ፈቅርአይገቡ የሰውልጅ ንፁፍቅር ይበቃዋል ከቁሳቁስ ይልቅ እና የተሰማኙነው እና ልልጆች አስቡ እናተ በሂዮት እያላቹ የቲም ሆነው ባይተዋሪሆነው ፍቅርን ተነፍገው ኢሄየናትእና ያባት ችግር ሞኝነት ልልጆች ይተርፋል እና እባካቹ ለራሳችን ብቻአናስብ አቦሶ እራስወዳጅአንሁን ልትዳርቦታ እንስት የሂዮት ዋነኛው ክፍልነውእና ደስታሚገኘው በትዴር ውስጥነው እና እንቻቻል ባስተሳሰብ እንብሰል ባይነኝ ፈጣር የሚበጀንን ይስጠን።
@meniyemaryamtube2650
4 жыл бұрын
አረ ወንድ ልጅ ሲንከባከቡት አይወድም
@RaniRani-vt7se
4 жыл бұрын
Wisha aydelu
@hanabelay4244
Жыл бұрын
Ikko❤
@ልኑርበትዝታህ-ጘ2ከ
3 жыл бұрын
እኔ ግን በተፈጥሮየ ምንም ባፈቅር ችላ ካለ እርግፍ አድርጌ እተወዋለሁ ይቅርታ አልጠይቀውም ሲመጣ ግን እቀበለዋለሁ ችግርም ሲያጋጥመኝ ሳልነግረው ችግሬን እፈታለሁ ወዶች ለኔ ምንም አይደሉመሰ ትዳር መያዝ ሰላለብኝ ብቻ ይዣለሁ ፍቅር አያሸንፈኝም ኸሊወሊ ወዶችን
@nafeeaahmed9517
Жыл бұрын
ወላሂ እደኔ እኔ ቶሎ ፍቅር አይዘኝም. ተያዘኝም. በጣም አፍቃሪነኝ. እደዛም ሁኖ. ሚጠባረር ከሆነ ዳ ትዕግስት የለኝም. አስቀይሜው ይለየዋለው
@ሀገሬክብሬነሽ-ነ2ዘ
4 жыл бұрын
እናግባህ አሉኝ እያ ነው እኔም ደስ ይላል እጣ አጣጥላቸውና አግባቸው እያልኩት ነው ። ወንዶችን ፌት መስጠት አስፈላጊ አይደለም
@samiramuhammad8123
4 жыл бұрын
ይህ ዋሽቶነዉ ማር ብርሽን አደራ
@MYEMPIRE12
4 жыл бұрын
God bless you Winta.
@asefamamo1352
4 жыл бұрын
ሰባተኛው ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው
@abrahamzekios2666
2 жыл бұрын
Good thanks from tigrayns USA.
@smedia4175
4 жыл бұрын
ዛሬ እኮ መናገር ያቃተን ሁሉ ተናገረሽልን እናመሰግናለን
@ሳራሳራ-ኈ5መ
4 жыл бұрын
😀😀
@sofitube6115
4 жыл бұрын
ለዛም ነው fb ፖስጠ ያርክላት?🏌😜
@smedia4175
4 жыл бұрын
@@sofitube6115 አዎ ትክክለኛ ወይም መካሪ ሐሳብ ከሆን ሰዎች ሁሉ እንዲማሩበት ሼር እናድርግ
@sofitube6115
4 жыл бұрын
@@smedia4175 😁😁😁😁😁🤔💪
@missrragobbe7147
4 жыл бұрын
🤪
@teejaay585
4 жыл бұрын
በጣም እወድሺ አለሁ እህታችን
@በላይሴትአበራ
4 жыл бұрын
Thenk you
@ermaboy5547
4 жыл бұрын
Waaaaaaw can u please make me comment you my dear Winta??? Coz i can't say a word expect watching the video many times. Well done Girl i LOVE YOU👍👍👍👍
@jonihaile8415
4 жыл бұрын
I liked your advice wintaye
@hamoud4071
9 ай бұрын
ትክክል 👌🥰🥰🥰
@tigistbirru4622
4 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው
@አስቴርየማርያምልጅኢትዮጵ
4 жыл бұрын
ትክክል እህት
@ahemdali5233
4 жыл бұрын
You Are Wise &Beauty Full Lady
@ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ
Жыл бұрын
ትክክል የኔ ማር
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
4 жыл бұрын
እርጋታሽ ደሥ ይላል
@venishbedju8424
4 жыл бұрын
በርቺ ልኝ የኔ ማር ልክ ነሺ እናመሰግናለን አሪፍ ነገር ነው የምታቀርብዉ ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑሩ ልኝ ክፉዋችሁ አልስማ ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ይሁን ከምንሰማው እና ከምናየው ነገር ሁሉ ስሌ ድንግል ማርያም ብለን ማረን አቤቱ አምላካችን ሆይ 🙏🙏👈
@sarah-oq9yh
4 жыл бұрын
amen 🙏
@fgfu8706
4 жыл бұрын
Thank you mar
@yaredfiseha2565
3 жыл бұрын
Thank you so much
@kvivehvugivsbj7811
4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው. ግን. አንገትሺ ላይ. መስቀል. አድርጊ
@Roze-tm7ry
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስታምሪ ቆጆ ነሽ 9ናልኛ ግን ብዙም አልገባኝ ሌሎችሁ ሁሉ ትክክል ናቸው ተመችቶኛል በርቱ
@heniheni7495
3 жыл бұрын
ትክክል የፍቅር ስሜት ይጠፍል ያልሽው።ሁሌ ስለ እቃ ስለ ቁስ።አንዳንዴ እንደውም ማትወደኝ ይመስለኝል።ልለያትም አስባለው።
@htdvjthr1hu4grhdhr50
4 жыл бұрын
ዊታና አሪፍ ምክር ነው አመሰግናለው በርቺ
@solomontuem5793
4 жыл бұрын
Wonderful and true advice
@umabdulrazaqatube5305
4 жыл бұрын
thank so much 😇😍😍😍
@danielgeleta8979
Жыл бұрын
thank you turu aseb new berch!
@Adis-lh9zj7xs4i
4 жыл бұрын
Ewnunit new sis yewodochin bharyet new yekarbshuwu thank you❤❤❤🙏🙏
@ኡሙአይመን-ወ5ከ
4 жыл бұрын
ኢነመሰጊነሊንጠ አሪፍ ነዉ ቀጢዪበት ማርርር
@ahemadtegegne5688
3 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ በርቺ
@muhidennasir7777
4 жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ ትምህርትሽ ትመችቶኛል
@muhidennasir7777
4 жыл бұрын
ቀጥይበት እንዲህ አይነት ትምህርት ለብዙ ሴቶች ውሳኝ ትምህርት ነው
@ekramshah4339
4 жыл бұрын
ዋው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yemanetesfazion5814
4 жыл бұрын
ይዘምባል አዚህ ሰምሁሽ ስል ፍቅር ተኝሁ ስል ፍቅር ነው የምትአስታምር በዚህ ሁኔታ ብትያዝ ዋይ ቢያዝ ምን ማርግ አልባት ኮረና ወክታዊ
@fishtsegaye2832
4 жыл бұрын
Do you have the Reverse Side ማለት እኛ ወንዶችን እንድንጠንቀቅ የሚሆነን ? Telegram Channel ላይ ብትፖስቱልን ። ኣመሰግናአለሁ ።
@jemubelanedmayaye3210
4 жыл бұрын
Eri melaktim bethogni wendoch bemtyu Hulu aykomum mar thanks lmkershe
@እግዚኣብሄርጓሳይየይእዩ
3 жыл бұрын
የነ እህት ከምሬ፣ በታም ትገርምኘል ሃሳብሽ፣ ሁሉ ትክኪል ነው። ዊንቱ እህት አምላክ ዕድሜና ጥና ይስጥሽ። ከኤርትራ ነይ
@munirkhalid831
4 жыл бұрын
Bravo we are proud of you.
@store8674
4 жыл бұрын
አወይ እኔሥ ወዶቺን ማባረር ሁኖል ሥራዬ ይታባቱ ብቻ አገር ሠላም ትሁን ወዶቺ እዴዉ ግራ ናቸዉ
@ethiopialovelove6090
4 жыл бұрын
ወንድ ከለለ እኮ አገር የለም🙄😁😁
@store8674
4 жыл бұрын
@@ethiopialovelove6090 መቺ ወንድ ከምድር ይጥፋ አልኩ የዘመኑ ወዶቺ ለፍቅር ከእዉነት ዉሸትን ያሥበልጣሉ አብዛኛዎቺ ያን ሥል መልካምም አሉ
@ethiopialovelove6090
4 жыл бұрын
@@store8674 አወ የው ባንዳንዶች ምክንያት ሁሉም አንድ ስለሚመስሉን ነው ገብቶኛል ያልሽው እህት♥
@store8674
4 жыл бұрын
@@ethiopialovelove6090 እኮ ዉዴ
@asnakbian5721
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክእኔምነኝ
@bahjabitphone2662
4 жыл бұрын
ዋውማሬ ትክክል🤣🤣🤣😍😍😍😍❤️👍👍👍👍👍🤜🤛🤜🤛👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💋💋💋👈❤️❤️❤️💔💔💔💔💗💗💗💗💞💞💞💞💞💕💕💕
@umtyn8344
4 жыл бұрын
ተመቾኛል 😘😘😘😍😍😍😍😍😍😘😘😘
@leelee3495
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bisrabisra6783
3 жыл бұрын
እኔ መቸም ሁልጌዜ መጨቃጨቅ ልማደ ነዉ መራቁ አይቀርም እግድህ የኔ ካላለዉ ይህድጂ ልማደ ነዉ መጨቃጨቅ 😂😂🌹🌹🌺🌺
@merryyemaryam8094
3 жыл бұрын
Thanks
@hanazjsbvsosnfwskoheuncuow7560
4 жыл бұрын
Thanks sistuk ❤😘
@netsanatasmrom6310
3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ በርቺ
@fanaabraha2222
4 жыл бұрын
Betam gebez lij nes kedmeyes belay new ewketes asetewynets leb yezal metkerbesaw hulu arif temehert new enmesgnlen eney konjo
@bilalurgesa234
3 жыл бұрын
I thaks you !
@haimanotworkhech9024
2 жыл бұрын
Betam ewodshalehu
@zahramohammed3090
4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማማየ በርች
@djdmonga3477
4 жыл бұрын
betam betkkel melsuen😍😍😍😍 temelswal yne hihet
@nadarkhan5369
3 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ናው በርቸ
@tsigeroamnspark6352
3 жыл бұрын
❤💛❤
@ethd8561
4 жыл бұрын
ከሁሉም ጭቅጭቅ ያስጠላል 🤦♀️🤦♀️
@janetbrano6182
4 жыл бұрын
ጥሩ ምክር
@issofapapi5154
4 жыл бұрын
ዊንታና በጣም አደንቅሽ አለሁ አቀራረብድን በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት
@tewodrosalemeneh6378
3 жыл бұрын
You got it all right wintana
@aminamaxamed635
4 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ
@monuamohammed120
4 жыл бұрын
ተከድኖ ይብሰል ዊንታናየ እናመሰግናለን
@biruktmm2971
4 жыл бұрын
anchim programshm des ylal 👍😎
@unitityisstrenght6578
2 жыл бұрын
ግን አንቺ ቆንጆ ቁሌታም ነገርነሽ ❤❤❤❤
@user-jw6uu9kf5x
4 жыл бұрын
ለምክርሺ አመሠግናለሁ ግን ማነዉ ያለወዲ ኑሮ የለም ያላችሁ ገደል ይገባ
@mohammedeshetu8129
3 жыл бұрын
Wow it's nice
@mekoye-f4h
Жыл бұрын
ወድልጂ ሲከባከብት አይወድም ኩራታቸዉ አይቻልም😭
@hayatkadr5004
4 жыл бұрын
ዛሬ ጋነ ስተትን አወኩት በሃሰብ ልንስማ አይደለም በተለያ ነጋር ምንከረከር ነው ምመስለው አመሰግናለሁ ትምርቶች ጡሩነው
@meseretyohannes767
3 жыл бұрын
Yeteleyegn wend endemafekrew bemissage negerku esun mersat endalchalku negerkut min chigir alew
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይጨማለቅብሻል መንገር አልነበረብሽም
@wzegyhuyela28
4 жыл бұрын
የምትይው ሁሉ እውነት ነው ግን..........
@tiyaayekiyaaye6369
4 жыл бұрын
Thanks wude batemnew mewodish
@hassantaiba7742
4 жыл бұрын
ክክክ እናመሰግናለን ታዳጊ ያልሆነውን ነው ልልነውዴ ሆሆ ሊበላ
@lemlemabraham2150
4 жыл бұрын
Hi my love good job 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@leticiamoketi333
4 жыл бұрын
Wawoo stamri
@ayanoe587
4 жыл бұрын
eshi berket sihonus erdata yefelegal bezi gize men maderg alebn yeteykewn hulu maderg alebn demo fiker begnzeb yetemenal yemayegebagn yehe new
@wiseman2732
2 жыл бұрын
ሁሉ ምታድርጎው ለጥቅም ብላ እንደቀረበቹ ስያቅ ይሸሻል once he know she's pretender and taking advantage of him, he will run away! 🏃♂️
@biruckmotichibesa3104
3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክሽ አቦ
@addiskebedekebede
3 жыл бұрын
Mejmeriyawunu Alafkereshim Nebr Yalishew Alkebelwm Yesetechiw Meles End Mogn Kayeshiw Weym Beslet Yegodelew Kehon New Eshi
@zemachjimma2976
4 жыл бұрын
ዊንታና በመጀመሪያ ላንቺ ያለኝ አክብሮት ወደር የለውም በተለዬ አስተምሮትሽ ከልብ ነው በቃ ግፊበት ውስጤ ደስ እያለው ነው ምሰማሽ በርቺ
@merongetahun2759
4 жыл бұрын
Wow you are z first girl
@Natnaeldefaru9158
3 жыл бұрын
eski negerigne why girls hate me when i am a good and care sareg enam ewentegna sehon ????????
@makeeyamakeeya2452
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ጀማልወረባቦ-ጸ5ኀ
4 жыл бұрын
በዚህሰአት ስለ ኮረና መከላከል ብታወሪ ይሻልይስለኛል ለምሳሌ እጂን መታጠብ
@geneterekalo6521
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
Пікірлер: 250