የፖለቲካ ማኅበር፣ ፓርቲ ወይም መሪ ወደ ስልጣን ለመምጣትም ሆነ በስልጣን ለመቆየት፣ ለፖለቲካ ስራ የሚያንቀሳቅሰው፣ ምርጫ የሚመርጠው፣ ድጋፍ የሚያደርግለት ጥቅሜን ያስከበርልኛል፣ መብቴን ይጠብቅልኛል መሰረታዊ ጥያቂዎቼን ይመልስልኛል፤ የሚለው ህዝባዊ መሰረት(constituency) ያስፈልገዋል፡፡ ከወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታዎች በመነሳት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሚመራው የገዢው ፓርቲ፣ ብልፅግና ህዝባዊ መሰረት ማን ነው? የት ነው ያለው ብለን እንጠይቃለን፡፡ #YamareDukaን ይከታተሉ፡፡
Негізгі бет የብልፅግና ህዝባዊ መሰረት ማን ነው?
Пікірлер: 10