KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የባቡጂ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ
Күн бұрын
የባቡጂ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ
Рет қаралды
245,790
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 212
@dawitmareyam6598
Жыл бұрын
ልጅቷ ደስ ስትል ፍልቅልቅ ልጅ ነች ባቡጄና ፍልፍሉ አድናቂያችሁ ነኝ ።
@dawitdengede2300
Жыл бұрын
ቤት ለቤት እንደፖሊዮ ከታቢ እየዞርክ ማዝናናት ጀመርክ ወረፋ ከሌለ እኔም ጋር ትመጣለህ አንደሸገር ዳቦ መሸጫ ሱቅ ወረፋ ከሌለ
@godahoda991
Жыл бұрын
ከምር የመላው ኢትዮጵያውያንን ሳቅ ነው የምትስቅልን የሚመስለኝ የእውነት ሳቅ ከጠፋ እኮ ቆዬ ።ከምር ካንች አየሁት በስንት ጊዜዬ ።ኧረ ሳትሳሽ አካፍይን ይበቃናል።በፍልፍሉ መሳቅ እራሱ እኮ ከቀረ ቆዬ።
@ሰላም-ፀ4ተ
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@salamontube
Жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ አርቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖች 💔💔💔💔
@mistiremarakigeremewu5881
Жыл бұрын
Kekilk belachew mixer shebrtenga man tesded alw
@samuelmulugeta3658
Жыл бұрын
አህያ
@fiqreasefa6947
Жыл бұрын
አሁን ይሄ እርእስ እዚ ለይ የሚፃፍ ነው ፍልጥ
@samegetu4387
Жыл бұрын
ፍትህ የሚጠየቅበት ቦታ አይደለም እከክ
@KedirEbrahim-gr3jv
11 ай бұрын
@@samegetu4387ግም
@wellotube2
Жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር √
@KedirEbrahim-gr3jv
11 ай бұрын
አሚን
@DebruaDelelegn-y1b
Ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@AlmazMmam
Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@Belete-zm4tz
25 күн бұрын
C@@KedirEbrahim-gr3jv
@IStyle714
Жыл бұрын
ሳቋ ደስ ይል ነበር 😁 ባቡጂን ስታይ የሆነችው መሆንና ያወጣችው ድምፅ ግን 🫢 😙 😏 🙄 ፍልፍሉ መሀል ላይ ሙዝ ልጦ ሲያላምጥ እንዴት እንደበጠበጠኝ 😅ይሄ የኮካ ጠሙስ ራስ 😂😂😊
@coolnassa1420
Жыл бұрын
To be honest ባቡጂ ይመቸኛል እራሱን ይመስላል ትክክለኛ የአራዳ ልጅ እንደዚህ ናቸው ብዙ ነገር ከተማ ውስጥ ያደጉ ናቸው ...ስለዚህ የሚያየውቀው የሚገባው የአራዳ ልጅ ብቻ ነው
@abiman6740
Жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያን
@samuelmulugeta3658
Жыл бұрын
ማን እንዲሰማህ ነው እዚ ??አሰብክ ለመባል ነው አህያ።
@SH-js3xc
Жыл бұрын
ባቡጂ ግን ምን ነክቶት ነው በቁምጣ የመጣው🤔 መቼም ትኩረት ለመሳብ አይሆንም!! በነገራችን ላይ ባቡጂ በጣም አንባቢ ነው፣ከ 25,000 በላይ መጻሕፍትን ሊያነብ ነበር😜
@getahunkifle6118
Жыл бұрын
😂😃🤣😋
@fitsumalayu6787
Жыл бұрын
ደስ የምትል ሴት ናት ፍልቅልቅ ይመችሺ🙏🙏🙏🙏
@RasEthiopia.
Жыл бұрын
ሰው ሲፈጥረው ኣንዳንዱ ሯጭ ሌላው ዘፋኝ ሊሆን ይችላል። ሲፈጥረው ኮሚክ ፍልፍሉ ነው። በየቦታው ፊቱን እያስመታ ገንዘብ መሰብሰብ ይችላል። ባቡጁም ጥሩ personality አለው።
@movieswewontforget4116
Жыл бұрын
ባቡጂንም የሚያደንቀው አለ??😂😂😂
@haimedeleke2317
Жыл бұрын
ምን ለማለት ነው? ቀናነት ለእራስ ነው ካለወደድከው በዝምታ እለፍ
@fike-official_youtube9304
Жыл бұрын
Awo
@movieswewontforget4116
Жыл бұрын
@@haimedeleke2317 ጥበብን አፈር ሲያበላማ በዝምታ አላልፍም
@movieswewontforget4116
Жыл бұрын
@@fike-official_youtube9304 አብራቹ ፎቶ ተነሱ
@haimedeleke2317
Жыл бұрын
@@movieswewontforget4116 ጥበብን አውቃለሁ በዝምታ አላልፍም ካልክ በጥበብ አስተምር እንጂ በስድብ እውቀትን አትለግስም ::
@AyinadisChekole
Ай бұрын
ወይ ሣቅ እንዲህ የምንሥቅበት እግዚአብሔር ያምጣልን ናፈቀን
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
Жыл бұрын
*ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን* 😑ሴት ልጅ ከሳቋም ከአነጋገሯም ከአለባበሷም ቆጠብ ስትል ነው የሚያምርባት እንዴ ዶሮ ማስካካት ያስጠላል ባቡጅና ፍልፍሉ ባንድ ስላየዋችው ደስ ብሎኛል ስወዳችው💋
@tadroschaka7332
Жыл бұрын
ዝምበል ዲክታተር ወንድ ይሁን ሴት እንደፎሎገው ቢስቅ ምን ችግር አሎዎ ጮቃኝ የሆናቹ ህዝብ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
Жыл бұрын
@@tadroschaka7332 ክክክ😀😀 እንዳው ምናለ አማረኛ ፊደላትን ተምረክ በነበር መጀመሪያ አፃፃፍክን አስተካክል ዶሮ የሞነጨረው አስመስለክ ፅፈክ ሠው ለመውቀስ አትቸኩል😄
@DebruaDelelegn-y1b
Ай бұрын
👏👏👏
@zinet4736
Жыл бұрын
እዉነትም ሳቅ ተራ እሚሥቅ ሠዉ አግኝቷል በጣም ሳቀች
@yifatuzegeye3808
Жыл бұрын
እንዴት አይነቷ ክብ ነች በናታችሁ ለመጀመሪያ ጊዜ በሷ የተነሳ የነዚህን ለዛቢስ ፕሮግራም ጨረስኩ !
@yidenekaltadesse8508
Жыл бұрын
ሳልወድ በግድ አሳቃችሁኝ ባቡጄ እኔም አድናቂህ ነኝ በጣም ትመቸኛለህ ለማንኛውም ወደቁም ነገር ስገባ በኢትዩጵያ ያለምንም ጥፋታቸው በግፍ የታሰሩ እስረኞች ይፈቱልን እያልኩ እጠይቃለሁ ግን ማን ይሆን የሚሰማኝ ብልጽግና ካካካካካ
@djnatmer2022
Жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነበቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ kzitem.info/news/bejne/wndttqOObGaVdYI ሰላም ፍቅር ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
@kidisttamerat2509
Жыл бұрын
ልጅቷ በቀልዱ ሳይሆን ፊታቸዉን እያየች ነዉ ምትስቀዉ!
@DebruaDelelegn-y1b
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@halidnasrdhalidnasrd5586
Жыл бұрын
አሣሣቅዋ ዘይት ተመጋቢ አትመሥልም ይሄ ሣቅ ማውቀው ዘይት 280 እያለ ነው ይመች ፍልፍሉ ይመች ሥለሙዙ ነፃነተህ ወድጄዋለሁ ግነ ፃፍልኝ የምር ውሃ ሥፖሠር ላርጋቹ ሁሌም ቀረፃ ላይ ምትጠቀሙት ውሃ ብቻ የተወሰነ ለሁሌም
@zahramohammad5812
Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@solomonbegena5271
Жыл бұрын
አንቺ እቴ የደላሽ ነሽ በዚህ ዘመን እንዲህ እንዲህ አይነት ፍንደቃ !!
@azebedaniyl
Жыл бұрын
ፍልፍሉ ግን በቀን ስንት ኪሎ ሙዝ ትበላለክ አንተ በምትበላው ነው እንዴ ሚስትክ የምትወፍረው
@yttugyygttff5531
Ай бұрын
ባቡጂ ነብስ ይማር😢😢
@vrenkomashimane2000
Жыл бұрын
የአባ buchee ነገሻ ሶማል ጁንታ ማለት ነው የጌታች ማሪያ jundaa ዘር ነው
@AbebechTaye-h2n
27 күн бұрын
እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ለካ ከኔም የሚብስ ሰው አለ እንዴ በሳቅ 😅😅😅😅
@eyayumanyzewal
Жыл бұрын
እንኳን ፈገግ በርገግም አያደርግ ልጅቷን በማያስቀው ምትስቀው ክፍያዋ ነው ሌላው አልታይ ያላችሁን ኘሮግም የግድ በልጅቷ ሳቅ እይታ ለማግኘት ነው ። ሰብሰብ እንዳላቹ እልቅ የበጋ ስንዴ ብዘሩ ውጤታማ ትሆናላችሁ ።።።።።
@መርያምወርቅቾ
Ай бұрын
አሽቀበጭ ሁላ ተደ ለምን ባቦጄ ቀብር ለይ የልታጋኘቹ ምደረ አስማሰይ እሄኔ አብታም ቢሆን ማን ይቀድማቹ ነበር
@ghch5418
Жыл бұрын
አረ ያቺን ሴት ሁለይም አቅረቦት እዴት እድመወድት ያሳቄ ምንጨናት ወላ
@GenetWende
28 күн бұрын
ባቡዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@abacustech0912
Жыл бұрын
ይክበር ይመስገን እግዚአብሄር ሀገራችን ሰላሟን ያብዛለን
@ermitube9480
Жыл бұрын
አይ ባቡጂ ደግሞ በቁምጣ በወረቀት ውስጥ የሾለኩ እስፒሎች ነው የሚመስለው
@dzberihun1423
Жыл бұрын
ክክክክክ ክክክክክክክ
@አሲያ
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@lilygirma5372
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@tenad7309
Жыл бұрын
ዋዉ አቅሌስያን በድጋሚ ስላቀረባችሁዋት በጣም ደስ ብሎኛል😃😃😃👍”ባቡ ጄ ይ" አጠራርዋ በጣም ደስ ይላል ::
@mulatyalew2894
25 күн бұрын
ስማ ወንድማችን ስትል አታፍርም ወሬኛ ነውረኞች ናችሁ አርቲስት ስትሉ።
@BayushSitaayew
27 күн бұрын
ነፍስ ይማር 😭💔💔
@mataralsuwaidi3463
Ай бұрын
❤ባቡጂ😢ነፍስ ይማር
@መትዮቹዩቱቪ
Жыл бұрын
ባቡጂ በጣም አድናቂክ ነኝ ደሞ ጠፍተካል
@wesnomenesat2339
Жыл бұрын
ፍልፍሉ ሲያላምጥ በነጠላ ጫማ ሚሄድ ነው ሚመስለው
@joewellajoe5377
Жыл бұрын
Betam Sake BEZABAT ..... Betam YAMAL 🤕🤧🥵 Betam KOLATE mene YASAFEDECHAL ?
@abdichala8960
Жыл бұрын
ጭገራም ታዲያ ተልቅስ
@abdichala8960
Жыл бұрын
ችግራም
@danielnigatu1983
Жыл бұрын
ፍልፍሉ ኮሜዲው ሳይሆን ወጉ በጣም ይመቸኛል ኮመዲም ጎበዝ ነው ግን ወጉ መሬት ጠብ አይልም
@SamanthaSigmoidfried-co5be
21 күн бұрын
ሴትዮ በጣም ነውሳቋ ያናድዳል “ ያለሽ ይበቃሻል” 😂😂😂😂😂😂savage
@SunshineTube87
Жыл бұрын
Filfilu eko Nigus new, stand-up andegna. Sayatena lerejim gize dingetegna keldochin yifetral✌✌
@Abera-v7n
16 күн бұрын
ቁሌታም አጁዛ አሮጊት የሚደብር ሳቅ የውሸት ሣቅ ሣጋቱራ
@getubest6908
Жыл бұрын
ልጅቷ ከሳቅሽ-ውፍረት:- ትቀንሻለሽ ብሎ ዶክተር! አዞላት መሰለኝ😂😂
@tube-ms3iq
Жыл бұрын
ክክክክክክክ ወየው
@getubest6908
Жыл бұрын
@@tube-ms3iq 😂😂 ፈታ! በሚለው
@abelabera9889
Жыл бұрын
ፍልፍሉ ብቻ ቢያወራ ደስ ይለኛል ፍልፍሉ ሳቄ ነው ልጅቷ ሳቁዋ ደስ ይላል። 😂😂😂😂
@unitedethiopia7457
Жыл бұрын
ባቡጄ ኮምጣጤ ፍጫት እንዳትለቅ ግልፅ ጦርነት ነው የጠየቀችህ :: ፍልፍሉ እንደሆነ ነርድ ነው ለማእድን ቆፋሮ አይሆንም😂
@መሬምመሬም-ደ2ወ
Жыл бұрын
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች በረራ ይከፈትትትትትትት
@BerhanuDossa-eu4ru
Жыл бұрын
ye ewunet lemenager babuji yemibalew sewuye artist aymesilegnin . betam aselchi sew new
@HANNA-qy5bl
Жыл бұрын
ወይ ፍልፍሉ ደስ ትላላችሁ
@bogalechgebre6560
Жыл бұрын
ፍልፍሉ ስትበላ የሚወጣው ድምጽ ይሰቀጥጣል። ምነው ማይኩን ራቅ ብታደርገው?
@GalilaRout
Жыл бұрын
የፈጣሪ ያለክ ምን ጉድ ነው ዝም ብሎ መሳቅ 🤔🤔 ለካ ሳቅም ሲበዛ ያጥወለውላል
@أحلامالكلامالكراهية
Жыл бұрын
ይቺን የሞተቺ ፈረስ የምታክል ቂሪላ ከየት ነው ያመጣት ስታስጠላ ዝም ብላ ታስካካለቺ በሆ ባልሆነው ከአቢዳ ወጪ ሁላቺሁም ስታስጠሉ
@stotawtsega4256
Жыл бұрын
እች የንብ ቀፎ ያለ መሳቅ ሌላ ቁም ነገር የላትም
@BirukMuche-nv2fv
Ай бұрын
የጌጃ ሰፈር ልጅ ነህ ዝም ብለህ ልደታ አትበል
@wubittekelu4068
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትያለሽ ሳቅሽ አንቺ እየሳቅሽ ራሱ ይናፍቃል፡፡
@harounmd701
Жыл бұрын
ባቡጂ በጣም በጣም በጣም ነው የምወደው የማይሠለች ነው ፍልፍሉ አንድ አይነት ነው ለኔ ይሰለቸኛል ልጅቱ ሳቁን ትሳቀው
@user-qs1pv5
Ай бұрын
የልደትዬ ልጅ ሆኖ የማይወደድ የለም የሰው ወርቆች ነን ፍቅር ጨዋታአዋቂ ሰው ወዳድ ነን ልደትዬዎች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏
@yaredmellise2737
Жыл бұрын
አረ ስታወሩ ብትውሉ አትሰለቹም የምር ሳኩኝ ቺካ ካላገባች ባቡጂ ይሙትባት
@dzberihun1423
Жыл бұрын
ዛሬ በቃ የወፍራም ሴት ልጅ ዳቦ አመረኝ በጣም ቆንጆ ናት ዳናይት መክብብን በቁንጅና ትበልጣታለች ክክክክክ
@Ya-rm4qp
5 ай бұрын
አይ እናንተ በቃ ሴት ስትስቅ ካየህ ያምርሀል።በኋላ ምን ይከተላል ምናምን አትሉም።
@fasilalemayehu9858
Жыл бұрын
ዘገምተኛ አገኛቹ ስራቹን አቀረባቹ አጁዛ ሁላ
@makamohamed3279
10 ай бұрын
ኧረ ፍልፍሉ ፍትህ ለተከታታዮች አንተ ምታኝከውን ያዳምጡ ወይሥ ጨዋታውን
@mhsenailmhsenail2098
Жыл бұрын
ልጅቷፈንዲሻነች ፐታድላ እኔማእንዲህከሳኩአመታትንአስቆጥሬያለው ሳቅሽደስሲልድምቡሽቡሽ
@gizachewaberaabera6524
Жыл бұрын
አንድ አንድ ሰዎች ከቤት እነስሰት መንን ትወደለህ ስበል አይጥ ይለል የልጅቱዋም ነገር እንደዘ ነዉ
@destamelese3244
Жыл бұрын
ዋዉ የኔ ቆንጆ የእዉነት ሳቅ ይህ ነዉ ሳቅ ጠፍቶአል ከሁላችንም እና አሁን ያንች ሳቅ ደስተኛ አደረገኝ ፍልፍሉ አዲናቂህ ነኝ ከኳታር ዱሀ
@abrhamtesfay2172
Жыл бұрын
ወይኔኔኔኔኔኔ ሰልጅቶ ስትመች ደስ ትላላቹ
@eyobgebreselassie511
Жыл бұрын
Babuji you should have your own KZitem channel.
@lijmilytube1553
Жыл бұрын
ባቡጂ በቁምጣ
@userenter2635
Жыл бұрын
ልጅቷ ዋውነች❤❤❤❤
@maledatube1208
Жыл бұрын
እንዴ ፍልፍሉ እየበላህ ነው ሊጥ እያቦካህ ነው😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Sam_Smith_7
Жыл бұрын
Woww yeljtwa saq😄😊
@mafitube340
Жыл бұрын
ፍልፍሉ አላመጥከን እኮ
@GdhjshJshjdhd
Ай бұрын
ባቡጂ ነፍስ ይማር😢😢😢😢
@meb71219
Ай бұрын
ኧረ ፍልፍሉ አስራብከን
@bekelegessesse2601
10 ай бұрын
በርሜልዋ እንዳትፈነዳ።
@Aየመርሳዋቀበጥ
Жыл бұрын
ባቡጀግንመቸነው የምወፍረውበጣምነውየምገርመኝ
@Ismael-isa
Жыл бұрын
ዝም ብላ ትገጣለች እንዴ
@maretmaret9548
Ай бұрын
ባቡጂ ነብሰ ይማር😢😢😢😢
@zolzol7995
Жыл бұрын
እንጠብቃለን
@DagmawiAyalew-l5i
25 күн бұрын
ባቡጂ ነብስ ይማር
@KedirEbrahim-gr3jv
Жыл бұрын
አይፍልፍሉ ሰዉለማዝናናት ነዉ እኮየተሰራሀዉ
@abelgirma4220
Жыл бұрын
ልጅቷቷ አንደኛ
@sara46076
Жыл бұрын
ሳቅ ጥሩ ነው ግን በዛ ተንዛዛ
@lifetree7177
24 күн бұрын
የማነች ለፍዳዳ!
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ባቡጂ አድናቂህ ነኝ ወይ ፍልፍሉ የሆድ ነገር አይሆንልህም 😀😀
@netsaneteshetu8637
Жыл бұрын
Menew, Menew, Menew Sak Tera do you need a follower or do you want to close your channel? Yehema 10kg muz yasbelal. Siastela
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
Жыл бұрын
ባቡጂ ምንም አርቲስት አትመስልም ቢያንስ አለባበስህን እኳ ብታስተካክል የሌሎቹ አርአያ ብትሆን አርትን ታሰድባለህ!!!
@amayumitiku9472
Жыл бұрын
sound qualtiy lay seru,,,mic distortion yebezawal
@ss-jm8se
Жыл бұрын
ሴትዬዋ ጅሉ ሞሮ
@aronhabteab1671
Жыл бұрын
Simihn siteyquh mindnew zuriawn timtim enatih sitweldih sim alastemeqechihm tultula
@mohammedabdin8393
Жыл бұрын
ኧረ ኢትዮጵያውያን እህቶች ወንድሞች እያለቁ ነው ሁሌም ሣቅ ብቻ አደለም አብሦ ሤቶች እየተገደሉ ነው አንዳንዴ ቁም ነገር እንሥራ በቻልነው
@ደምጠውገብሬበለጠ-ሰ1ጐ
8 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@እግዚአብሔርይመስገን-ቐ8ከ
Жыл бұрын
ባቡጅ ማጅራት መች ነው እምትመስለው ይቅርታ አርግልኝ
@makamohamed3279
10 ай бұрын
ልጅቷ ግን መብላት ሣይሆን መሣቅ ነው ያወፈራት
@wosenaytenfisu7488
Жыл бұрын
filfilu muzun tirsochih sibelu eyachebechebu new ende?
@solomonsolomon6619
Жыл бұрын
በእውነት ቢኒያም እናመሰግናለን
@godahoda991
Жыл бұрын
ውይይይይይይይ ፍልፍሉን ከምትወጅው በላይ ውድድድድድድድ አደረኩሽ እንዴት ላግኝሽሽሽሽ ማማዬ
@nahomabuhay6444
Жыл бұрын
Please abrachihu aseruat it gonna be good for you guys Yene filikilik des sitil
@coffeecoffee39
Жыл бұрын
ፍልፍሉ ኦዴስ አክብር ሙዝ ስትበላ የፌስታሉና ስታላምጥ በነጠላ ጫማ የምትሄድ ይመስላል ድምፁ ይረብሻል ለራስህም ጥሩው ራስህን ስታከብር ነው አልጨረስኩም
@ቀናልብ-በ4ፈ
Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ እርቦህ ነው ያየኸው ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ወሬኛ በላ እንጂ መንገድ ላይ አልሸና አጉል ደርሶ ደንብ አስከባሪ ነኝ ማለት አትነፋም እያለፍክ
@tube1601
Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ ኩላሊቴን አሞኛል ስደት ምርርርር ነው የላኝ ሀገሬ ገብቼ መስራት እፈልጋለሁ ሌላ አይደለም 1k ብቻ አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏
@solomonabraham8329
Жыл бұрын
Eshi endemamer
@ዜድYouTube-j2n
Жыл бұрын
ዴምሪኝልዴምርሺ
@bethel-21
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ🙏 እኔም ሀገር ገብቼ የምስራት ሃሳብ አለኝ ግን እዴት ላሳድግ ማንም ሰብስክራይብ አያረገኚም 🥺
@saada8052
Жыл бұрын
እህቴመቅዱነስወላሂበጣምአሪፍነውፍጪናልክእደአስሪብቻውንውሀአድርገሽጠጪበት
@fissehahassen7967
Жыл бұрын
ባቡጂ የሚባል በግድ አርቲስት ልሁን ያለ ጀዝባ
@hamidotube8714
Жыл бұрын
ኧረ ባክህ በሙያው እማ አንወራረድ ይፈለጋል እንጂ አይፈልግም ትወና ላይ ከማንም በላይ ዘና አርጎ ይተውናል።አንጋፋ አርቲስት ነው
@WorentoTube
Жыл бұрын
ይቺ ልጅ ግን ዝም ብላ እየሳቀሽ ተነፋፋች እኮ
@biruk5084
Жыл бұрын
ባቡጁ መፅሃፍ ይዘሽ እያፋገርሽ ነው
Пікірлер: 212