KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የአዲስ አበባ ልጆች ለ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ታሪክ ሰሩ
Күн бұрын
የአዲስ አበባ ልጆች ለ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ታሪክ ሰሩ
Рет қаралды
13,577
yaredo TUBE
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 159
@ሉቤወለየዋይቱብ
Жыл бұрын
ወህወቴ ብዙ ስው ሲሞት አይቻለሁ ግን እንደ ማድጎ ሞት ልቤን የነካው የለም በሱ ሞት ወንድሙን ሳሥብ በጣም ነው ልቤ ይምነካው ወንድሜ መፆናናቱን ይስጥህ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
Жыл бұрын
እኔ ባባና ማዲን ማጣት ልቤ ተሰብሯል መቼም ላይድን ተስፋም ደስታም ምኖትም የለኝ ሁሉም አስጠልቶኝ ክላሴንም በግድ ነዉ እምከፋተዉ አዳዴ😭😭💔😭ልቤ በምን ሊጠገን ተቃጥዬ መሞት እጅ 😭ግዴለም ትንሽ ቀነዉ እሄዳለሁ ወደነሱ 😭😭😭
@asressetegn9050
Жыл бұрын
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ወደዚያው ነን ለንስሀ ሞት ያብቃን😭💔
@liveinpeacewitheveryone6579
Жыл бұрын
ድሮ ደግ ሰው አይበረክትም ሲባል እሰማ ነበር የማድ ሐዘን ሳይወጣ ሌላውን ደጉን ባባን በማጣታችን እጅግ ሐዘኑ መራር ሑኗል ግን አድ ነገር አሰብኩ ምናልባትም እነሱ የተጠሩበት ምክንያት ሳስብ ለበጎ ይሖናል ብዬ አሰብኩ ምክንያቱም እስከአሑን በሐገራችን ከሖነው የሚመጣው የከፋ ይመስላል ይሔንን እዳያዩ እኛ ነን በቁማችን የሞትንው በጣም ከባድ እና ክፉ ነገሮችን በመስማትና ወደፊትም በማየታችን 💔💔😭😭😭😭😭
@rhamethabtemuyoutube7632
Жыл бұрын
ባባስ ብትይ እ ግን ወጣትሲሞት ያማል
@Tube-vc9we
Жыл бұрын
ነፍስይማር😭😭😭
@yemaryamlij1056
Жыл бұрын
ሁሌም በልባችን ውሰጥ ትኖራላችሁ ማዲዬ በመልካም ሰራህ🙏💔🔥 ነፍሰህ በሰላም ትረፍልን🙏
@rakibgirma7019
Жыл бұрын
ማዲዬ የኔ ወርቅ ያንተ ሞት እያደር ያገበግባል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ነፍስክን በአፀደ ገነት ያኑረው 🙏ምን ይደረግ ማዲዬ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ያሬድዬ እግዚአብሔር ያፅናናክ ወንድሜ
@habtamudestawu2590
Жыл бұрын
በሕይወቴ የማልረሳዉ ዉድ ወንድሜና አብሮ አደጌ ማንዲንጎ አፈወርቅ ዘላለም በልቤ ይኖራል፡፡ ማንም ሊተካዉ የማይችል ባለቅኔ ባለዜማ ነበር፡፡
@ሰሚያጣውልቤ
Жыл бұрын
እኔስ የባባና የማዲ ሞት ሀዘን ለኔ የተለየ ነው💔😭😭😭😭😭😭😭
@taybahals3951
Жыл бұрын
በጣምምምምምም😭😭😭😭😭😭😭
@jmajma6376
Жыл бұрын
የልቤ ህመም ማዲይዬ ያንተሰ ነገር የዘላለም ፀፀት ወይይይይ ምክንያቱ ምን ይሆን ማዲይዬ 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@xxxtentaciontentacion7932
Жыл бұрын
ማዲዬ የኔደግ እንደቀልድ ነገ ሶስት ወርሆነህ የኔመልካም ወንድሜ እኔማ በቃለሰከንድእንዃንልረሳህአልቻልኩም መልካምደግየዋህ እንዴትይረሳልማዲ ልኡልእግዚአብሔሮ ነፍስህን ከፃድቃኞችጎን ያኑርልኝ አምላክ።
@selamselam2494
Жыл бұрын
አይ ማዲ ያተ ነገር እደረ አመመኝ እህህህ😭😭😭💔💔💔💔እዴት ልርሳሀ????? የኔ ደግ ማልቀስ ላተ ያስብሀል የዘመናችን በወርቃማው ድምፀ መረዋው ማዳዬዬዬዬዬ እኔ ልሙትልህ የኔ መልካም ጀግናው የግር እሳት ሆንክብን እኮ በሰላመረ እረፍ ሁላንን እስክንከተለህ ድረስ💔😭💔💔
@xxxtentaciontentacion7932
Жыл бұрын
ማዲ አንተን ለደቂቃ መርሳት ከባድነዉ የኔጌታማዲዬ ቸሩመድሀኒአለም ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልህ የኔደግ ማዲዬ።
@kokikokiki5945
Жыл бұрын
ያሬዶ፡አይዞህ፡ተፅናና፡ሞት፡በየተራነውጂ፡ለማናችንም፡አይቀር፡ማዲአሳዛኝ፡ነብስህን፡ይማረው
@ዜድፍቅር-ፀ3ዘ
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢ማዲ
@selamselam2494
Жыл бұрын
የአዲስአበባ ልጅ ሁሉ የተናፈረቀልህ ንፁ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ነው ማዲ አልሞተም እዲያውም በመለረካም ስራው ለዘላለም ከህዝብ ልብ ውስጥ ነው የተቀበረ ማዲየ የዘላለም ታሪክ አይረሳውም😭😭💔
@ሜና
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የወደደውን አረገ ነብሱን ይማርልን ።እናትና ለአባቱ እረጅም እድሜ ይስጥልን።
@sarabrara1262
Жыл бұрын
ማድየ በቃጨከንክብን የኔጌታ ነብሥህን በደጋጎቹ አባቶቻችን እቅፋ ያሣርፋልን እንደአንተእና እንደባባ ታሪኩሞት ልቤን የሠበረው የለም ምንአረጋለሁ ሞትምትክ ቢኖረው እኔ ተቀይሬላችሁ እናንተ ብትመጡደሥይለኝነበርኡፋፋፋፋ ያማል😭😭😭😭😭😭
@helenhelen1972
Жыл бұрын
ማዲዬ የኔመልካም ቸሩመዳኒአለም ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልህ የኔደግ ወንድሜ ማዲ💔💔💔😭😭😭
@helen81256
Жыл бұрын
ማድየ ላተ ቃል የለኝምነበር ግን ሁሉም ነበር ሆነ😭😭😭😭😭 ያሬድ እግዚአብሔር ያፅናህ ማድን ማጣት በጠሠምከባድነው ማድየ የኔ መልካምሠው ነብረየስህ በሠላሥ ትረፍ🙏😭
@helenaddisu6834
Жыл бұрын
የኔ አባት ማዲዬ ያንተ ሞት የሞት መጀመሪያ እስኪመስለኝ ድረስ ልረሳህ አልቻልኩም በቅርብ የሚያውቁት እንዴት ቻሉት ሀዘኑን የእውነት ይከብዳል ማዲይይይዬ የኔ ደግ የኔ የዋህ ነብስህ በሰላም ትረፍልኝ ወንድሜ!!! ያሬዶ አይዞህ ወንድሜ ፅናቱን ይስጥህ
@rakibgirma7019
Жыл бұрын
ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ማዲዬ የኔ ጌታ😭😭😭😭😭
@elsabeautynt
Жыл бұрын
በዉነት ማሰብ እንኳን አልፈልግም ወገቤ ነው ቁርጥ ያለው እውነት አያርገው እናቱ እንዴት ይሆኑት? ቤተሰቡ እንዴት ይሆኑ? የማይቻለውን ቻሉት ልበላችሁ? በሉ አንጀታችሁን እሰሩት አምላክ ያፅናናችሁ በሰው አይቻልም ወንድሜ ነብስህ ትረፍ "ሩጫዬን ጨርሻለሁ"
@ሀዋራሠይድ
Жыл бұрын
የአላህ አተ አግዘኝ። እኔሥ አልቻልኩትም። ባላየሁህ። የኔ ድግ። ሞድ ፍጣሪ። ይዘንልህ ❤
@zuzuwolloyewa9024
Жыл бұрын
የኔ ድምፀ መረዋ ነብስህ በስላም ትረፍ ማድዬ ማዲን በአካል ባላቀውም ግን መሞቱ በጣም ነው ልቤን የስበረው 💔💔 😭😭ሁሌም የማረሳው ስው ቢኖር ማዲ ነው እውነት ለመናገር የሱን ሞት ለኔ ባደረገው ብየ. ተመኝቸ ነበር ምክንያቱም ማዲ ለሀገራችንም ሆነ ለህዝባችን ስለሚያስፈልግ
@hayatwusie1293
Жыл бұрын
በሂይወትዘመኔብዙሰውሲሞትአይቻለለሁግንየማዲግንተለዬብኝበስደትህይወትበሰውቤትእሆውእስከዛሬአልቅሼአልወጣልኝአለብቻእመቤቴድንግልነፍሱንበገነትታሳርፍልንየኛንጉስመቼምአንረሳህምማጊ
@እየሩስየሸዋዋ
Жыл бұрын
ብዙ አርትስቶች ምተዋል ግን የማድጉ የማሜ የባበ ምቶ እውነት አይመስለኝም በሂውቴ ባገኛቸው ደስ የሚሎኝ አርቲስቶች ነበሩ ግን አልሆነም መቸም አረሳቸውም
@ማሕሌትደጀኔ
Жыл бұрын
ሑሌም በልባችን ትኖራለህ ማዲዬ💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@kallove2661
Жыл бұрын
እኔ እንደ ማዲንጎ ከሀዘን ለመውጣት የተቸገርኩበት ሞት አልነበረም
@habtamasefa8293
Жыл бұрын
ተገበገበልህ አረረልህ ሆዴ ማዲ ነብስህ በሰላም ትረፍ
@Degsewtube
Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደገነት ያሳርፍልን በማዲ ህልፈት ያዘናችሁ ይህን ፕሮግራም ያዘጋጃችሁ በሙሉ እግዚአብሔር በደሥታ ይመልሥላችሁ 🙏ለመላ ቤተሰቡ መፅናናትን አብዝቶ ይሥጥልን
@uniquealmaz4214
Жыл бұрын
እግዝሐብሔር ነብስህን በገነት ያኑረዉ
@jeri3637
Жыл бұрын
ማዲ በምድር ሰው እንደጮህልህ በሰማይ መልአክት ይዘምሩልህ ነብስህን እግአብሄር አምላክ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
@sentayamasaret9282
Жыл бұрын
ማዲዬ ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭
@ወሎየዋ-ጠ7የ
Жыл бұрын
ይሄ ድምፅ ተቀበር አይ ሞት. 😭😭😭😭😭💔💔💔
@uuu6182
Жыл бұрын
የኔ መልካም ማዲዬ ነፍስህ ትርፍ መቼም አንረሳህ በእግዚአብሔር ቃል እንፅናና
@smarthabesha3170
Жыл бұрын
እኔ እንጃ የማዲ ሞት ውስጥ አንጀቴን በላኝ ምንግዜም በልባችን ትኖራለህ ማዲዬ የሀገሬ ልጅ 😭😭😭💔💔😭😭
@ziyada4224
Жыл бұрын
ፈጣሪ መጽናናቱን ያድልህ እህህህህህህህህ
@emebetshimekit7172
Жыл бұрын
Betam yazenkut mekebele yalechalekut fetar tsinatun yistih
@gsissjjs4657
Жыл бұрын
ሁሌ አዲሥ ሁሌ የዉሥጥ እሣት የማድጎ ሞት አብሬዉ ኮኮብ ማዲጎ አፍወረቅ መቼም ማንም ቢወልዲ ማዲጎን አይተካም ዘመን የማሺራቼዉ ሙዚቃወቹ ብቻ ናቼዉ እኛጋ ለዘላላም የሚኖሩት መልካም ሥራወቹ ናቼዉ ሺ ግዜ ቢወራ ሺ ግዜ ቢለቅሥ የማይወጣ አዘን
@SSs-li3uk
Жыл бұрын
😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭የኔአባት ማድየ😭😭😭
@fe4743
Жыл бұрын
ማድየ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔አይይይሞት
@makeiawerkenh9671
Жыл бұрын
አየ ሞት ክፋትህ እኮ😢😢😢💔💔💔💔💔
@menbiasalfa.a
Жыл бұрын
ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላማችሁ ይብዛ አርቲስት ማድንጎ አፈ ወርቅ ነፍስ ይማር 😥😥 ቤተሰቦቹና ወዳጂ ዘመዶቹ እግዚአብሔር ያፅማችሁ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
Жыл бұрын
በዉነት እኔ ሙዚቃ ስለማላዳምጥ አላዉቀዉም በህይወት እያለ ግን እደት አጀቴ እደተርበተበተ በባባና በማዱ ያለቀስሁት እባ በዉነት እጂቅ ነዉ ለወድሞቻችን እረፍተ ነፍስን ይስጥልን መልካምነት ለራስ ነዉ እኳን ለተወለዳቸዉ ለኛ በሃይማኖት ለምንመስላቸዉ እደች አጀታችንን እደበሉን እግዚአብሔር ነዉ የሚያዉቀዉ ለመላ ቤተሰቦቻቸዉ መፅናናቱን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ፫🙏 አዳም ሆይ አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ እደሚለን ቃሉ በሃይማኖት ፀተን መልካም ስራ ሰርተን ከነሱ ህይወት ተምርን ለማለፍ ያብቃን አሜን😢😢
@ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ
Жыл бұрын
የማዲና የባባ ሞት አጀቴን በላኝ እኔ እናቴን አባቴን እምወዳት እህቴን አጥቻለሁ የነማዲና የባባም ሀዘኑ ልክ እደ እናት አባቴ እህቴ ሀዘን ነው የሆነብኝ መመኝ በጣምምም💔💔💔💔
@ritawandemu2206
Жыл бұрын
እኔ እስካሁኗ ሰሀት ድረስ የማዲን ማረፍ አላመንኩም ላምንም አልችልም ማዲዬን ወንድሜ ያሳዝናል እኮ ለሱ አይገባውም እኮ ያማል ማዲዬ ነብስክን በገነት ያኑርልኝ ወንድም አለም
@lilifemale
Жыл бұрын
ማዲ.😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔.ያንተሞት.ህልምነው.የሚመሥለኚ
@zenashmengestu3177
Жыл бұрын
ማድዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭ለመላዉ ቤተሰብ መፅናናትን ተመኘዉ😭😭
@mqw544
Жыл бұрын
የዳዊትን ሀዘን ስናበዛ ማዲንጎ ሞተብን አሁንም ባባን አጣን እስኪ ዱአ እናድርግ
@meseretyayeh1384
Жыл бұрын
ማዲ መቸም አንረስም ያሬድ ማዲን በአንት ውስጥ ስለምናይ እናመስግናለን ወንድሜ ።
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
Жыл бұрын
በህይወቴ የማረሳቹሁ ማዲየ ባባ ታምራት እግዚአብሔር ነብሳቹሁን በአጸደ ገነት ያኑረልን እኔ ምለዉ የማዲ ዉጤት እስካሁን አልመጣ እንዴ ምን አለ ብትነግሩን በርግጥ ወንደማችን አይመልስልንም ግን ዉጤቱን ዝም አላቹሁ
@mekdeswmichael4118
Жыл бұрын
💔💔💔💔💔 በጣም በጣም 😭😭😭😭
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
Жыл бұрын
*_ማዲ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ያሬዶ እግዚአብሔር ያፅናችሁ 💔💔😪😪_*
@zinabmohamammd3146
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የወንድማችን ማዲ ነፍስ ይማር
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ጨ6ጐ
Жыл бұрын
የማዲን ሀዘን ሳንጨርስ የባባ ሀዘን ተጨመረብን ወንድሜ እዴት ተፅናናህ ይሄን የመሰለ የሀገር እንቁ ወንድም ማጣት ያማል እግዚአብሔር አምላክ የሞቱትን ነብሳቸውን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን እኛንም ለንስሃ ሞት ያብቃን ከድንገተኛ ሞት እኛንም ቤተሰቦቻችንንም ይጠብቀን!
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
Жыл бұрын
ማድየ እስከዛሬኮ አላመኩም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@nona1628
Жыл бұрын
ወድማችን ወደማይቀረዉ በንጹህልብህ ሂደሃል ሁላችንምእንመጣልሃለንጂ አተአትመጣም ነፍስህትረፍበት ዝምእላለሁ
@ጎዳድአርጋው
Жыл бұрын
ማዲየየየ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔ሁልየምከልቤአትወጣም
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
Жыл бұрын
ባባዬና ማዲ እደምመጣ በቅርቡ አምናለሁ 😭💔የኔ ተናፋቂዎች ምናለ ልቤ እዴት እደተቃጠለላችሁ ላዴ ብታዩት ድብን ብሎ ማገልገሉን ሊቆም ነዉ💔ያለልብ ደሞ መኖር አይቻልም መጣላችሃለሁ ማለት ነዉ😍😭😭😭😭😭
@gsissjjs4657
Жыл бұрын
ያሬዶ ሀዉልቱሥ እዴት ከምን ደረሶ ይሁን የጎለ ነገር ከለ ንገሩን እሡን ማገኜት አልተቼላም ቢሥ ሀዉልቱ ለሡ ሣይሆን ለእኛ ቅርፅ ነዉ ደብረ ተቦርም በሥሙ ከተሠየመዉ ጎዳ ላይ አደባባይ እና ሀዉልት እሠረበታል እዴ አፄ ቴድሮሥ
@felegushbtighnu
Жыл бұрын
ወንድማለም አፈር ልብላልህ 😭😭😭😭😭😭💔💔🙏🙏🙏😭😭
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
Жыл бұрын
🌹🙏መርያም 🙏🌹የልብን አዘን ታቀልል አሜን 🙏ነብስ ይማር ለቤተሰቡ ለጓደኞቹ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣቹ 🙏
@hayat8769
Жыл бұрын
እደዝህ እደልጀ ያሳዝነኝ የለም ወላሂ አይ ሙት
@gdhdgssgs2772
Жыл бұрын
ማዲ ያተ ሞት የሞት መጀመራዪ ነው እምመስለው ምነው ቸኮልክብን እናኮ አላመኩም እስካሁን ወድም
@sabeebamasafi6443
Жыл бұрын
አረርን ማድ እፍፍፍ መቸነው የሚወጣልኝ የት ሒጀ ይወጣልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@queenzuzu710
Жыл бұрын
የእኔ ተወዳጅ አርቲስት rest in heaven dear 😥😥😥😥
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
Жыл бұрын
የማዲ እና የታሜ ሀዘን ከውስጤ አልወጣ አለኝ እኔን አደዝህ ያስጨነቀኝ ቤተሠቦቹ እዴት ይሆኑ ?
@kokebemeye5527
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@saudasauda9014
Жыл бұрын
ማዲዬ በልባችን አንረሳህም መፅናናት ይስጥን
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ
Жыл бұрын
ማዲየ አንረሳህም ሁሌም በልባችን ዉስጥ አለህ😭😭
@bestebeste9913
Жыл бұрын
ነፍስህ በአፀደ ገነት ያሳርፈው ማዲየ
@Emaber
Жыл бұрын
ማዲምቸምአንረሳሄም😭😭😭😭
@alemtube12
Жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ማዲ መቸም አንረሳህ ሁሌም ከኛ ጋር አለህ ዉንድም ያሬድ ማዲን በአንተ ዉስጥ ስለምናይ እናመሰግናለን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@meseretyayeh1384
Жыл бұрын
ማዲ መቸም አንረሳህም ያሬድ ማዲን በአንት ውስጥ ስለምናይ እናመስግናለን ወንድሜ ።
@samsunggrandprimepro5373
Жыл бұрын
የኔ መልካም ማዲዬ ነፍስ ትረፍ መችም አንረሳህም
@hargewoinamare3810
Жыл бұрын
እንዳንተ እና እንደ ባባ አንጀቴን የበላው ሁፍፍፍፍ
@kokobaytenfsu5396
Жыл бұрын
ማዲ ነፍስህን ይማርልን💔💔
@yegelenegussie3148
Жыл бұрын
የምዋቾችን ነፍስ ይማርልን
@baniaychu7478
Жыл бұрын
ነብስ ይማር
@ahnedalkaabi1132
Жыл бұрын
ወድማችን ማድጎ ነፍሥህህን በገነት ትኑር እንወድሀለን መቼም አንረሣህም
@banchiymekidelawa3617
Жыл бұрын
የኔእናት ከባደነዉ አላህ ሰብረ ይሱጣቹህ😭😭😭😭
@rahmamechegiya7353
Жыл бұрын
ግን መቸ ነው የማድንጎ ሀዘን የሚወጣልኝ ኡፍፍፍፍፍ
@efratagashaw4734
Жыл бұрын
ውይ ማዲየ ነፍስህን በአጸደገነት ያሩርህ ሌላ ምምን ይባላል
@ggfut659
Жыл бұрын
ነፍስይማር
@harlove2985
Жыл бұрын
ነፍሱን ይማር ማዲ አንረሳህም
@Rወሎየዋ-p8v
Жыл бұрын
አይ ሞት ክፍ ማድየ😭😭
@እናትነኝጎጃሜዋ
Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ. ማዲ ንፍቅ አለከኝ 😭😭😭😭😭😭
@arseyab7453
Жыл бұрын
Ye Madi ena ye Baba mot libi yemisebir new. Bicha min yideregal egziabher amlak nefisachun kedegagoch gon yanurlin 😭😭😭😭😭😭😭😭
@rehima4916
Жыл бұрын
ማድየ
@gsissjjs4657
Жыл бұрын
ያሬዲ አፍወረቅ በለዉ ይቶብህን ብዙ ያሬዲ ሥለላ በፍለጋ እዳ ገባን
@marmaryeheyabenat1796
Жыл бұрын
ማንድዬ የኔ ወንድም መቼም አንረሳህም
@linaadil60
Жыл бұрын
Madiy yene konjo yene geta welem tenafkgnalh
@yegelenegussie3148
Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን🙏
@mishandarge4089
Жыл бұрын
Madye zarem ewenete ayemeselegnem men madereg yechalal mekebel new enji
@miruyusi
Жыл бұрын
Ayee madi...yemaieresa..
@Ggg-td9uq
Жыл бұрын
😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yegelenegussie3148
Жыл бұрын
Amen amen Amen 🙏
@fentaye9663
Жыл бұрын
በጣም ይከብዱል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@amhara74
Жыл бұрын
ማዲ💔😢😢😢😢😢😢
@meymunatube
Жыл бұрын
ማድየ😭😭😭
@AaAa-bf3ud
Жыл бұрын
ማዲይይይይይይይ😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@halasubki6654
Жыл бұрын
💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@zdethiopian499
Жыл бұрын
😭😭😭ፈጣሪ ያፅነችሁ ያሬድ ውጤቱ ቢታወቅ መልካም ነዉ ግን ዝም ዝም ነው
@asterberhe6248
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabahabeshawit9193
Жыл бұрын
💔💔😭💔😭😭💔
Пікірлер: 159