KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
የጋብቻ በዓላችንን ባሰብንበት ቀን
2 жыл бұрын
የጋብቻ በዓላችንን ባሰብንበት ቀን
Рет қаралды
88,951
Endu&edu እንዱ እና ኤዱ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 877
@-haddiszema
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ እንዱዬ
@amanawityedengellij3060
2 жыл бұрын
Adisiyee astewawikilat ebak
@user-zx4mg1ri1p
2 жыл бұрын
አዲስ ሰላምህ ይብዛ አስተዋውቅላቸው 🙌
@madinamadina2647
2 жыл бұрын
አዲስየ እኔም ባትላይ ነው ያየዋችው
@Sara46445
2 жыл бұрын
ሐዲስዬ እናመሠግናለን ስላስተዋወከን ይሄን የመሰለ ፔጅ🙏
@FasikaAragaw
2 жыл бұрын
ወይራ ቲዩብንም ሸር አርጓቸው ምርጥ የተዋህዶ ልጆች ናቸው
@achamyalish9593
Жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል በተለይ የተዋወቃችውበት አጋጣሚ እግዚአብሔር አይለያችው ትዳራችው ይባረክ
@messynagsse9930
2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ህዉትዪሳማላን
@sarageleta2094
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen enekane dese alashu elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele 👏🏼👏🏼👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@wubneshtube
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬመላይክትን ያሰማልን በጣም ታምራላችሁ በቤቱ ያፅናልን
@hoasd1511
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን🙏
@user-br5lo9fq2e
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@manam5963
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መልላክትን ያሰማልን በእውነት❤🙏🌹
@firehiwotyitbarek1161
2 жыл бұрын
Egziabher Amlak Berk Yadregachu Ligachun Betebeb Btsegana Bemoges Yisadeglachu .🙏🙏🙏Egig betam des new yalegne .🙏🙏🙏Yehen endesema Yifegede Amlak kenatu Kekidest dingle mariam gar yitemsegene Yihon.🙏🙏🙏 Bertu Egziabher amlak kenanter gar yihon.
@addistube3330
Жыл бұрын
በውእነት እንዴት ታምራላችሁ ደስ የሚል መንፈስ አላችሁ! ድንግል ከነ ልጇ በቤቱ ታቆያችሁ
@maqdsmaqds5132
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል:ዝማሬመለአክት:ያሰማልን
@genetyenealem1781
Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን
@sintayosintayo3305
Жыл бұрын
በእወነት በጣም ነዉ የምታምሩት ፈጣር ቀርዉን ዘመናቹ ይባርክ ለዙቡ ሰዎች ተምሳለት ናቹ ከእናንተ ቡዙ ትምህርት እናገኛለን ፈጣር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤
@sarageleta2094
2 жыл бұрын
Setameru fetari eregeme edemena tena kene melawe beteseboshashu yagelegelote zemenashu hulu yebareke kefu hulu ayagenashu ayeleyashu edemeyashu yerezeme edeme leneseha new
@yemareyamtube2082
2 жыл бұрын
Bewunet Baxam New Des yemetelut egzabher tedarachun yebarekelachu
@BaBa-to4ks
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልን💝💝👏👏💒💒💒💒💒💕💕💕💒💒
@user-rw2ro6dj1e
2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች ስታምሩ ትዳራችሁን ቅዱስ እግዚአብሔር የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በቤቱ በቤቱ በቃሉ ያፅናችሁ ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል ይባላል ለኬ እውነት ነው ሲመሳሰሉ ወይ ጉድ። ባሁን ቀንቸባችኋለሁ እኔ አግብቸ ጥየው ስደት ጅው አየ ከንቱነቴ በፀሎታችሁ አስቡኝ ገብረ/ማርያም ወለተ/ማርያም እያላችሁ አስቡን በትዳር ውስጥ ብዙ ፈተናወች አሉና በሰላም ተገናኘተን በቤቱ መቅደሱ ቁመን እድናመሰግን እናቴ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዳሽ በሉኝ። እልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@dhxgdhdtdc8667
Жыл бұрын
በጣም ታምራሉቹ ዝማርየ መላእክት ያሰማልን ፈቅራቹ ያብዛላቹ በእዉነት
@user-gj5bq2ku3k
2 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያስማልን
@mirymirylove1767
2 жыл бұрын
amen amen amen
@letayhaile9192
2 жыл бұрын
Be Ewnet dess setelu tebariku ye fikir Amlak fikirun yabzalachu🙏⛪✅🤗💖💖
@tadewos23
2 жыл бұрын
ውብና ድንቅ ቤተሰብ። ውድ ናችሁ።
@fatma6932
2 жыл бұрын
ስታምሩ እመ ብርሃን ትጠብቃችህ
@edensol7353
2 жыл бұрын
Egzabeher yimesgen betam des yemeli tidare new ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@Fh-vi1qf
Жыл бұрын
በጣም ታምራላ ቺሁ ዘዝማሬ መላእክት ያሠማልን የቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላ ቺሁ
@user-kj5mt3ie7q
2 жыл бұрын
ዕልልልልልል ዕልልልልልል ዕልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሉት
@tsegasilasetube
2 жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይባርካላችኡ በርቱ አትጥፉ ኡሊም ኑ ብዙ እንማርባችዋለን
@mekdesy00htgzzfegebre62
2 жыл бұрын
Egziabher Amlak Lejochen Ende'Enante Endibarkelegn Yezeweter Tselote new!
@youtbechanal6951
2 жыл бұрын
ሙገሳችሁ ያስታዉቃል የእግዚአብሔር ፈቃድ እኝዳለበት ዉድድ ነዉ ያረኩሽ ዉዶ
@Samri9324
2 жыл бұрын
Yene wedoch setameru ledeta mariyam tedarchehuna tebrkelachu tetebkelachu betam nw mewdachi ❤❤❤
@mekdesmekuria1277
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንደ አብርሐምና ሣራ የዘለቀ ጋብቻ ያርግላችሁ::እጅግ በጣም ታምራላችሁ
@nlegmskts9007
2 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ነው የማምሮ በእግዚአብሄር ፍቅራቹሁ ፈጣር ይባርክላቹሁ የት ናቹሁ የተዋህዶ ልጆች ላይክ እና ሼር አድሩጉላቸው የኔ ዉቦች እናበርታቹው 💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@rehyaresamalejreh3582
2 жыл бұрын
Wow setameru egzabehar amelak bafeker yanurahehu
@uaealain9484
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tar5792
2 жыл бұрын
ውይ እኚህን የመሰሉ ጥንዶች እስከዛሬ የት ተደብቀው ከምር ተቆጨሁ እስከዛሬ ባለማወቄ ሐድስዬ እናመሰግናለን ስለጥንዶቼ ቃላት የለኝም በቃ ፅድት ያሉ የተዋህዶ እንቁዎች ውበት እርጋታ በቃ አሟልቶ ሰቷቹሀል በርቱልን
@Kalll468
Жыл бұрын
በጣም ነው ምታስቀኑት እግዝብሔር ይባርካቹ
@aleeri3703
2 жыл бұрын
Betam tamralachu egziabher kenante ga yhun Abune gebremenfes mezmurh betam new mwedew hulem new madamtew
@zenebechbeyene1313
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሠማልን እልልልል 💖💒💖👏👏👏👏
@user-kj5mt3ie7q
2 жыл бұрын
እንዴት ድስስ ትላላቹው ሰላማቹ ብዝት ይበል ትዳራቹ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቹ ተባረኩ
@razakmaster1798
2 жыл бұрын
ዝማሪ መልዕክት ያሰማልን
@GiruEnewari
2 жыл бұрын
ማርያምን ቲክቶክ ላይ ተቆርጦ ቪዲዮ ሳገኝ ስማችሁን ጠይቄ ነው የመጣሁት። እግዚአብሔር በፍቅር ያነራችሁ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በርቱ
@tegestshibeshi5749
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላከ በዘመናችሁ በሙሉ የባረክ
@adanchifikireee2779
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደሰ ትላለችሁ እግዚአብሔር እሰከ ዘለዓለም ያጽናላችሁ።
@addishiwottaklu6841
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-qz7fs2he9l
2 жыл бұрын
ከሜካብ የፀዳ ውበት ዘመናቹ ይባረክ በልጅ ተባረኩ
@tibeyinkebie7503
2 жыл бұрын
Zimari melakit yasemalin.Egziabher melikamun hulu yagirigilachihu.
@sarageleta2094
2 жыл бұрын
Zemare melaketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelegelote zemenashu hulu yebareke kefu hulu ayagenashu ayeleyashu edemeyashu yerezeme edeme leneseha tebareku amen Amen elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼✅️✅️✅️😇😇😇😇
@zenashkasahun1731
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፍቅር በጤና ጠብቆ በአብሮነት ያፅናችሁ ፍሬያችሁንም ይባርክላችሁ🥰
@user-kn6lh4bc7h
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ
@user-vb7my2ou6x
2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እንደዚህ ማየት ነው የናፈቅኝ በእውነት ደስ የምትሉ ጥንዷች እግዚአብሔር በቤቱ እስከዘላለም ያፅናቹ እኛንም በፀሎታቹ አስቡን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@chewatatv19
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@tollimucaaiyesuskiristos9974
2 жыл бұрын
Tabarakulin Zimare Malaikt yasamalin tsagawun yabzalachu 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌🌹🌹🌹👌👌👌😍😍😍😍😍😍
@user-vw9rl5lt2x
2 жыл бұрын
እስከዛሬ ባለማየቴ ተፀፀትኩ😍ደስ ስትሉ እዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ💛
@hailahails8365
Жыл бұрын
❤❤❤😍😍😍
@user-cb4fb4in9f
2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ እንቁዎች ገና ዛሬ ነው ቤታቹ የገባውት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹን ያብዛልን ደሞ የህቴ አለባስ ስትዘምር ልዩ ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ከግዲ ቤተሰብ ነኝ 😍😍😍😍😍
@user-jl1zn1zy2r
2 жыл бұрын
እሰዬ ማርያምን ስታምሩ አምላከ ቅዱሳን አይለያችሁ💝💙
@rokeroke7793
2 жыл бұрын
Disilal.Amen.🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭❤❤❤❤
@bizuneshgeletu2447
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አዎ በጣም ደስ ይላል ውለዱ ክባዱ በድገም ይውለዱ ጎሽ እግዚአብሔር ይመስገን በሉ እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ብቸነው የምፋልገው
@solami4708
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ በቤቱ ያጽናችሁ
@user-rm4om9ng1l
2 жыл бұрын
ላመስግንህ የኔ ጌታ ላመስግንህ ልቀኝልህ የኔ ጌታ ልቀኝልህ ሂወቴ ነው ዝማሬዬ ትሩፋቴ የሰጠኸኝ እንዳከብርህ አንተ አባቴ/፪/እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታምራላችሁ
@user-pn2lt7du7h
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲፈቅድ በብዙ ምክኛ ያገናኛል ምርጦች የእግዚአብሔር በረከት ሁሌም ከብታቹሁ ይትረፍረፍ እመብርሃን ምልጃዋ እናትነቶ አትለያቹሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ላአመስግንህ የእኔ ጌታ ላአመስግንህ ልቀኝልህ የእኔ ጌታ ልቀኝልህ 🌸💓በርቱ
@user-ju4kh7gz3t
2 жыл бұрын
ወይኔ እዴት እንደምታምሩ እግዚአብሔርን አምላክ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ አጥፉ ቶሎ ቶሎ ኑ
@user-ee9yl4om1w
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እኛንም ይርዳን እናንተን እንደ ርዳችሁ ልዑል እግዚአብሔር አሜን !!!
@haimanotbekure3745
2 жыл бұрын
tidarachihun egziabher yibarklachihu
@user-letsub12121
2 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ለኔም እባክ የሰጠኝን አፅናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ በጣም ታምራላቹ
@hayatresto2302
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸው ይብርክላቹ ተወዳጅ የሆንከው ወንድማችን ድንግል ማርያም ህይወታቸው ትባርክላቹ ውዶቼ የተዋህዶ እንቁ
@msretmgse9529
2 жыл бұрын
amen tebareku
@meskermasert3509
2 жыл бұрын
በጣም ታምረላች ፈጣሪ ትድረችሁን ይባረክላችዉ
@user-mr6vu5tb6q
2 жыл бұрын
ትዳር ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ዉበቱ ልዩ ነዉ አምላከ ቅዱሳን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እመ አምላክ ወላድተ አምላክ ቤታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ ስታምሩ በእዉነት 🤲🕊 ሺ አመት ኑሩልን አቤት ትህትና አቤት አንደበት 😍😍😍
@muluyyeeortodox308
2 жыл бұрын
Egziabeher amlka tedarachewn yebarekalechew
@adiamtekle16
2 жыл бұрын
Betam des tlalachu egziabhier tdarachun ybarklachu
@iui44i22
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ።💕💕💕🌷🌷🌷🌷💕💕💕👏
@AniisOratodokasiidhaa
2 жыл бұрын
BMedaniyalem sim Sitamiru Yen Wudoche🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️✝️
@samsungsam4681
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መጨረሻችን የቅዱሳን አምላክ ያሳምራላችሁ እፍፍፍፍፍ የእናት ነገር እኔም ስሜቱ ስላልኝ አሰለቀስሽኝ ነፈሳችውን በአፀደ ገነት ያኑራችው አይዝሽ እህቴ 😭😭😭
@user-ct3ob7ir3l
2 жыл бұрын
ከነ አድስ ቤት ነው የመጣሁት የእምዬ የተዋሕዶ ልጆች አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር የትዳር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ 💚💛❤
@meseretasfaw8458
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ🙏🙏🙏
@misirtube9206
Жыл бұрын
በጣም ደስ የምሉት ጥንዶች ናቸው ግን ሰብስክራብ የላቸውም እባካችሁ ሼር ማድረግ የምትችሉት አድርጉላቸው
@abemedia2171
2 жыл бұрын
Betam yemakebereh zemmari Endalek betam des telalachu egzibher amelak tedarachun ye barkelachu
@tigisttamiru5213
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም አክሉ ይባርካቸሁ።ዝማሪ መላክትን ያሰማልን
@emano5974
2 жыл бұрын
የኔ ውቦች የተዋህዶ ፍሬ ኡፍፍፍ ላምስግን የኔጌታ ልቀኝልህ ስወደው መዝሙሩን!!!!!!!!!!!!!!!!!
@koukikijk5883
2 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ታምራላችሁ
@marthahailu8989
2 жыл бұрын
EGIZABHER BABETU YASINACHE BATAM TAMRALACHU YAMARE ZAMEN YIHUNLACHU 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤩🤩😍😍
@zamerit.alemye.youtube4087
2 жыл бұрын
Satmeruy.....bafexeriy....🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️..eghzberey..enanemye.lazhikbarey.yibqaney🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰
@user-xj5tr2yd4t
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም የምወድህ የማከብርህ ዘማሪ ነህ የድንግል ማርያም ልጅ የአገልግሎት ዘመናችሁን ከፍ እረዘም ያርግልን እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የባርክላችሁ ልጃችሁንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ አሜን(፫)
@ngsti8856
2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ተምራላቹው አግዚኣብሔር በፍቅራቹው ያፅናቹው በጣም ነው ምወዳቸው እድሜ ከጤና ይስጣችው
@user-hd6hp2rn1u
2 жыл бұрын
Btam des ymel fker alahew emberan tdarahewn ybarklahew ❤🙏🙏🙏
@tsigeredatube440
2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ከምወዳቸዉ ዘማሪያኖች ዉስጥ አንዱ አንተ ነህ ወድሜ እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክ በጣም ታምራላችሁ ❤️🥰🥰💐💐💐💐💐
@user-ub2cf6ob9r
2 жыл бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ ነው ያየኋችሁ በጣም ነው ደስ እምትሉት🥰🥰🥰🥰🥰ዘመናችሁ ይባረክ ለዝማሬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏👏🥀 ልጃችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ክፍል 2 በጉጉት እንጠብቃለን
@samersaaa3577
2 жыл бұрын
ያላድግላችሁክፍል2በጉጉትእንጠብቃለን
@bezawitgatachew5893
2 жыл бұрын
Wuyiiii Enduye And Eduye kmr kalet yelagnim ene edt enda miyamiru E,r Amlk keri zemenachu hulu be fkr yanurachu edimena tena yistachu Enkunis Aderasachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ wedachualwo❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@bezawitgatachew5893
2 жыл бұрын
Demo Amutim tedegilachu❤❤❤
@tigisttamiru5213
2 жыл бұрын
እኔም
@raheltube2578
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደሥ ትላላችሑ አንዱዬ ትርዳችሑን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሑ💐💚💛💓 ወደ ቤቴ ጉራ በሉ
@mesretasfaw464
2 жыл бұрын
የሰርጋችሁ ለትም ይሄን መዝሙር ስትዘምር እሷ ከበሮ ስትመታ ነበር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@AlamAlam-gt7gj
2 жыл бұрын
ታድላችሁ አስቀናችሁኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
@deesdoos6676
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ የአብርሃም የቅድስት የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ ትዳራችሁ ለመንግስተ ሰማያት ያብቃችሁ የኛ አርዓያዎች!
@user-zw8lm8cx9o
Жыл бұрын
ኤደንዬ የኔ ቆንጆ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የልጅ እናት ሆነሻል ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ሁሌም ደስተኛ ሁልኚልኝ 🥰🥰🥰🥰
@user-ee1rw9jx5c
2 жыл бұрын
አሜን፳አሜን አሜን
@user-fw6fq5if8s
Жыл бұрын
ኡፍፍ በመደሀኒያለም ደስ ስትሉ እመቤቴ ትጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@hayatresto2302
2 жыл бұрын
በዝማሬ ነው ማቅህ ዛሬ ቤታቹ ስለመጣሁ ደስ ብሎኛል
@habilenebebe8178
2 жыл бұрын
ለዝማሪ ወደ አለንበት አሜሪካ ብትመጣ በጣም ደስ ይለያል ወንድማችን ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ እዚ ነው እና በጣም ደስተያ ነን የተዋህዶ እንቁ ነክ በርታ
@endueduofficial
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍቀድ
@tube6227
2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ አየዋችሁ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች አይለያችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 🤲👍👍👍🥰🥰🥰🌹🌹🌹💚💛❤️💐💐💐
@Melke_A
2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ ብታዩ። በጣም ምታስቀኑ ሰዎች ናችሁ። እግዚአብሔር ከእናንተ አይራቅ። የልቤ ዜማ ነሽና .... በህይዎቴ የመጨረሻ አስቸጋሪ ጊዜ ላይ እያለሁኝ ችግሬን ያሳለፍኩበት መዝሙር ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን
@betelhemwakjira143
2 жыл бұрын
እውይ ደስስ ስትሉ ፈጣሪ በብዙ በረከት ፍቅር ይባርካችሁ 💖💖😍🙏
@mamoshtaye4780
2 жыл бұрын
እንኳን አዳራሳቹ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@hilinazewdie6728
2 жыл бұрын
Kere zemenacjihuZemenachihu yibarekkk
@emdatemdat8657
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏
Пікірлер: 877