KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የማንቂያዉ ደወል ልዩ የዝማሬ ምሽት በገርጂ ማርያም
Күн бұрын
የማንቂያዉ ደወል ልዩ የዝማሬ ምሽት በገርጂ ማርያም
Рет қаралды
173,509
Yealem tube የዓለም ትዩብ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 893
@hiwotmehari9119
4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንዲህ የሚያበራ የምድር ኮከብ እንደሆናቹህ በቤቱ በእምነት ያፅናቹህ እኛንም ከስደት ገላግሎን ለዚህ ክብር ያብቃን
@selamzeraguw2587
4 жыл бұрын
አሜን
@የፂወንልጅነኝየአማኗዊቷ
4 жыл бұрын
አሜን ፫
@abanobyoutubechannelsubscr9992
4 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@tesfanebeyu6140
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በወድሞቻችን ደም እኛ ነቃን እኛም እደነሡ በእምነታችንእሥከሞት የታመንን እንሁን
@lamar5988
4 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን *
@eyoueyoumymy8950
4 жыл бұрын
ውይ እኔ በቃ ደስም አለኝ አልቅሼም አልቅሼም አለኝ ውይ ምንም ጥርጣሬ የለውም እኩ ትክክለኛ እምነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት በርሳሽ ቀኜ ትርሳኝ
@materwzmo2580
4 жыл бұрын
አረ እኔ ሀገሬ ገብቺ እደዚህ በረከቱን ለመካፈል በጣም ቸኮልኩ ፈጣሪ የዛ ሰዉ ይበለን በፀሎታችሁ አትለዮን ማርያም እንወድሻለንንንንንንን
@jgshe4404
3 жыл бұрын
አሜንን
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
4 жыл бұрын
በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረት አብ አሰፋ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም መታደል ነው መታደል ይህን የመለስ ውብ ሀይማኖት እግዚአብሔር ስለሰጠን ሰሙ ይመስገን ህዝቦች በጣም ነው የምታምሩት እውነትም ተዋህዶ በስማም እልልልልልልልልልልልል ተባረኩ የልዑል እግዚአብሔር ልጆች እንዴት ነው የምታምሩት ቃላት ያጥረኛል😭😭😭😭
@hiretabirhanedengelemareya1929
4 жыл бұрын
betam eneje uey
@لوميلومي-ش8غ
3 жыл бұрын
Replites
@alshamsi1230
4 жыл бұрын
አቤት ስታምሩ በእድሜ በጤና ያቆይልን የተዋህዶ ፍሬዎች በርቱልን መምህራችን ቃል የለኝም ምገልፅበት ❤️
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
4 жыл бұрын
አልስማህም ዳቢሎስ አልስማህም ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው በማርያም 🙏🙏
@shewit1307
4 жыл бұрын
ማርያም እንወድሻለን ከሀጢአት ጠብቂን እዲህ ለክብሯ ድምቅ እዳረጋቹት ወላዲተ አምላክ እመቤቴ ማርያም ህይወታቹ ሁሉ በብርሀን የተሞላ ይሁን ኩሩ መምህር ምረተአብ አሰፋ እድሜና ጤና በጸጋው ያድልህ ይ እዲህ ምድር ሞልታቹ በዝማሬ በምስጋና ሥደተኛ መሆኔን እረሣለሁ ጋጠገባቹ ያለሁ ይሥለኛል አቤት ውበት ድምቀት መንፈስን ያረቃል እግዚአብሔር ሀይማኖታችን ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑረ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን አሜን 👏👏👏👏👏
@selamdessie2384
4 жыл бұрын
Alsemahem
@Tube-rt1zg
4 жыл бұрын
አሜን💒❤🙏
@enatmesfin
4 жыл бұрын
የሰው ልጅ የጥበቡ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ትላንት በቀጥታ ስርጭት ላይ አይቻለሁ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ
@የሽዬየማረያምልጅ
4 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክ የሠማሌን በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🙏
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ
4 жыл бұрын
መምህሮቻችን ዘማሪዎቻችን እግዚአብሔር እድሜ ይሥጣችሁ በሥደት ላለንው ለበርከቱ ተካፋይ የምታደርጉን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ዋጋችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ
@ምስጢርቲዩብ
4 жыл бұрын
አቤት ዲያብሎስ መግቢያህ የት ይሆን ይህን ስታይ ከእንቅልፍ አነቃችሁንኮ ጨራሽ የተዋህዶ ልጆች እስቲ ሰብስክራይብ አድርጉኝ🙏
@ወለተሐና-ኈ9ሰ
4 жыл бұрын
እግዜአብሔር እንዲህ ነው እሱን እንስማ ስንል ጠላትን አስነሳ ። ክብር ለመድሃኔያለም ይሁን ።
@lemlemyedingillij7465
4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@beletetemri1569
4 жыл бұрын
⛪⛪🙌👐🙅✋
@MiKi-ft6ge
4 жыл бұрын
amen amen amen
@ጎመንበጤና-ጰ7አ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ወልዴሚካኤልየሚካኤልጅ
4 жыл бұрын
ተዎህዶ መሆን መታደል ነው ይሔ ድመቀት ዝማሬው ፍቅር አድነቱ ስብከቱ ውበቱ ቢቂ አቸው ነው ለጠፉት ለመመለስ
@gravitymobile8548
4 жыл бұрын
እውነት ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ተመስገን
@የዲቲቅምጥል
4 жыл бұрын
ምሕረታቭ አሰፋ የመንፈስ ምግብ ነሕ ሽ አመት ኑርልን
@almazalmaz4932
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሐይማኖቴ ብርሳሽ ቀኝ ትርሳኝ ባላስብሽም ልሳኔ ትጣበቅ እግዝአብሔር ይመስገን ይህን ያደርገ የምደር አሽዋዉች የሰማይ ከዋክብቶች የተዋህዶ ልጅች ደንግል ትጠብቃችዉ
@Tube-rt1zg
4 жыл бұрын
አሜን💒❤🙏 ጌታ በቤቱ እስከ ዘለአለም ያፅናው ወንድማችን መምህራችን❤
@maqdesaslafe9326
4 жыл бұрын
በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይህጥህ ሁላችንንም በተዋሕዶ ሀይማኖታችን ያፅናን አሜን ለማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tyjhggggggijjg7039
4 жыл бұрын
Ewnet ytwhado legoch endat enamralen
@fdrdfg3859
4 жыл бұрын
ልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤💚💚💚 እኛንም ለዝህ አብቃን
@Tube-rt1zg
4 жыл бұрын
አሜን💒💚💛❤🙏
@tigisaeed7288
3 жыл бұрын
@@Tube-rt1zg elellllll
@tizitayemaryamlijtube3996
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏በሰደት የምትኑሩ እህት ወንድሞቼ በሀገርችን ገብተን ለመሰብሰ ያብቃና ተዋሕዶ ሃይማኖት ለዘለዓለም ትኑርልን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏
@miximixi5395
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@beletetemri1569
4 жыл бұрын
✋👏⛪⛪🙌🙌
@sahraethio907
4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ
4 жыл бұрын
አሜን በእውነት
@sarasera5195
4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ttty3386
4 жыл бұрын
አላውቅም ምን እንደ ምል ቃላት አጠረኝ ባይነኩን ይሻላቸው ነበር ይሁን ይብላኝ ለነሱ አነቁን
@የጌቶችጌታአማኑኤል
4 жыл бұрын
እኛ ስደተኞችንም ለዚ ክብርና በረከት ያብቃን ፈጣሪ ይመስገን ክፋት ያሰቡብን ሁሉ ተዋረዱ ለበጎም ሆነልን ተመስገን 🙏🙏🙏
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን ኢትዮፒያን ፈጣሪይጠብቃት
@ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ
3 жыл бұрын
አሜን
@ካሣየጌጤ10
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ስደተኛዋየድንግልልጅእግዚ
4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንወዳሁ አለን
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
4 жыл бұрын
ምንም እንኳን በሥደት ብንዎን መንፈሳችን ከእናተ ጋር ነዉ የእዉነት የደሥታ እንባ ነዉ በእምዬ ተዋህዶ ቤት ሥናያችሁ አባታችን አብረሀምን እደ ምድን አሸዋ ዘርክን አበዛዋለሁ አደል ቃል ኪዳኑ ይሄዉ የሠማይ ከዋክብት መሠልን እልልልልልእልልልልል
@hfifj2228
4 жыл бұрын
አቤት ውበት ተዋህዶ እልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለሁላችሁም ኦርቶዶክስ ላደረገኝ አምላክ ይመስገን ከክፍ ሁሉ ድንግል ትጠብቃችሁ
@የድንግልማርያምልጅ-ደ2ሰ
4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ እምነት አቤት ውበት ለዘላለም ትኑር
@askiiyetewahidolij6866
3 жыл бұрын
Ameen be bego fikadachn betasabe hunu 🙏🙏🙏
@yenunigatu4425
4 жыл бұрын
ኣልሰማህም ጠላቴ ኣልሰማህም እልልልልልልልልልል እንዴት ደስስስስስ እንደምትሉ እግዚኣብሄር በቤቱ የኑረን ኣሜን
@Lucas-ms8ip
3 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@ድንግልማርያምየልቤንየምታ
4 жыл бұрын
🙏🙏😍😍 *እምዬ ኦርቶዶክስ ያንቺ ያደረገኝ* *የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶት* *ይክበር* *ይመስገን 🙏🙏🙏🙏* *ማርያም እንወድሻነን* *ማርያም እንወድሻለን 🙏🙏🙏* *ኦርቶዶክስ የሆነው መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነው።🙏*
@jtelltellj1002
4 жыл бұрын
Aemeen
@dhgdvb3754
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሠማልን
@mekdykzy2608
4 жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏
@Tube-rt1zg
4 жыл бұрын
👏እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ማህተቤን አልበጥስም🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ 👐ስላንቺ ዝም ብል ምሊሴ ይጣበቅ👐💒 ዲያብሎስ አፈረ ተጨነቀ ወደ ጥልቁ ወደ እሳቱ ተጣለ።አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች።ማንም ሊያፈርሳት ሊያጠፋት አይችልም።እግዚያብሄር መርጦ የእራሱ ስላደረገኝ ዘወትር እስከ ዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን።💒☝🙏💚💛❤
@AfeMar1221
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አልሰማህም ጤላቴ አልሰማክም ። #በኩረ ሰባኪያን መምህር ምሕረትአብ አሰፋን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ። #ኑ በአንድ በመሆን እንረዳዳ ሰብስክሪፕ #subscribe በማረግ አግዙኝ።kzitem.info/rock/VDb9_C-QnF4uk01oSmAZ3wabout?view_as=subscriber
@noorjodeh1961
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜንአሜን መምህር እርጅም ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ
@የድንግልልጅ-ሠ5ኸ
4 жыл бұрын
ጠፋ ሲሉን እንበዛለን ይህ ለተዋህዶ የተሰጠ ቃል ኪዳን ነው!
@wokrfufaswokrfufas4545
4 жыл бұрын
የእግዚአብኦር ስም ይባረክ ገና እንበዛለን መምር ምእረተ አብ ፈጣሪ እረጅም እድሚ ከጠና ጋ ይስጥክ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
4 жыл бұрын
ቀናው ምን አለ እዚእ ጉባሔ ላይ በተገኘው ውስጤ ተደሰተ ተዋእዶ ለዘላለም ትኑር እኛንም ከስደት መልስ ለዚእ ያብቃን
@teenateena3461
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
3 жыл бұрын
@@teenateena3461 አሜን
@ahmadabdu2141
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@jgshe4404
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiopiahagere1342
4 жыл бұрын
ዘማሬ መላክትን ያስማልን በጣም ደስ የላል አግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ጎደልያስእግዚአብሔር-ጰ2ሠ
3 жыл бұрын
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💚💛❤💒💒💒👏👏👏
@hirutfelekehe4932
4 жыл бұрын
በጣም ልናመስገናቸው ይገባል ተኝተን የነበርነውን ኮርኩመው አነቁን
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ
4 жыл бұрын
እውነት ነውመመስገን አለባቸው ሠው ነቃአ
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ
4 жыл бұрын
አነቁን
@tigrayadey7559
4 жыл бұрын
እልልል ኦርቶዶኩስ መሆን እኮ መምረጥ ነው ክብርና ምስገና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ኣሜን
@ሳራነኝየክርስቶስባርያ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሁሉም ነገር ኦርቶዶክሰ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር በቤቱ ያፅናልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ማርያምእናቴ-ጐ4ሰ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ መሆን ምንኛ መታደል ነው ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ ብዝት ይበል!!!!!ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳👏👏👏👏👏👏👏👏
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን ትምህርት በከንቱ እንዳይቀር ፍሬ ማፍራት አለብን ዘመዶቸ የነሱ ወጋ የኛ ፋሬ ማፋራት ነው።
@addisalem8254
4 жыл бұрын
ማርያም እንወድሻለን ማርያም እንወድሻለን ስለወለድሽ የህይወት ስንቅን ስለወለድሽ የህይወት ስንቅን የተዋህዶ ልጆች አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ እንዴት እንደምታምሩ ውበት ሲለካ ተዋህዶ ነው ለካ
@abac2092
4 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ገና እንበዛለን ተመስገን አምላኬ
@nuraj5305
4 жыл бұрын
አለሰማህም ጠላቴ አልሰማህም አቤቴ ውብት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💒♥🙏
@tarikwogaso1287
4 жыл бұрын
ማርያም ኢንወድሻለን (×2) ሲለወልድ የህወት ምግቢን 🙏🙏🙏💚💛💓
@fuo6048
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ቃል ሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑሩ ገና ታድጋለች ትለመልማለች መቸም የማትዳደስ ናት የኛ ተዋህዶ የጥንትናት የናትና አባታችን ፈጣሪ የተመሰግነ ይሁን ከናቴ ማፀን ጀምሬ የተዋህዶ ልጅ ስለሆኩ ተመስገን 🙏🙏🙏💜💛💚💚💙💚💛
@fekerabza4945
4 жыл бұрын
ድንግል ትመስገን 🙏🙏🙏
@aynadisterefe9386
3 жыл бұрын
አቤት ስታምሩ በእድሜ በጤና ያቆይልን የተዋህዶ ፍሬዎች በርቱልን መምህራችን ቃል የለኝም ምገልፅበት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልልልልልልል
@woleteeyesusetube
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አበት መታደል እንደት ደስ ይላል ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር💒🙏🕯🙏💒🕯🙏💒🕯
@Eman-nb1ov
4 жыл бұрын
እደስማይ ከዋክብት እደምድር አሽዋ ገናእንበዛለን ምንም በአህዛብሀገርብሆን እድሜለዩትዩብ የማንቂያደወሉን እከታተላለሁ ዝማረወመላእክትንያስማልን
@mekiyatube3034
4 жыл бұрын
Kkkkkkkk Kimalasin Yaragefelsi Muslim Bit Newu Kafr
@sinkneshgetnet5101
4 жыл бұрын
አልስማህም3ዳቢሎስ፡እኔየእግዚያብሄር፡ልጅነኝ🌹🌹🌹🌹💞🙅🙅🙅
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን፫ ጠላትን እግዚአብሔር ይሰረው
@genetgebe4840
4 жыл бұрын
ዋአው ተዋእዶ መሆን እንደት ያምራል ተመስገን ጌታየ ተዋህዱ ላርከኝ አምላክ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ምህርታብ አስፋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሁላችሁንም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅነችሁ አሜን
@alemtsehaylakew8265
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ዝማሬመላእክትንያሠማልን እግዚአብሔር ይጠብቅ ችሁ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
4 жыл бұрын
እልልልል እልልልል እልልልል በእውነት መምህራኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@aeynalemaemogen5744
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእዉነት መታደል ነዉ ተዋህዶ መሆን እግዚአብሄር ይመስገን
@beyenewassihun2755
4 жыл бұрын
Zimari melaekit yasemalin be edimi be tina yitebikilin ye TEWAHIDO ORTHODOX jegina memeher MEHRETEAB nerilin
@ethiopiafirst4895
4 жыл бұрын
አልልልልልልል ዘማሬ መላአክት ያሰማልን አቤት አቤት ወቧት እግዚአብሔር ይመስገን እዬ ገደሉን ያቤዛንን አምላክ ክበር ምስጋና ይድረሰው
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
4 жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ዝማሬ መላክ ያሰማልን በስደት ያለነው ላገራችን አብቅቶ እንዲህ ጉባኤ ለመካፍል ይብቃን መምህሮቻችን ዘማሪዋቻችን እግዝያብሄር ይጠብቃችሁ
@azebtufa8535
4 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ይህንን ጉባዬ ባርክ ጠላት ይፈር አንተ ብቻ ክበር ለዘማሪያንና ሀሰባክያን እድሜና ጤና ስጥልን ቤተከርሥቲያችንን ከጠላት ጠብቅልን
@azebtufa8535
4 жыл бұрын
ልልልልልልልል ዘማሪ መላክ ያሰማል ገና እንበዛለን ገና እንዘምራለን ለሊቱን ሙሉ ጨረቃ ትደምቃለች ፈጣሪ መአከላችን አለ
@sarasera5195
4 жыл бұрын
አቤቴ ፈጣሪ ልጆችህን ጠብቅቸው ዝማሬ መላእክት ይሰማልን
@ጎመንበጤና-ጰ7አ
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም መምህሬ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣቹ የተዋህዶ ልጆች ክፍ አይካብኝ ኑሩልኝ ዘላለም እወዳቹሀለሁ 💗💗💗💗💗
@eyerusmokonen9493
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተመስገን ቸሮ መድሃኒአለም ተዋህዶ ላደረገኝ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን
@maryeweldemaryam5015
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ እምነቴ ለዘላለም ትኑር እመቤቴ ማሪያም ክብርሽ ይብዛ ማሀተቤን አልበጥስም
@እመቤትእመቤት-ተ1ደ
4 жыл бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቃል መምህራችን
@ararseararse4263
4 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ዝምሬ መላእክት ያሰማል 🙏🙏🙏🙏🎸🎸🎸🎸
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
4 жыл бұрын
_መምህር\ ምረተአብ አሰፋ _መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች _እንኳን ለሁለተኛው ሳምንት ለአብይ ጶም አደረሳቹ _ሸዊት ከበደ _ዳንኤል ክብረት _መላው አርቲስቶች ዘመናቹ ወደኦርቶዶክስ ይሁንላቹ።
@ኪዳነምህረትእናቴአባቴሚካ
4 жыл бұрын
እመብርሃንዬ ኔም ገብቼ እንደዚ ለመማር አብቂኝ , ተዋህዶ እምነታችንን ይጠብቅልን ምህረትአብ እረጅም እድሜ ይስጥህ በሄድክብት ቦታሁሉ መለአክቶች ይጠብቁህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hiyabtsegay3226
4 жыл бұрын
ምን ብዬ እንደምፅፍ ሁሉ ጠፋብኝ በቅናት መሞቴ ነው ወይኔ የኔ ቀንስ መች ይሆን እንደዚህ ምዘምረው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@bettybety1633
4 жыл бұрын
ማርያም እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤
@user-ij3hp5xd8m
4 жыл бұрын
አዎ❤❤❤❤😍
@medi9725
4 жыл бұрын
ማርያም ድንግል እንወዳለን ♥️♥️♥️♥️♥️
@medi9725
4 жыл бұрын
ማርያም ድንግል እንወድሽን❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@amirbabikr4363
4 жыл бұрын
ማርያም እንወድሻለን እግዚአብሔር ይመስገን።
@jgshe4404
3 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ነው ደስስስስስስስስ ምለዉ በማሪያም ተዋህዶ ለዘላለም ትንሪ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@የአብስራየአርሴማልጅ
4 жыл бұрын
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልል ዳቢሎስ እርር በል ተቃጠል።
@lidiagebreyewhanes8789
4 жыл бұрын
Amen zimare melakit yasemlin amen ♥️♥️♥️♥️♥️🍇🍇🍇🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tgstalemu1353
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል መምህር ምህረት አብ እድሜ ይስጥወት የአግልግሎት ዘመንወን ይባርክ ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሺ የናትና አባቴ
@wouldenshmekonnen5501
4 жыл бұрын
ኮራሁ በተዋህዶ እንዲህ ነው በጣም ደስ ይላል እግዜር ይባርክ
@Tube-jg4tj
4 жыл бұрын
አቤት ድምቀት እንደት ደስ ትልላላችሁ ተዋህዶ መሆን መታደልነው ገናከዚበላይ እበዛለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏
@teztawortawu681
4 жыл бұрын
ዛሬ እኮ ቅዱስ ጊወርጊስ ነዉ አድዋ ላይ ድቅ ታምር የሰራዉ ነ ፃነትን ያስጠን ቀን እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ጊወርጊስ አሁንም ታምሩ በኛ ላይ ይሁን 👉ኮረና ቫይረስን ካለማችን ያጥፋልን 🙏
@esuyeyoutube2858
4 жыл бұрын
ምን ብየ እንደምፅፍ ቃላቱ ጠፋብኝ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ጠላቶቻችን እናመሰግናለን ተኝቶ የነበረውን ህዝብ ስላነቃችሁት
@workuhamandefro8884
4 жыл бұрын
Amen3 Zemari melaketin yasemalen yenate seilot legnam yederesen Betam dess yelal tewahedo lezelalem tinur
@ማሂየድንግልወዲጂ
4 жыл бұрын
የአለም ዩቱፕ ተባረኩ
@hareghareg9994
4 жыл бұрын
እንዴት ደሰሰ ይላል እልልልልል ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር!!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን!!
@ath5178
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ገና እንበዛለን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እኛንም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶ ለዚህ ክብር ያብቃን።
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
4 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን በእውነት በቤቱ ያጽናን ትክክክለኛዋ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን ያብዛን
@betitassfa4187
4 жыл бұрын
መታደል መታደል መታደል እኮነው አቤት ውበት ርትእት ተዋህዶ ምንልሁልሽ
@tefalembirku6134
4 жыл бұрын
አቤት መታደል እኮ ነው በዚች ንፅዕት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ መኖር የእውነት እንባ ተናነቀኝ በረከታችሁ ይድረሰን ጠላት ሆይ ደስስስ አይበልህ አጥፊዎቿ ይጠፋሉ እንጅ ተዋህዶ መቼም አጠፋም 💒💒💒
@fama7343
4 жыл бұрын
አሜን (3)❤ዝማሬመልክት ያሰማልን እልልል
@gantataewed4461
4 жыл бұрын
ተዋህዶ መሆነ መመረጥ ነው የመረጥን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
4 жыл бұрын
አልሰማም አንሰማም ከአሁን በኋላ የጠላትን ወሬ እድሜ ለመምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🤲🤲🤲❤❤❤
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
4 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ ሺ አመት ኑርልን 🙏🙏🙏
@i_love_chips_
4 жыл бұрын
Orthodox teweahdo love you and proud of you amhappy to be with you.
@ahmeed5811
4 жыл бұрын
እልልልልልል።ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ንን
@galltigray4548
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ሰላም ለሃገርና ኢትዮጵያ እመቤት ትሓልኩም አሜን፫
@ኦርቶዶክስእምነቴኦርቶዶክ
4 жыл бұрын
ተዋህዶ እንዲህ እንደምድር አሸዋ ያበዛን የድንግል ማርያም ልጂ ክብርና ምስጋና ይድርሰው😘😘😘የተዋህዶ ልጆች በፆሎታችሁ አስቡኝ በጣም እራስ ምታት እያመመኝ ነኝ
@ameenahf4667
4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች አቤት ማማራችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል መምህራችን እመቤታችን ድግል ማሪያም ትጠብቅልን ።
@bekind8472
4 жыл бұрын
ርችት አላስፈላጊ ነው ከጥይት ድምፅ ጋር ስለሚቀራረብ ለጠላት በር እንዳትከፍቱ ለህዝቡ ደህነት ሲባል ባይደረግ ኦርቶዶክስ የሃገር ውበት ሰላም ናት ለዘላለም ትኑር።
@aresamabirnanu9385
4 жыл бұрын
እንዴ ይታያል እኮ ውዴ እርችቱ
@emnet1125
4 жыл бұрын
ስታምሩ የተዋህዶ ኮከቦች ፋኖሶች ጠላት ዲያብሎስ ምን ያህል ይደንግጥ አውሬው ተረበሸ ተቃጠለ በእግዚአብሔር ሀይል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@merimerimerimeri1307
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር ተመሰገን ኣምላክ ተዋህዶ ኣርገህ የፈጠረከኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
@zone7944
4 жыл бұрын
አልሰማም ጠላቴ አልሰማህም ዳቢሎሰ አትድከም ተዋህዶ አትፈረሰም እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@meskeremalemu3170
3 жыл бұрын
መምህር ምህረትአብ በእግዚያብሔር ስም የማንቂያው ደውል እኛም ጋ ይድረስ ገበናዬ ማርያምም ይድረሰን አያት ማርያም አያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ ወደ ላይ መውጣት ገመናዬ ማርያም ብላችሁ ኑ
@demospaewe2888
4 жыл бұрын
ዘማሪመላክትን ያሠማልን ለመምሕሮቻችን ምንኛመታደል ነዉ ተዋሕዶ መሖን እግዚአብሔር ተመሥገንልኝ ተዋሕዶ ላርከኝ ወድሜ ምሕርት እግዚአብሔር እድሜ ከሙሉጤና ይሥጥክ የወጌል አርበኛ
@እጅጋየሁብዙነህየማርያምል
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የኔ እናት እግዚአብሔር ያፀናሺ የሚክያስ የወድማችን እናት አይዞሺ እህት እንኳን በስላም ወደ ተዋህዶ ተመለሥሺ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሺ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን ቃላት የለኝም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ሀይማኖትተገንጫቅሌ
4 жыл бұрын
አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችህ
@ትቴምየድንግልልጅ
4 жыл бұрын
አቤት መታደል ይህንን ሳይ ከደስታዬ ብዛት አይኔ እባ ያመነጫል ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስም ያሳታል
Пікірлер: 893