የአንደኛው የአለም ጦርነት ሙሉ ታሪክ በአጭሩ Complete History Of First World War In Amharic. አንደኛው የአለም ጦርነት የመጀመሪያው ብዙ ሀገራትን ያሳተፈ ሰፊ ጦርነት ነበር። ይሄም ጦርነት አሁን አለማችን ላይ ያለዉን አብዛኛዉን ቅርጽ የቀየረ ክስተት ሆኖ አልፏል። ጦርነቱ ኢትዮጵያንም ሊጋብዛት ምንም አልቀረዉም ነበር። ሙሉ ታሪኩን በአጭሩ ለመረዳት ሙሉ የ15 ደቂቃ ቪድዮ አዘጋጅቸላችሁ ከች ብያለሁ። እንደሚመቻችሁ አልጠራጠርም።
ቪድዮውን ከወደዳችሁት LIKE አድርጉት አስተያየት ካላችሁም ፃፉልኝ። SUBSCRIBE በማድረግም የHUA ዩትዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ። መልካም ቆይታ
Негізгі бет የአንደኛው የአለም ጦርነት ሙሉ ታሪክ በአጭሩ Complete History Of First World War In Amharic
Пікірлер: 34