KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የእኛ ቀናት
Күн бұрын
የእኛ ቀናት
Рет қаралды
52,907
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 96
@gabreelgabre6813
2 ай бұрын
ገኒ ባለቤትሽ ቪዲዮ ላይ ሲቀርብ ደስ ይለኛል እሮጬ ነው የምገባው ገኒ አውነቴን ነው ደስ የሚል አባት ጤና ከረጅም እድሜ ተመኘውልክ የነ ቅዱስ አባት ❤❤❤❤❤
@habeshaengdaw103
2 ай бұрын
የልጆችሽ አባት አባት ብቻ ሳይሆን ከጌታዬ በታች ጌታዬ ብትይው ያንስበታል እነዚህን ዳይመንድ ልጆች የሰጠ
@haregmak1519
2 ай бұрын
ጋሽ ሙሉጌታ ደስ የሚል አባት ቪዲዬ ላይ ሲኖር ደስ ይለኛል ።አምላኬ ሆይ ይህን ቤተሰብ አስብ🙏
@እሙሀያት-ሐ4ሠ
2 ай бұрын
ግን እነዝህን ደስ የሚሉ ጥዶች የሚያስታርቅ ዘመድ ጓደኛ የለም😢😢😢
@fiyametalovefiyametalove8690
2 ай бұрын
Ega sebesbe belen hiden enastarkachew be gata
@user-ll6mh1he7t
2 ай бұрын
አረ በአላህ ታርቃችሁ ባልና ሚስት ሁኑ እኛምጠተመልካቾችም ደስ ይበለን
@user-vl6ck5ko6k
2 ай бұрын
አላህ የት ቦታ እንደሚጠራ እወቂ ሰትዮ
@hareg373
2 ай бұрын
@@user-vl6ck5ko6kምን ችግር አለው ባመነችበት አምላክ ነው ታረቁ ያለችው😏
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝሥሞትልሽ
@user-wb7fj7mc5t
2 ай бұрын
ይሄ ዘፈን ይቅርበት ግድ የለም። ዘፈን እግዚአብሄር አይከብርበት። ከስንት መከራ ያሻገራችሁን እግዚአብሄርን ማመስገን አይሻልም ወይ። ለሁለት ጌቶች መገዛት አይቻልም።
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝሥሞትልሽ
@fiyametalovefiyametalove8690
2 ай бұрын
Worga erseshin tsadke ataderge dnze
@genetbogale2544
2 ай бұрын
ፊያሜታ ስድቡን ምን አመጣው ዘፈን ሀጢያት ነው መፅሐፍቅዱስን ከፍተሽ አንብቢ እግዚአብሔርን እየተቃወምሽ ነው @@fiyametalovefiyametalove8690
@workineshwondyifraw6475
2 ай бұрын
ገንዬ ካንቺ ባላቅም ለዚች አጭር ግዜ አብራቹ ብትሆኑ የኔ ምኛት❤❤❤
@user-yv8ue6rq5z
2 ай бұрын
በቃሏ በኩር በአደራ ሸኝታኝ ትናንት እናቴ፣ እስትፋንስ ሁሉ ነገሬ ከእርሷ ነው የልብ ምቴ፣ እኔ እኮ በእታትዬ ፊት ህፃን ነኝ ምንም የማላውቅ፣ ለዛ አይደል የምትጠበብ ለአንድ አፍታ ከአይኗ ስርቅ፣ ዳሩ ምን ብትጭነቅ ምን ብትሸበር፣ ጎጆዋን ተሰናብቼ መውጣቴ መራቄ ሳይቀር፣ አደራ አለች ማሪያምን ከልቧ በማለት ስብር፣ እኔ ገረመኝ ያኔ የእናቴን ድንቅ እምነቷን ሳይ፣ ስለ እርሷ ጸሎቴ ሰምሮ ጉም አልፎ ደረሰ ሰማይ፣ እማ እኮ ቡቡ ነው ሆዷ እማ እኮ ንጹህ ነው ልቧ ፣ ስለ እኔ ብትጎሰቁልም መች ጎሎ ያውቃል መሶቧ፣ ማሪያምም እሷን እያየች እኔንም አቅፋ ደግፋኝ፣ መች ጥሎኝ ያውቃል ጉልበታም ሳይታክት ሁሌ ቢገፋኝ፣ ____ ብቻ መለያየት በአለም ሳሉ ግዴታ ሲሆንባት ፣ ትኩስ እንባን በአይኗ ይዛ ትሸኛለች ልጇን እናት፣ ሳጓን ሳይቀር ተቆጣጥራ በልጇ ፊት ላለማልቀስ፣ አይዞህ በርታ ትለኛለች እንደገና በአዲስ መንፈስ፣ እኔ ሁሌ የእርሷ ጨቅላ ሀዘን ሳቋን የማላውቀዉ፣ እስከ መቸ? መከፋቷን በፈገግታ ትሸሽገው፣ ____ እርሷ ተማር ትለኛለች እርሷው ደግሞ በመውጣቴ ትሰጋለች፣ ታስባለች ነጋ ጠባ ማሪያም ስትል ትሰማለች፣ መመለሴን ትጓጓለች፣ be___21✍️ ❤❤❤❤❤
@Alem1921
2 ай бұрын
👏👏👏
@user-df6wo7ol3v
2 ай бұрын
ቅዱሴ እኔም የ16 ዓመት ልጅ አለኝ እንዳንተ ስፖርት ይሰራል እናም ቅዱሴ ዘፋኝነቱ ይቅርብህ በዚህ ድምፅህ እግዚአብሔርን አመስግንበት
@user-mk4re1gv5w
2 ай бұрын
ኝኝ 😂
@ElisaElisa-hv9nj
2 ай бұрын
በዚህ ድምጽ ገኒ ምናለበት ቢዘምርበት ለድንግል ማርያም ደስ አለኝ ከልጆችሽ አባት ጋር ገኒ
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@Tsega-jx8ud
2 ай бұрын
ገኒዬ እናንተን ሳይ የሚሰማኝ የፍቅር ስሜት አትጠይቂኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም የልጅ እናት መልካም ባል አለኝ ግን በስደት ላይ ነኝ ሰላም ለኢትዮጵያ❤❤❤
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@SamrawitEsayas-yn8sz
2 ай бұрын
ዉይ እንዴት እደምወዳቹ ግን እደዉ እግዛብሔር በዚህ ትዳር ዉስጥ ጣልቃ ገብቶ ልጆቻቹን ሚዜ አርጋቹ ተሞሽራቹ ለማየት ያብቃን እኔ መቼም የዛን ቀን እማገኘዉ ደስታ መገመት ይከብደኛል ❤❤❤
@MeryMery-wr5yu
2 ай бұрын
ገኒዬ ፈጣሪ ይባርካቹ ኑሩልን ሰላም ፍቅር ለሀገሬ ህዝቦች
@gabreelgabre6813
2 ай бұрын
በደብ ይበለው ለሱም ልጁ ነው አባት ኩራት እኮ ነው ❤❤❤❤❤ ሳየው ደስ ነው የሚለኝ አባቴን ስለምወደው አባቴ ነብስክን በአጸደ ገነት ያኑርልኝ የኔ ውድ አባት 😭😭😭 🙏
@ysakoryoutube5008
2 ай бұрын
ግን ለምንድ ነው ሙሉጌታ ጀዋሬ እየቀነሰ ነው የሚሄደው በሰላም ነው
@zelekashlulseged9795
2 ай бұрын
ገንዬ የድሮ አብሮነት ጉርብትና በጣም ደስ ይላል አይለያችሁ።
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@Amazonwill-yt6hd
2 ай бұрын
Soprt❤ ዋዉዉዉዉ በርታ ቅዱስ አሪፍ ላይ ነህ ❤
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝሥሞትልሽ
@user-pk8vp9ck5v
2 ай бұрын
ገንዬ የኔማር ውይ ስወድሽ ፍቅራችሁ ሲያምር ታስቀናለችሁ የኔናት ግን ሁሌም ሳያችሁ ውስጤን ቅር ይለዋል የኔናት ይሄሁሉ ፍቅር ገንዬ እኔ ቤተሰብሽን ሁሉ እወዳለሁ በቃግንአንድላይ ሁላችሁንንም አላህ ባንድጎጆ ስብስብ ያርጋችሁ ኢንሻላህ አላህ በመሀላችሁን ያለውን ግርዶሽ ያንሳው ያረብ ኢንሻላህ አሁንም ያላለቀ ነገር ያለ ይመስለኛል እሺ እማ እውነት ሁሌ የሆነነገር እማራለሁ ካንቺ ለድፍረቴ ይቅርታ
@zouditasama3211
2 ай бұрын
የምር ገንየ ከልጆችሺ አባት ጋር ሣይሺ እደት ደሥ እደሚለኝ
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@kidu_media
2 ай бұрын
ነይ እንደማመር @@-againyoutube5771
@kidistwondemu4335
2 ай бұрын
ገኒዬ እንግዲህ አባትሽን ትወጂ የለ በቃ ተናገርሽ እኮ ትዋደዳላችሁ በእግዚአብሔር ታረቁ
@mhsenailmhsenail2098
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኡፍፍፍ አባታቸው ሲኖር እንዴት ደስ እንደሚለኝ 😘
@Amazonwill-yt6hd
2 ай бұрын
ቅዱሴ❤❤❤❤ ድምፅ ዋዉዉዉ
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝሥሞትልሽ
@user-wr6vb2mf8b
2 ай бұрын
እነቀሰዋለው ግድ ነው አባታቸው ሲኖር በጣም ነው ደስ የሚለኝ❤
@alemkebede5848
2 ай бұрын
ገኒዬ ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ❤❤❤
@kidu_media
2 ай бұрын
ደምርኝ ዉደ😢
@fiyametalovefiyametalove8690
2 ай бұрын
Ena hula tslota yisema nber ahune gn alsmageme fetari eski tslote adergo gniya ena gasha mula aberew edinoro ena lala meklite edmeto 🤲be natachehu tsleyu 🙏
@user-xv9qh7cf7p
2 ай бұрын
Damo samar walhi kayin yawaxaw baxam naw yemwadew ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-km1op6tq4w
2 ай бұрын
ዋው ሚገረም ድምፅነው ያለክ ያበዴነው
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝሥሞትልሽ
@AwetTube
2 ай бұрын
ገነትእእእ ይሰጣሸ ይሰጣ ይበላል ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሀገረችን ሰላም እንደነነት ፍቅር መተሳሰብ ያደራልን በረቺ ማር❤❤❤❤❤👍👈💞
@konjeteweldemickael3453
2 ай бұрын
መስለኛ አይሰራም ገኒ እንደመጀመሪያው ይሻላል 🙏🙏🙏
@konjonesh
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያውጣልሽ ❤❤
@lordelorde1257
2 ай бұрын
ከቲጂ ጋ ስሩልን
@seidejigu4880
2 ай бұрын
ያለ ሙሉጌታ ጀዋሬ ያለሽ ቪዲዮሽን አላይም
@MenenMekonen
2 ай бұрын
Abatu lejune debedeb bemeleu yestekakel❤❤❤❤
@sabalegesse2959
2 ай бұрын
ገንዬ ኮፍያ ነውር ነው እኮ ምግብ ላይ
@Mekdela-dn2oj
2 ай бұрын
Abashed aydelem egziyabher yesetesh balsh new. When emagne
@Darmyleshnegash
2 ай бұрын
geny tebarky yenwede
@tadese1114
2 ай бұрын
በመዝሙር አስቀይርው
@makimaki4545
2 ай бұрын
Amen yen marrr kudesiye😘😘😘
@etegenetkebede2873
2 ай бұрын
አሜን እምዬ ይስማሽ
@user-cm8ev4tm2g
2 ай бұрын
እንደዚህ እየተቀራረባችው ምን አለ አብራችው ብትኖሩ እሱም አባት ነው ለ ልጆቹ ለምን ይለያቸዋል ምትሉ በ ላይክ አሳዩን
@TiruneshMelka
2 ай бұрын
Zefen yesetan new
@rahma6779
2 ай бұрын
የልጆቼ አባት አባቴን እየመሰለ መቶሀል መሰለኝ አባባልሽ 😂😂😂😂
@SENAYITTUBE
2 ай бұрын
ለምን አትታርቁም ግን
@አላህምዱሊላ
2 ай бұрын
እንኳደህናመጣችሁ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝሥሞትልሽ
@fekerbante9626
2 ай бұрын
እባክህ ዘፈን ይቅርብህ....እግዚያብሔርን አመስግንበት
@burtugalburtugal5567
2 ай бұрын
Yene Enati😂Meseleyg Alalechim
@sarayayi6928
2 ай бұрын
feqerachew.yebeza.geneye.menale.betetarequ.ulunem.beyeqreta.elefiw.beqa.egzabaher.yeqertan.asetmeron.ayedel.tarequ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝሥሞትልሽ
@SenaitGirma-i5c
2 ай бұрын
Kedus demxek betam yameral
@tube-zn6yd
2 ай бұрын
ምናል አንድ ላይ ብትሁኑ ኮመንት ለመጀመርያ ጌዜ ስፀፍ ነው ሁሊም አየቸ ብቻ ነው የምወጣው ሁሊም በማያቹህ ግዜ ምናል አብረው ቢሁኑ እላለው የልጆችሽ አስተዳደግ መከባበራቸው በጣም ያስደንቀኛል እንደምሳሊ ሁሊም እጠቀምሻለው ወንድች ልጅች ለመክሊት ያላቸው ፍቅር እና አክብርት በጣም ደስ የላል ከልጆችሽ አባት ጋርም ያላቹህ ፍቅር በሰላም ተለያየታቹህ እንደዚህ አየንት ፍቅር መኑራቹህ ብቻ ሁሊም እንደምሳሊ እጠቀምሻለው ከባለቤችሽ ጋረም ባለሽ ሁኑታ ከልጆችሽ ጋረም ባለሽ ሁኒታ
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝሥሞትልሽ
@KikiNasser-ll4ze
2 ай бұрын
Beautiful ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@konjomar5444
2 ай бұрын
ታረቁ
@Yorda697
2 ай бұрын
Mula❤❤❤❤
@natnaelagegnehu4724
2 ай бұрын
be emebirhan tareku
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
ወድም በቅንነት ደምኝ
@melatdebele8501
2 ай бұрын
👏👍
@frewlema1826
2 ай бұрын
ዴብናባቢስ
@zemenalemu-f8s
2 ай бұрын
አባቱ ልጄን ደበደበው ወይስ ባሌ ልጀን ደበደበው
@user-rr1ld8dy1f
2 ай бұрын
❤❤❤
@kidu_media
2 ай бұрын
ገኒ በፈጠርሽ ዩቱቤን አስታዋዉቅል ስደት ደኪሞኛል ልጀም ናፋቆኛል እባካቹ ደምሩኝ ቅመሞች😢
@kidu_media
2 ай бұрын
@liyuliyu21 esh Wude
@kidu_media
2 ай бұрын
@liyuliyu21 Demireshalo
@marieemariee1196
2 ай бұрын
Hulemi. Edayileyachu. Yelijochishi. Abati. Abirachu. Nuru. Begeta. Esuni. Sayi. Bexami. Desi. Yilali. Geniye. Bedilishi. Texeqami. Shi. Ameti. Ayinorimina. Lezichi. Ketu. Alemi. Abirachu. Tedesitachu. Nuru. Zare. Motini. Negemotini. Lemanaqewu. Negeri. Lesewochi. Temisaleti. Honeshi. Gini. Miqocenyi. Binori. Kelijochishi. Abati. Adilayi. Hununa. Asayuni 9:54. Begeta. Wuxe. Bexami. Newu. Mirebeshewu. Sayewu❤❤❤❤❤
@myethiopia5380
2 ай бұрын
ለዚች እድሜ ብለሽ ከባለሽ የልጆችሽ በአንድ ሁኑ
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝሥሞትልሽ
@nahombiniam7281
2 ай бұрын
Please call him with his name, I don’t like it when call him የልጆቼ ኣባት
@user-rs7hz5os5p
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@nouraviri4903
2 ай бұрын
💝💝💝💝💝💝🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@LLl-bv1ku
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝሥሞትልሽ
@user-ho7dr6rm1h
2 ай бұрын
ያልበሰለስጋ ብሞት አልበልልም ከምር
@chrstian-o4t
2 ай бұрын
agursugn kkkkk
@zedoZedo-h8r
2 ай бұрын
❤❤❤
@-againyoutube5771
2 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝሥሞትልሽ
Пікірлер: 96