KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የቅዳሜን ትዕዛዝ አብረን እንስራ❗️❗️❗️
Жыл бұрын
የቅዳሜን ትዕዛዝ አብረን እንስራ❗️❗️❗️
Рет қаралды
70,534
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 360
@ejigayehutadewos5523
Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል ማሚዬ እጅሽ ይባረክ!
@user-mz5ic2qt9j
Жыл бұрын
እናት ላላቹ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁላቸዉ የኔማ እማዬ እናቴ ቀድማኝ ሞተችብኝ አሏህ በእዝነቱ ጀነተል ፊርደዉስ ያስቀምጣት
@hadya-3063
Жыл бұрын
አብሸሪ አላህ ሰብሩን ይስጥ ሽ
@jimmamekonen3651
Жыл бұрын
አሜን የኔም እናት 3 ወር ሆናት ካረፈች ያሳዝናል ነብሳቸውን ይማር
@selamleethiopia3423
Жыл бұрын
እውነት ነው ለእናቶች እና ለአባቶች እግዚአብሔር ዘላለማዊ እድሜ ቢሰጥልን ሲያንሳቸው እንጂ አይበዛባቸውም!! ምክንያቱም ምንም መተከያ የላቸውም እና!!!
@user-mz5ic2qt9j
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@destakeremela3591
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ጀግና እናት😘😘
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@blueblueablueblue5904
Жыл бұрын
ከማማሩ ከፅዳቱ ዋው በረን አንመጣነገር ምራቅ መዋጥ ብቻ እጅሽ ይባረክ 👸
@ejigemoya
Жыл бұрын
አሜን ኑ
@seminarfantaw609
Жыл бұрын
አላህ ይሶብርሽ የኔ ውድ እሷንም አላህ ይረሀማት አብሽሪልኝ ማማየ
@user-wn8ve2hs3q
Жыл бұрын
ማሚዬ እጅሽ ይባረክ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@yordanosuae7144
Жыл бұрын
ዛሬ ቤተሰብ ሆኛለሁ በእውነት ደስ የሚል ሙያ ጥርት ፅድት ብሎ በማየቴ የምወደውን ስላየሁ ተደስቻለሁ በእውነት እንደዚህ ያሉ እናቶች ሊበረታቱ ይገባል በረከት በነሱ አለ በአገር ሰላም በተቀመጥኩበት ጎመኑን አጓጓችሁኝ እረ መጥቼ በቀመስኩ እናታችን በርቺ ጥሩ ስራ ነው ተባረኩልኝ
@nunuyusuf1468
Жыл бұрын
Adrashachu or tephone nuber
@ejigemoya
Жыл бұрын
0911207033
@ferehiwotmekonnen7908
Жыл бұрын
እጅግየ የኔ ባለሙያ እንዲህ ነው እጅሽ ይባረክየኔ ቆንጆ የልጆች እናት ተባረኪ ስወድሽ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@yourgamer8277
Жыл бұрын
ባለሞምያ እጅሽ ይባረክ ከጽዳቱ ጋር አዝዥም ብበላም አይቀፍም
@marthagutama5337
Жыл бұрын
በጣም ያምራል ደግሞም እንዳምጠፍጥ ያስተውቃል አንድ ቀን እግዝሐብሄር ብፈቅድ እቀምስ ይሆናል እጅሽ ይባራክ ባጣም እወድሻላሁ አካብርሻላሁ ተባራክ።
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ለዛ ያብቃን
@saramamo5332
Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ማዘር እጆት ይባረክ በጣም ያስጎመጃል ምግቡ በርቱልን
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@pinkflower5245
Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስጎመጀው ጎበዞች በርቱ በዚህ ላይ ንፅህናው ምንም እንከን የማይወጣለት አሰራር።
@ejigemoya
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@hiamanotzewedu9738
Жыл бұрын
እትዬ ይሄን የመስሉ... ልዩ ምግቦች የስሩት እጆችሽ ይባረኩልን ወይ ምናለበት ለ 1 ቀን ሀብታም ብሆን... በግል ጀት .. ኦርደር.. አረግሽ ነበር መችስ ማል ጎደሂ 😀🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🥰
@Starcall-kq7yq
Жыл бұрын
ዋውው ገና በርቀት ያስታውቃል እደሚጣፍጥ እጅሽ ይባረክ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አሜን
@rahilzaro4548
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ስልክ ቆጥር
@user-hv1sk2zx6u
Жыл бұрын
ጎበዝ እንዲ ነው ሰርቶ መለወጥ!! ❤
@fatimatube1902
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋዉዉዉዉወ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ እጅሽን ይባርክሽ የኔ ባለሙያ አሏህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ የነበረን ቆይታ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ወደኔ ቤት ብቅ በይ እስቲ 😋😋
@shibabaleshhaile207
Жыл бұрын
እጅግ ተባረኪ የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው የድንግል ልጅ ልዩ ነገር ነው መቸም የምታሳይን ጅማሬሽን አምላክ ከጥግ ያድርስልሽ መልካም የሥራ ዘመን እመኝልሻለሁ እህቴ ተባረኪ ባይ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@zeharitube_8491
Жыл бұрын
ማማዬ ባለሙያ ነሽ ምርጥ አቀራረብ ምርጥ አሰራር ያሉ እንደሁ እዚህ ቤት ነው የሙያዘርማዘሩ. የኔ ደርባባ እናመሰግናለን ቀጥይበት ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@babyflower5176
Жыл бұрын
ዋው የኔ ባለሞያ እናት አይን ነው ሚበላወ የሚባለው እውነት ነው ባአይኔ ጠገብኩ ደስ ይላል እጂሽ ይባረክ የኔ እናት 🙏😍😍😍
@ejigemoya
Жыл бұрын
እሰይ ደስ ሲል
@be8cab
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው። በረከቱ ይትረፍረፍልሽ።
@ejigemoya
Жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ ያክብርልኝ
@banchu3147
Жыл бұрын
ማሚየ እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@genettamiru2169
Жыл бұрын
ጎበዝ 👌👌ማዘርዬ በርቱ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@zahraasiri8953
Жыл бұрын
የናት ጀግና ሁሉ ይቻላል በሀገር ላይ መልካም አሥተሣሰብ እና አመለካከት ካለን ጎበዝ በርቺ ።
@ejigemoya
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@enkuwerikashgra9018
Жыл бұрын
ማሚዬ የኔ ባለሞያ ስወድሽ እናት ያለው ሰው ግን ታድሎ
@tigistgirma6941
Жыл бұрын
በጣም ታድለው 😭😭😭😭
@ejigemoya
Жыл бұрын
እኔ አለሇችሁ
@elizabethziwde110
Жыл бұрын
በጣም በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ።
@liyamengeshabaraki9465
Жыл бұрын
አድራሻሽየትነው
@enkuwerikashgra9018
Жыл бұрын
@@liyamengeshabaraki9465 የማሚን ነው
@asniethiopia9085
Жыл бұрын
Betam arife new mamiye amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤
@ejigemoya
Жыл бұрын
Enem betam amesegnalew
@seminarfantaw609
Жыл бұрын
የኔ እናት ❤ዋውው በጣም ይጥማል አላህ ጤና እርሜ ይስጥሽ ጀግና እናት
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@addisababa3158
Жыл бұрын
Business coming to thank GOD it was my wish It's going to grow more. Clean, and full of love.
@ejigemoya
Жыл бұрын
Thank you so much
@biniamtesfaye977
Жыл бұрын
ዎው ምርጥ የእናት ምግብ እንዴት ደስ ይላል በርቱ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@genetzeray7138
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ውዴ በቸር ያስንብተን አሜን እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር ያውቃል ደህና ሁኑልኝ🙏
@ejigemoya
Жыл бұрын
እግዜር ያክብርልኝ
@selamleethiopia3423
Жыл бұрын
እናታችን እጅዎ ይባረክ! ይሄ የኑሮ ውድነት ሳይመጣ ጀምረውት ቢሆን ጥሩ ይሆን ነበር ብዬ አስባለሁ:: የሆነው ሆኖ አሁንም ገበያ የሚጠፋ አይመስለኝም:: ለማንኛውም የሚገኙበትን አድራሻ እንዲሁም ምን አይነት ምግብ በምን መለኪያ በስንት ዋጋ እንደሚሸጡ ትንሽ ገለፃ ቢያደርጉልን ገበያ ለማምጣት ከፊት ተሰላፊ እሆን ነበር::
@ejigemoya
Жыл бұрын
እዚ መናገር ያስቸግራል በ0011207033 መደወል ይቻላል
@sissybekele3465
Жыл бұрын
Hagr west new yalut weys USA?
@lulatadese5445
Жыл бұрын
እዉነትም እጅግ ሞያ ❤️👍
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@rahelsinshaw2704
Жыл бұрын
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አሜን
@rahelmehari1057
Жыл бұрын
Edmena tena yesteh mamaye enamesegenslen betam balemuya ❤️🙏
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@Meski-or8ln
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እጅግዬ መቼም ወደ አገሬ ስሄድ መጀመሪያ ላንቺ ነው የምደውለው በተለይ ጎመኑ እንጨቱ ተልጦ ሲሰራ ጣዕሙን በጣም ነው የምወደው አያያዝሽ ያጠግባል ቆንጆ ምግብ ነው
@ejigemoya
Жыл бұрын
ደስ ይለኛል በሰላም ግቢ
@mebrihitkbreab9157
Жыл бұрын
Eji ybarek mami yene biale moya And hasab langn likie beteley key wet shingurtu berbere ena siga likit btaskemti turu new
@addisababa3158
Жыл бұрын
Can't wait to come to order it yam Mather&Daughter GOD BLESS U guys love.
@ejigemoya
Жыл бұрын
Thank you so much
@woyni8531
Жыл бұрын
How can i order ? Do u have phone nummber ?
@tegistmwea2349
Жыл бұрын
Okay wow 👌👌👍👍👍👍💚💛❤🌻
@user-tz1hf4dl4j
Жыл бұрын
እሰይ እጅሽ ብርክ ይበል እግዚአብሔር ጉልበት ይጨምርልሽ ማሚ 👏👏👏በጣም ቆንጆ ፅድት ያለ ነው 👏👏👏💐💐 በዚሁ አጋጣሚ አንዳንድ ተመልካቾች "ስንት ነው ?" ...እያላችሁ የምትጠይቁ 🤔🤔ግርም ይለኛል ዋጋ ይለያያል እንደየምግቡ እና መጠኑ ለማንኛውም ጥያቄ ደውላችሁ ጠይቁ እዚህ መጠየቅ ያደክማል 👏👏 አመሰግናለሁ👏👏
@ejigemoya
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እውነትሽን ነው
@seadaseid72
Жыл бұрын
እጅግ አድናቂሽ ነኝ በርቺ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@Yodie19
Жыл бұрын
ውይ ውይ ወጥ ብሎ ዝም ነው!እትዬ እጅግዬ እንዴት ያስጎመጃል!😋እጅሽ ይባረክ የኔ እናት!ደግሞ ጨው እንዳትተይ ማብዛትም ያለመብላትም ሁለቱም አደጋ አለው!ተባረኩልኝ!
@ejigemoya
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@ahmadebrahim7194
Жыл бұрын
ወላሂ ማዘርየ የምትሰሪው ምግብ በአይኔ አይቸ ጠገብኩኝ በጣም አምሮኝ ነበር ሀገር ስመጣ ኢንሸአላህ በአቺ እጂ የተሰራውን እበላለሁ ሞያሽ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ያስቀናል እረጃም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥሽ
@tsehaydesta8458
Жыл бұрын
Wow ምራቅ የስዊጣል የም በርቱ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@selamalemu9723
Жыл бұрын
ማሚ ጀግና እናት ነሽ በርቺ ❤️
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@yekal1624
Жыл бұрын
Motherye yiknash ❤❤❤❤my favourite family
@woinshetasegdew2065
Жыл бұрын
Ejig yen balemuya jegina betam yamiralu wide beerich
@ejigemoya
Жыл бұрын
Betam amesegnalew fetari yakebrelgn
@zenabechshiferaw7106
Жыл бұрын
እንዴት አባቱ ያምራል ያሚ ያሚ♦♦♦
@bettybekele1581
Жыл бұрын
የእርግቦቹ ድምፅ በጣም ደስ ይላል። ምግቡ ያጓጓል።
@ejigemoya
Жыл бұрын
በጣም እንጂ
@ginet8226
Жыл бұрын
ማሚዬ በጣም ደስ ትያለሽ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@meseretseyoum3016
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ቈርጥማት አይኴው
@ejigemoya
Жыл бұрын
አሜን
@nejatumuayub6232
Жыл бұрын
እጅግ ምርጥ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ የኔ እናት በርቺልኝ ምህርዬም ካሜራ ማን ሆነሽ እናትሽን በማገዝሽ ልትመሰገኚ ይገባሻል ምርጥ ልጅ ነሽ አላህ ውለታሽን ይክፈልሽ ማማዬ ሁሌም ቢሆን ደስተኛ ሁኚልኝ
@ejigemoya
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@kitchen2176
Жыл бұрын
betam kongo new yene enat ❤❤❤👍👍👍👏👏👏
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amesegnalew
@foziatube691
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል የጎመን ቅርድሽን እና የጥጥ ባዘቶሽን ለባልሽ አታሳይ ይባላል
@ejigemoya
Жыл бұрын
💕💕💕
@fofoabdulla2379
Жыл бұрын
እጂጌ በጣም ያምራል እጂሺ ይባረክ የስራ ሰው ነሺ ብርታቱን ይስጥሺ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-qz7qf4ej3x
Жыл бұрын
ማዘርዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ እናት እረጅም እድሜ ና ጤና ለእናቶች ግን አድራሻችሁ የትነው ማወቅ እፈልከጋለሁ 🙏
@ejigemoya
Жыл бұрын
በ0911207033 ይደውሉ
@selamtesfa
Жыл бұрын
Be blessed dear 🙏
@ejigemoya
Жыл бұрын
Thanks
@semiramohammed4860
Жыл бұрын
ዋው ነው ማሻአላህ
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️
@bezawitgirma3124
Жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው በርቺ የኔ እናት
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-vr6tt5ik2y
Жыл бұрын
እጆት ይባረክ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አሜን
@tsigahirpo8780
Жыл бұрын
ዋው
@makdalaqueentekue8169
Жыл бұрын
Wow very good idea
@ejigemoya
Жыл бұрын
Thank you
@yeshamabirhan6591
Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ያምራል አስቀናሽኝ 😥
@ejigemoya
Жыл бұрын
ማዘዝ ይቻላል
@helenhelen9869
Жыл бұрын
Love you mom
@hasime9993
Жыл бұрын
ማሻአላህ እናታችን
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@richblessed2195
Жыл бұрын
You guys are brave and best!
@ejigemoya
Жыл бұрын
Thanks
@sablebena5936
Жыл бұрын
ዋውማዘርበጣም ይምራል
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@btheend3130
Жыл бұрын
ወይኔ ምራቅ ያስውጣል አቤት ሙያ ማማዬ💖💖💖💖,የት ነው የምትሰሩት
@ejigemoya
Жыл бұрын
በ 0911207033 ይደውሉ
@hanna9502
Жыл бұрын
Waw ባለሙያ ያስጎመዣል
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amesegnalew
@meklit8293
Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ የኔ እናት። ያለሁት ውጪ ነው ግን ማዘዝ ፈልጌ ነበር ፣ እንዴት ላገኞት እችላለሁ? አመሰግናለሁ።
@ejigemoya
Жыл бұрын
በ 0911207033 ይደውሉ viber or telegram
@user-gb2xw9li3w
Жыл бұрын
ዋው ምራቅ የስውጣል በለሞያ እናት
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mersiehazenarmide1833
Жыл бұрын
Leteklala ewket Le 30 sew yazegajachihut be Sint new ke yikrta gar
@asterghosn9831
Жыл бұрын
Betam gebaz nesh mamaye
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amesegnalew
@sjjjj9255
Жыл бұрын
betam Konjo New Kefyaw Men Yakl Yihonal Lenawok Yakl New
@ejigemoya
Жыл бұрын
Pls call 0911207033
@mershaabebayehu3095
Жыл бұрын
ባለሙያ፣ እጅጌ።
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@yodit422
Жыл бұрын
Wdddddd new yemadergsh mamaye
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amesegnalew
@semharasmerom6371
Жыл бұрын
I love this 😜❤️
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️
@user-ti4bm3jo1y
Жыл бұрын
ዋውውውውውውውው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐🥰
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@firehiwotbizuneh6421
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላላ
@ejigemoya
Жыл бұрын
💕💕💕
@king2xx156
Жыл бұрын
How can we order?
@jesusloveyou5996
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የ ዋጋውን ዝርዝር አብረው ቢለጥፉልን ለማዘዝ ይቀለን ነበር
@ejigemoya
Жыл бұрын
በ0911207033 ማግኘት ይቻላል
@nfreek5276
Жыл бұрын
በጣም. ደስላል በጣም. You can send ኤ ሮፓ
@aselefechdebebegesa97
Жыл бұрын
Slkutn yetewlun
@ejigemoya
Жыл бұрын
0911207033
@lishandemisse7083
Жыл бұрын
ውጡና አልጫው የገባበትን የቅመምና በርበሬ ልክ ብናውቀው ጥሩ ነቡር::
@eleniboulotte1591
Жыл бұрын
ጎበዝ፡የስራ፡ትንሽ፡የለውም፡ደሞ፡በማለሞያ፡በርሶ፡ተስርቶ፡በርቱ፡ጎበዝ፡ስወድ፡የሚሰራ፡🥰🥰👍❤️❤️
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hallelujah4515
Жыл бұрын
Endet new yemitazezew? Wichi lale sew le beteseb lemazez. Eji yibark migbu siyamer yummy 😋 🥰🥰
@ejigemoya
Жыл бұрын
Pls call 0911207033
@hallelujah4515
Жыл бұрын
@@ejigemoya eshi edwilalew thank you.
@selamawitnegash983
Жыл бұрын
Betam yameral
@ejigemoya
Жыл бұрын
Thanks
@aminaa8788
Жыл бұрын
❤👌
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️
@meskeremsaunier4216
Жыл бұрын
Wow 😋
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@meskeremsaunier4216
Жыл бұрын
@@ejigemoya 💖💚💛❤️🌹🌹🌹🌹💐💮🌸🌺☘️🕊️🕊️🕊️🥰😃
@meazadebretsion2914
Жыл бұрын
wawaw bexam des yelal ejocshi yebarku aserarun yekyun ena menchetun betasyin des yelyi nber amsegnalew degme elalew ejocshi yebarku
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen betam amesegnalew eshi asayalew
@robloxytb3574
Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌 እናት ጥሩ ባለሞያ ነሽ ግን ድካሙን ስአቱን ሳስበው ባይበላስ ያስብላል የሀብሻ ምግብ መስራት ቀን ሙሉ ከኩሽና ያስውላል
@Zetsion
Жыл бұрын
❤❤❤ጤና ያለው በእጅሽ ላይ እንጅ ሆስፒታል አይደለም♥️♥️♥️ ❤❤❤ ታሞ ከመማቀቅ....ይላል ያገሬ ሰው♥️♥️♥️ ❤❤❤ የጤና ምክሮች ብቻ የሚሰጡበት ቻናል ነው♥️♥️♥️ ❤❤❤ቤተሰብ ለምትሆኑ የማያልቀውን ፍቅር ለግሻለሁ♥️♥️♥️
@Zetsion
Жыл бұрын
እንዲቀላቀሉ ብታሳስቢያቸው እጅግ ❤🙏🙏❤🙏
@user-yn5kd8sk3g
Жыл бұрын
አይኔን ጨፍኜ የምበላው ምግብ በአሁን ሰአት ሬስቶራንት መብላት በሚያስፈራ ሰአት እጅግዬ እንክዋን ጀመርሽልን በደንብ ነው ምናዝሽ በርቺ❤️❤️❤️
@ejigemoya
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@asnakechyifru4804
Жыл бұрын
የጐመን ቅርድሽን ለባልሽ አታሳዪ በጣም ያምራል የት ናችሁ
@yabesarasarayabe2480
Жыл бұрын
በርቺ አንበሳ እናት ነሸ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@melishiwbirhanu6732
Жыл бұрын
ዋጋውንም በዛው ብትነግሩን ጥሩ ነው በጣም ያምራል
@ejigemoya
Жыл бұрын
በ 0911207033 ይደውሉ
@kiyaisraeal8514
Жыл бұрын
Ejegeye ejesh yebarek ...alecha minchetu lay min min kimem tetekmesh pls...
@ejigemoya
Жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/mY6C0IKPimp1mHY watch this
@derejeasfaw1655
Жыл бұрын
Konjo new gin kbat bezabet
@ejigemoya
Жыл бұрын
Sinteketek seleweta new albezam
@tsehayyes9197
Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ተቆራጭ ኬክ ዳቦ አሳይን
@ejigemoya
Жыл бұрын
እሺ
@zeharitube_8491
Жыл бұрын
ማሚዬ ስወድሽ እጅሽን አይቆርጥመው ባለሙያዋውውውውውውው በሉ በፍሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑልኝኝ አብረን እንደግ🍒🍒🍒👍👍👍👍👍👍👍
@ejigemoya
Жыл бұрын
እሺ አረጋለሁ
@saraberhe5579
Жыл бұрын
Mamiye ejishen ybarek ene bfelg be mn lageghsh endichew endtserilgh?
@ejigemoya
Жыл бұрын
0911207033
@Hiwot246
Жыл бұрын
How much do you charge for this order? How many ingera is this? The will be a lot of order.
@ejigemoya
Жыл бұрын
Pls call 0911207033 for more information
@zelekashlulseged9795
Жыл бұрын
ሰላም ነው እጅግዬ ባለሞያ ጎመኑ ላይ አዲስ እውቀት አግኝቻለሁ ነጭ ሽንኩርትና ቅቤስ አይገባም ? መርዬ የተባረከች ልጅ ፣ በጣም አሪፍ ነው ሳይፈተፈት መሆኑ ስንት እንጀራ ዋጋውስ?
@ejigemoya
Жыл бұрын
በ0911207033 ይደውሉ
Пікірлер: 360