KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የቅኔ፣ የዜማ፣ የንባብ ሊቅ የሆነችው ኢንጅነር የአብሥራ ተስፋዬ
Күн бұрын
የቅኔ፣ የዜማ፣ የንባብ ሊቅ የሆነችው ኢንጅነር የአብሥራ ተስፋዬ
Рет қаралды
54,358
Quanquayenesh Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 429
@21istehiwet
2 жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምርልን ወላዲተ አምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅሽ የቅዱሳን ሁሉ በረከታቸው ይደርብሽ በእኛላይም ይደር በእውነት መመረጥ ነው እውነትም የአብ ስራ
@memwaddd4257
2 жыл бұрын
አሜን፫
@mitazbitar2770
2 ай бұрын
❤❤❤
@zekariasgmichael5860
2 жыл бұрын
ንሴብሐኪ እኅትነ በረከተ እግዚአብሔር ይደር በላዕሌኪ!
@abushmulugeta255
2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ሕይውት ያስማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ የሰው መጨረሻ ሲያምር ነውና መልካም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ያሳምርልን ወንድማችን ዲ/ን ልዑሌ በጣም እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ በጣም ጥሩ ሥራ እየሰራክ ነው ለሌሎቹሁም ትምህርት ምሳሌ አርያ የሚሆን መልካም አስተማሪ ግሩም ሥራ ነው ።
@tegbaruadane
2 жыл бұрын
ግሩም ነው ብዙ ጊዜ የሚወስደውን የአብነት ትምህርት በአጭር ጊዜ ገልጾልሻል በርች እኅታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!! ብሩህ ውእቱ አእምሮ ዚአኪ እግዚአብሔር ይእቀብኪ እምኵሉ እኩይ፡፡
@yosefbekele1521
2 жыл бұрын
amen amen amen endanch yalu egizabher yabzaln ehtachnn tsegawun yabzalshi.
@user-jc4xi6of5x
4 ай бұрын
በእውነት እህታችን ቃላት ያጥረኝል ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤
@BeteHohe
2 жыл бұрын
_አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በእውነት ለሁላችሁም ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በቤቱ በደጁ በቃሉ ያፅናልን ከአውደ ምህረቱ አይለየይብን አሜን አሜን አሜን💚💛❤️🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የአብስራዬ እናቴ ድንግል ማርያም አንድበትሽን ታለመለምልን ፀጋውን ያብዛልሽ ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን የእኛ እንቁ እፍፍፍፍፍፍ አፈ ቁርጥ ትበልልኝ እፅብ ድንቅ ሰው ነሽ 💖💖💖💖💖💖 አንደበትሽ ለምለም ነው💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ📚📖 የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን💚💛❤️🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖💖💖💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿ውድ ወንድማችን እማከብርክ ይህችን ድንቅ ልጅ ወደ እኛ ጆሮ ላይ ለማድረስ ስለጋበዝካት ከልብ እናመሰገናለን ያንተንም ልጅ ልክ እንደ የአብስራዬ በጥበብ በሞከስ ያሳድግልህ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ አከብርሃለሁ_
@addisweltetnsae3513
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@getneshbeshah2052
2 жыл бұрын
እንዴት የምትደነቅ ልጅ ናት? እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ዘርሽ ይባረክ እስከመጨረሻው የቤቱ አገልጋይ ያድርግሽ አመ ብርሀን ዘወትር በዙሪያሽ ብርሀኗን ታብራልሽ! አንተም ወንድማችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በርታ
@heavenhidru3663
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ህይወት ያሰማልን እህታችን!!! እጅግ ድንቅ ነው የቤተክርስቲያናችንን እውቀት በደንብ ነው ያስተማርሽኝ! ወንድማችን አገልግሎትህን ይባርክልን! አገራችንን ሰላም ያድርግልን!!!
@user-xx8iv1cy5e
Жыл бұрын
በረከትሽ ይደርብኝ ግሩም ድንቅ መታደል ነው በስደት እድሜያችን ኣልቋል ኣንድቀን ከልብ ሳናመሰግን ቤተ ክርስትያን እየናፈቀችን በስደት ኣገር ለስጋ ብለን ኡፍፍፍ እደ ፍቃድህ ይሁንልን
@HelenJohnvargers
10 ай бұрын
መታደል ነው በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ithifithif6252
2 жыл бұрын
ወንድማችን ላንተም ፀጋውን ያብዛልህ እንደዚህ ትምህርት የሚሰጡ ሰዎችን በመጋበዝ ብዙ ትምህርትን እየሰጠከን ነው
@askalechdagne3655
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ እህታችን እውነቱን ለመናገር መንፈሳዊ ቅናት ቀንቼብሻለሁ ይሄ እራሱ መመረጥ ነው በርቺ እናመሰግናለን መምህር ልዑል ሰገድ በርታ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-eu9ib2gv9r
2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ያብስራየ ዲያቆን ዘማሪ ልኡል ስገድ ጌታቸው ሉሌ እናመሰግናለን ወንድማችን የተለየ አስተማሪ ነው ምታቀርብልን
@melkamaschalew8715
2 жыл бұрын
እህታችን በዕውነት እንደቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በሁለት በኩል የተሣለ ሰይፍ ሁነሽ በማየቴ ደስታየ ውስን የለውም አዲሱ ትውልድ ከአንች ብዙ ይማራል ብየ አስባለሁ እድሜና ጤናን ተመኘውልሽ ለወንድማችን ዘማሪ ልዑልሰገድ እናመስግናለን ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን ይባርክልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ።
@kaaa6666
2 жыл бұрын
መታደል መመረቅ ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኅታችን ጸጋዉን ያድልልን።
@shewayeayanawe4096
2 жыл бұрын
ዋው ምንኛ መታደል ነው ምን የተረገምኩ ነኝ ጊዜየን በከንቱ አባከንኩት የምር መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ የኔ እሕት ፍፃሜሺን ያሳምርልኝ👏👏👏
@wakakinde3576
2 жыл бұрын
በእውነት ምን መታደልነው እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሺ በጣም ነው መፈሳውይ ቅናት ቀንቸብሻለው በጣም ነው በራሴ የተበሳጨውት
@workewolde7420
2 жыл бұрын
ይህንን ማስተዋል የሰጠሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
2 жыл бұрын
ልዕል የአገልግሎት ዘመንክን እመቤቴ በቤቱ ታፀፀናክ እናመሰግናለን በረታ🙏
@hsjnddn1444
2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልሽ ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ቋንቋየነሽ ሚዲያ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን🙏
@assefategegne4488
2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይህ ያስደንቃል ቃላት የለኝም።
@mesayabaasrat1196
2 жыл бұрын
እመብርሀን የልብሽን መሻት ትሙላልሽ ያብስራ ልጆቼን በአንቺ ውስጥ አየኋቸው አደራሽ እናቴ የለመንኩሽን።
@turayashady5807
2 жыл бұрын
በእውነት እህታችን ቃላት ያጥረኝል ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅኖሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
@mafmaf1253
2 жыл бұрын
Amen amen kale hiwot yasemalen tsegawen yabezalachu
@user-cf6nx5no4s
2 жыл бұрын
ፍፃሜሽ ይመርልን እስከመጨረሻው ያፅናሽ በቤቱ
@iemlemlemlem4084
2 жыл бұрын
በእውነት ለህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላሽ ከዚህም በላይ እውቀቱን ይስጥሽ በሰርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ደስ ይላን በጣም መታደል ነው
@gugffj3345
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ እኔስ አልተማርኩም ልጆቼን ለማስተማር ያለኝ ጉጉት በስመአብ እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ
@hsjnddn1444
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@user-gg9qx6qz4b
2 жыл бұрын
አቤት መታደል እንዲህም ያለ ጥበብ አለ ቃለህይወት ያሠማልን እህታችን።
@alsaethio8434
2 жыл бұрын
ፈጣሪ የመረጠው ነው እደዚህ በጥበብ ሸማ መሰራት ግን እህቴ አደራሽን የተሰራሽበትን ጥበብ ለብዙዎች አዳርሽው 💚💛❤️
@Ethiopia928
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው ተባረኪ
@nunuanbase7694
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋውን ያብዛልሽ
@adamuaragie
2 жыл бұрын
መታደል ነው እህታችን እንዲህም ያለ ጥበብ አለ ቃለህይወት ያሠማልን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ
@sarahtadesse6351
2 жыл бұрын
እጅግ ይገርማል ቃለ ሕይወት ያሰማልን! መምህር ዲያቆን ልዑል ሰገድ የአገልግሎት ዘመነዎ የተባረከ ይሁን
@marteasefa2234
2 жыл бұрын
በእውነት ምን አይነት የእግዚአብሔር ፀጋ ስጦታ ነው ተመስገን ቃል ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልሽ እህታችን
@Tube-ns2xj
2 жыл бұрын
አቤት መታደል ፀጋውን ያብዛልሸ💕
@ayinengidaadamu5741
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ እህታለም። ብዙ ማደግ ትችያለሽ። እኛን ግን በእራሳችን እንድናፍር አደረግሽን።
@ferewyinmekonen2018
2 жыл бұрын
አንደኛ ማመሰግንህ አንተን ነው ሁለተኛ አታችን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔን ልብም አነሳሳሽው ።
@mekedsasalf1259
2 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን እህታችን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-ir4gt3ys9d
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን
@almaayerga6339
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@buruktitemelesse555
2 жыл бұрын
Amen
@melesebizuneh
2 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም ፍፃሜሽ ይመርልን እስከመጨረሻው ያፅናሽ በቤቱ::
@abebayelema5176
2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን።እመቤቴ ማርያም እንደመረጠችሽ እስክመጨረሻው በቤቷ ታጽናሽ። መንገዱን የመራሽ አምላክ ይክበር ይመስገን። በርቺ እሱን የያዘ አይፈራም አያፍርም። እድሜ፣ጤና፣ጸጋ አድሎ ለበለጠ በረከትና ውጤት ያብቃሽ። ስላከፈልሽን ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ከላይ ከሰማይ ከስላሴ መንበር ቃለ ህይወቱን ያሰማልን።
@giyonawikokeb2441
2 жыл бұрын
Egziabher tsegawn yabzalsh Yabuyeee💚💛🧡💚💛❤💚💛❤ le egnam mastewalun yadlen🙏🙏🙏
@sisayakilok7227
2 жыл бұрын
በእውነት እንደት ደስስ እንደሚል ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ስነልቦናን የተላበሰች ምርጥ እህት ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው ወንድማችን ዳቆን ልዑልሰገድ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@apaaa2612
2 жыл бұрын
እመብርሃን እናታችን አብዝታ አብዝታ ትግለጥልሽ ማር ነገር ነሽ እኔም እንዳች መሆን እሻለሁ እመብርሃን ብትረዳኝ 😭😭😭
@eteneshmesfin3998
2 жыл бұрын
ልዑልየ እግዚአብሔር ጥበቡና ፀጋዉን ያብዛልህ እድለኛ ነህ ከዚህ ሁሉ ችግር ወጥተህ ለዚህ ላመቃህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
@user-gc7dj5dp1d
2 жыл бұрын
_በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሺ በርችልን የኛ ብርቱ እህት ቋንቋየነሺ ድንግል ሉሌ እመብርሀን ትጠብቅህ በርታልን የኛ ውድ አባት_
@yaredzera-buruktube8843
28 күн бұрын
ጸጋ እግዚአብሔር የበዛልሽ ውድ እኅቴ ገና ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን።
@tesfawketsla9341
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቱን ረድኤቱን ሁሉ ያድልልን ከዚህ በመቀጠል ቢቻል መስተጋብ የዛሬ 45 አመት ተምሬው ነበር ዜማውን እጅግ በጣም ነው የምወደው አልጠፋኝም ግን ንባቡን እረሳውት የት እንማገኘው መፅሀፍ ካለ እባካችሁ ጠቁሙኝ . ወለቡ ብሎ ማዜም በአብይ ፆም ዳዊት ካስተዛዘልን በኅላ የሚዜም ስለሆነ ደስ ይላል. ሁላታችሁንም በድጋሚ ቃለ ህይወት ያሰማል እህታችን በጣም ጎበዝ ናት የተኛ ወንድ ሁሉ ያነቃል!!!
@eteneshetenesh2531
2 жыл бұрын
Egzbher yesxlen kale hiwot yasemalen Ameen
@mrkbemrkbe6748
2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን እኽታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@kuwaitkwt1205
2 жыл бұрын
አቤት መታድል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን
@abebechtiget5965
2 жыл бұрын
አቤት መታደል! እህታለም እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እማየ🌹🌹🌹😘😘😘 ቀናሁ ልቤ ቅጥል እስኪል ቀናሁኝ ውስጤ የሆነ የንዴት ስሜት ተሰማኝ እኔ ማነኝ ብየ እራሴን ጠየኩ ? እማልረባ ከንቱ ሁኝ አገኝሁት ወይኔ 😥 ዜማ ስለማልችል ብቻ ጀምሬ እተወዋለሁ የጥበብ አምላክ ጥበብን ይገለጥልን
@sosinadelele2242
2 жыл бұрын
እንደአንቺ ያሉ ሴቶችንያ ብዛልን ረጅምእድሜከጤናጋርይስጥልን
@birukyeshitila6471
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ቋንቋየነሽ ቲዩብም ወንድማችን ዲያቆን ልኡልሰገድ የአገልግሎት ዘመንህን በቤተክርስቲያን ያድርግልን ። በርታልን አሪፍ ነው እያደረግህ ያለኸው ።
@genetyershwa7163
2 жыл бұрын
የጠፉትንም እግዚአብሔር ወደቤታቸው ይመለስ እኛንም በቤቱ ያፅናን
@dejudaniel2409
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያስመዓልና አግዜኣብሔር ኣምላክ ጸጋ በዲበ ጸጋ የብዚሕ።
@emugebrielabate2910
2 жыл бұрын
አሁን እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ😭😭😭😭😭😭 በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አድሎሻል እና አብዝቶ ጸጋውን ያድልሽ የቅዱሳኑን ጸጋ ከዚህም በላይ ያብዛልሽ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@edilynalingog8062
2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን እህትቻን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘበነሽን የድንግል ማርያም ልጆ ጸጋውን
@user-bf5hy8wq7p
2 жыл бұрын
በእዉነት መታደል ነው! መንፈሳዊ ቅናት ተሰማኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ልዑልየ አንተም እግዚአብሔር ይስጣልን እናመሰግናለን 💚 💛 ❤
@helenbaryagabr669
2 жыл бұрын
ኣምላኽ ናይ ኣጎልጉለት ዘበንኪ ይባርኽ ዝሓፍተይ ናይ ብሓቂ ኣበሳ ዕድመ ጥዕናን ይሃብኪ ኣምላኽ.
@fasikamesfun7232
2 жыл бұрын
ኣቤትትትትትትትት ትዕድልቲ ኣቤት ዕድልልልልልልል እግዚኣብሄር ቃል ሂወት የስማዓለይ ኣሰይ ዝሓፍተይ ዕድመን ጥዕናን ሂቡ ዘመን ኣገልግሎትኪ ይባርኸልኪ ዝሓፍተይ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐❤🇪🇷
@user-if8fk2ez5p
Жыл бұрын
ኣሜን፫
@neweyuio1755
2 жыл бұрын
ቸሩ አባት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጠጋውን ያብዛልሽ በእውነት አስቀናሽኝ ቃለ እግዚአብሔርንም ትንሽ የተማርኩት እድሜ ለስደት ዋትሳብን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን
@tsinat8318
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!! እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@user-ky5yz7pw8g
2 жыл бұрын
እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ እመብርሀን አትለይሽ ፈጣሪ አብዝቶ ብርክ ያድርግሽ!!!!!
@megibaruaddisu7196
2 жыл бұрын
Kale hiywot yasemaln. Jegina nat eshi bebetu yastinaln
@user-fl5wz1ey8m
2 жыл бұрын
ቃለህወት.ያሰማልን.የተለየሽ.ሴት.ነሽ.👏👏👏💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💚💛❤
@yeneneshnegash4500
2 жыл бұрын
ፀጋ በረከቱን ጨምሮ ይስጥሽ ሉሌ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ
@timehirtgetu1014
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔ ህእት እመቤቴ ቅድስት ድንግ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ የቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ይደርብሽ ተዋህዶ እምነት ኩራት ናት ፍፃሜሽን ቅዱስ አማኑኤል ያሳምርልሽ ተባረኪ
@user-xg9oi9fg8i
2 жыл бұрын
እመቤቴ ትጠብቅሸ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lieletfiseha102
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔ ህእት እመቤቴ ቅድስት ድንግ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ የቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ይደርብሽ ተዋህዶ እምነት ኩራት ናት ፍፃሜሽን ቅዱስ አማኑኤል ያሳምርልሽ ተባረኪ:: Yleby Derese Melkam gize yihunlesh.
@-nefasyelijochmeskot
2 жыл бұрын
kale hiwot yasemalen dess yelal betam
@getinetkassie9900
2 жыл бұрын
በእውነት በእውነት ልዑሌ በጣም ግሩም ልጅ ነች። የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው እና መልካም መጨረሻዋን ያሳምርላት!! እህታችን ፦ እሙሓይ ገላነሽን ነው። ያስታወሰችኝ፣ ፈጣሪ ያፅናሽ በልልኝ።
@mekdesbekele1964
2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ምን አይነት መባረክ ነው አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ🙏
@menormelkam6640
2 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ነው!!! አምላከ ቅዱሳን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ፡፡❤❤❤
@jigsabekele6630
2 жыл бұрын
የህይወት ቁልፍ ለማወቅ አንዱ መንገድ ነው። ለከንቱ ዕውቀት ለሚንታበይ ጥሩ ትምህርት ነው ። ለተናቀ ትምህርት እና ለከበረ ትምህርት መካከል ያለውን ልዩነት በደንብ ለይታ አስረድታናለችና እናመሰግናለን ። ለራሳችን ብቻ እንወቅ ።
@alemayehuyirgu5660
2 жыл бұрын
እጹብ ነው ልጃችን ጸጋውን ያብዛልሽ ቸሩ መድኃኒዓለም በርችልን .
@RobelTube
2 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም
@haylegrbreail
2 жыл бұрын
አቤት መታደል ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታለም
@yeshwabekele937
2 жыл бұрын
እቤት መታደል አንች ብቻ ሽን ሳይሆን እንቺን የወለደች እንት መትደላ እኔ ቀናሁብሽ ቸሩ መድሐኒአለም የቅዱሳን አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ:
@kidstabebe8302
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረስሽ አሁንም እመቤቴ ትጠብቅሽ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ ቋንቋዬነሽ ሚዳያ እናመሰግናለን በርታ ጥሩ ፕሮግራም ነው የምታቀርብልን በርታ
@sarayedingllijisara7713
2 жыл бұрын
ዋው ታድላ ፀጋውን ያብዛላት ያልባከነ እድሜ ይሉሀን ይህ ነው ሞራል ሰጪ ነች እኔም እስኪ እሞክራለሁ ግዕዝ መማር ሌላው ቢቀርኳን
@finotbegashaw9194
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! ከዚህ የሚበልጥ ምርቃት የለምና ...የኔ ዉድ እህት ሳይሽ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ከዚህ የበለጠ እድግ በይልን ያቡዬ
@mulutebebkena8433
2 жыл бұрын
Ehetachen kale heyewet yasemalen Emeberhan cheru medehanialem yachen ayen lebina yegeleste amelak yegna yedekamoChenm lebona yegeletelen kedus kalun lemawek yetegan yadergen 👏amen(3)
@yodettareku4150
2 жыл бұрын
በእውነት መመረጥ ነው እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ወድ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@wondfrawteshome947
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ። ለኛ ለወንዶች የስንፍናችንን ጥግ ማሳያ ወስታወት ለእህቶቻችን ደግሞ ጥሩ አርዓያ ነሽ
@fantafanta6047
2 жыл бұрын
መታደል እኮ ነው ፀጋውን ያብዛልሺ❤❤❤❤❤❤👍👍💐💐💐💐💐🌻🌻🌻
@avahabesha1234
2 жыл бұрын
kale hiwot yasemaln
@bettyayele9100
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብእውንት ፀጋውን ያብዛልሽ 💐💐
@tgitube5746
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ !! ልዑሌ የምወድህ ወንድሜ!
@weyinatube8349
2 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalin egizabehir stigawen yabezalishi 🙏❤❤
@negedehaile7244
2 жыл бұрын
ተባረኪ ይሔ መመረጥ ነው ቃለሕይወት ያሰማልን
@Sarasara-ub3xz
2 жыл бұрын
በዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን እህታችን መታደል ነዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እመብርሃን በምልጃዋ ትጠብቅሽ
@selamawithaile9346
2 жыл бұрын
Amen Kale hewat ysmalen
@masaraterooba2344
5 ай бұрын
selam new betam des yelale
@semineshtube4400
2 жыл бұрын
በርቺ እህታችን ቤቤቱ ያፅናልን
@girumkassa9353
Жыл бұрын
ሥም ይወጣል ከቤት ይቀበላል==== ጎረቤት ። የአብ ሥራ ከሥምሽ ጀምሮ በአንድዬ የተመረጥሽ ቅዱሥ ነሸና ደሥ ይበልሽ ። ቃለ ህይዎት ያሠማልን ።
@lidiyaseyum9009
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ የተማርሺውን ለማስተማር ያብቃሽ
@BeteHohe
2 жыл бұрын
ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@brtucannegasi1272
2 жыл бұрын
Kale heiwete yasemalen egzabehare yzelekeleshe betelwetesh asebiegh welete giwergise ebalalehu
@user-sj3tl2ep9q
2 жыл бұрын
እህታችን ቃለሂወት ያሰማልን
Пікірлер: 429