ፓስተር ተስፋዬ ገብሬ(ጣሰው) በልጅነት እድሜው ወደ መጥፎ ህይወት ገባ። ኋላ ላይም በውትድርና ተቀጥሮ ሳለ መፍትሄ ፍለጋ የሄደበትን የቃሊቻና የውቃቢ መንፈስ ለማስተዋወቅ ይጥር ነበር። ይህንን ሰው ጌታ ኢየሱስ ከታሰረበት አስራት ፈትቶ የወንጌል ሰባኪ አገልጋይ አደረገው።
Негізгі бет የፓስተር ተስፋዬ ገብሬ ምስክርነት
No video

Пікірлер: 6