ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈሪ
የተሸከምከኝ ሆይ ……. ዛሬም ተሸከመኝ
ብዙ ቦታ አሊዝም ፍሬ ስለሌለኝ
ቤትህንም አላጣብብ …… ፍሬ አልባ በለስ ነኝ
studio.youtube...
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (KZitem CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት
Негізгі бет የተሸከምከኝ ሆይ - የዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈሪ አስደማሚ ዝማሬ
Пікірлер: 6