መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (KZitem CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት
- 15:30
- Ай бұрын
እጅግ ድንቅ ዝማሬ የማይታይ እጅ በዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ 2016 ዓ.ም
- 46:12
- 2 ай бұрын
በፈረሰዉ በኩል የሚቆመዉ ማን ነዉ ? እጅግ ድንቅ ስብከት በመምህር ደረጄ ግርማ ትንቢተ ሕዝቅኤል 22÷30 ቤተክርስትያን ሆስታል ስትሆን እኛ ደግሞ....?
- 1:19:43
- 2 ай бұрын
እጅግ ግሩም ትምህርት የቅዱሳን ሕይወት እንደ ፖለቲካ ፓርቲ ብዙ ሰዉ የሚደግፈዉን በማየት ……! በመጋቢ ሐዲስ ነቃዕጥበብ ከፍያለው(ኢ/ር) 2016 ዓ.ም
- 9:26
- 3 ай бұрын
እጅግ ልዩ ዝማሬዎች ብር እና ወርቅ ሳይዙ አለማትን ዞሩ ፣ ለነፍሴ ነፍሷ ነሽ ለመንገዴ ፋና ፣ ማርያም /3/ትምክህተ ዘመድነ በዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ
- 52:52
- 3 ай бұрын
ትንሿ ቤተክርስቲያን በመጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ ! ለምንድን ነው የተጋባቸሁት ……? “ ጋብቻ ፅድቅን የምንፈፅምበት የህይወት መንገድ ነው…..! ”
- 13:13
- 3 ай бұрын
ከኃጢአተኛዉ ድንኳን ዘመሪ ዲ/ን አቤል መክብብ እና በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት በተልዕኮ ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች የቀረበ ዝማሬ
- 2:01:30
- 4 ай бұрын
ሊሰሙት የሚገባ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነገረ ሃይማኖት ክፍል ፪ በሊቀ ሊቃዉንት ስምዐኮነ መልዐክ እና በመጋቢ ሐዲስ ነቃዕጥበብ ከፍያለው(ኢ/ር) 2016 ዓ.ም
- 2:06:16
- 4 ай бұрын
ነገረ ሃይማኖት በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እና በመምህር እዮብ ይመኑ
- 1:35:46
- 5 ай бұрын
አዲስ ትምህርት ምሥጢረ ሥላሴ በየኔታ መምህር ሀይለ ማርያም ዘውዱ 2016 ዓ.ም
- 12:40
- 5 ай бұрын
አዲስ መዝሙር እንደበደሌ አልከፈልከኝም ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
- 6:03
- 5 ай бұрын
ገብር ኄር - የአብይ ጾም 6ኛ ሳምንት ቸር አገልጋይ ማን ነዉ …..? ማቴ 25፡14-30 አዲስ ዝማሬ ዘማሪ ሊቀዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
- 55:47
- 5 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ስብከት ዐራቱ የእምነት ምስሶዎች በሊቀሊቃውንት ስመዓኮን መልአክ
- 1:10:43
- 6 ай бұрын
በዓይነቱ ልዩ የሆነ መወድስ በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት የተዘጋጀ 2016 ዓ.ም
- 17:32
- 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት ! ለመናፍቃን የተሰጠ ምላሽ በመምህር ብርሃኑ አድማሱ 2016 ዓ.ም Orthodox Tewahedo mels Alat
- 25:07
- 8 ай бұрын
ከመስማት ወደ መገለጥ ዕውቀት እንሸጋገራለን :: በመምህር ብርሃኑ አድማሱ 2016 ዓ.ም
- 51:05
- 9 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ትምህርት ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው (ኢ/ር)
- 56:44
- 9 ай бұрын
አማናዊ ነው ፡፡ ስጋዬ ይህንን ይመስላ፣ ደመሜ ይህንን ይመስላል ፣ ይተካል ፣ ይወግናል አላለም፡፡ በቅዱስ ቁርባን የምናገኘው ጸጋ በመምህር ያረጋል አበጋዝ
- 8:44
- 9 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ‹‹ ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናይ››
- 1:20:23
- 10 ай бұрын
ወጣቶች እራሳቸውን ለምን ያጠፋሉ ? በእርግጠኝነት ! ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን በመምህር ዮሐንስ ጌታቸው
- 47:15
- 10 ай бұрын
ሙሴ ነዉ ብለን ነበር ………!! ደግሞም …. !ሳምራዊቷ ሴት !!! የ2016 የተልኮ ተመራቂ ተማሪዎች ጉባኤ ላይ የቀረበ ድንቅ ስብከት
- 6:13
- 10 ай бұрын
የተሸከምከኝ ሆይ - የዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈሪ አስደማሚ ዝማሬ
- 1:12:33
- 10 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ትምህርት ምሥጢረ ቁርባን በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው (ኢ/ር) /The MYSTERY OF EUCHARISTIC BY Megabi Hadis
- 10:13
- 11 ай бұрын
ወርሐ ጽጌን በነዚህ ዝማሬዎች እናስብ / ዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜፀጋ ዮሐንስ / ማርያም ማርያም ብዬ ፤ ቀጸላ መንግሰቱ ፦ አክሊለ ፅጌ ማርያም 2016
- 1:05:42
- 11 ай бұрын
Пікірлер