KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የተዋህዶ ልጆች በቀራንዮ መድኃኔዓለም ታሪክ ሰሩ።
4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በቀራንዮ መድኃኔዓለም ታሪክ ሰሩ።
Рет қаралды
14,946
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 287
@selinayetewahdollj6883
4 жыл бұрын
ላይክ በሉኝ ስለምወድ ነው😁 የተዋህዶ ልጆች
@dyihfhif2277
4 жыл бұрын
እሲ እንደኔ ደስስስስስያላችሁ በተዋሂዶ በላይክ አስዩኝ
@zibrikrikalebegn8901
4 жыл бұрын
መምህር ምህረተአብ የምታደርገውን ተጋድሎ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሄር ካንተጋር ይሁን እያልኩ መዝሙሩ ቀስቃሽና የሚያነቃቃ እንደሆነ ተጠብቆ ስብከቶችንም ብትጨምርበት እጅግ ደስ ባለን ነበር እና የስብከቱን ነገር አስብብበት በማለት በድጋሚ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ።
@user-qe3ji8yx4e
4 жыл бұрын
ለካ ደስታም እንደዚህ ያስነባል ተመስገን አምላኬ እንደዚህ አሰባሰብከን
@mekdesbeyene8372
4 жыл бұрын
አሜን ክብሩ ይስፋ የመዳናለም እኔም ገና ሳያቸዉ እባ ይቀድመኛል
@user-pj2fg1ed3m
4 жыл бұрын
በጣም ማር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜንንን
@user-qe3ji8yx4e
4 жыл бұрын
አሜን እህቶቼ
@SalamSalam-pu6zv
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልኦርቶዳክስ መሆን መመረጥ ነው የተዋህዶ ልጆች ደስስስስስስ ይበለን እየሞትንም ገና እንበዛለን
@marthaabera9124
4 жыл бұрын
እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏🌺🌻 እመዳም ቤት ቁጭ ብዬ ሳያቹ ቀናሁባቹ👈 ምነው እኔም ከእናተ መካከል ሆኜ ብዘምር ብዬ ተመኘሁ 😞😢
@SalamSalam-pu6zv
4 жыл бұрын
አይዙሽ እህት ሁላችንም ስደት ነን ግንግል ለአገራችን እንደምታበቃን አንጠራጠርም
@user-wc7dt1go2u
4 жыл бұрын
ይሔ የተረገመ ቀን ያልፋል እህት አይዞን
@user-yi9op2dg5v
4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ከነሱ ለመዘመር ያብቃን አሜን
@user-zf5uh3dw1w
4 жыл бұрын
አቤት ውበት የኔ ወንድሞች እና እህቶች ውብ ናችሁ እመ ብርሀን እመ እግዚአብሔር እመ ቡዙሀን ወላድተ አምላክ ትጠብቀን ጥላዋን ትጣልብን። ዝማሬ መላክት ያሠማልን
@dyihfhif2277
4 жыл бұрын
የደስተው ብዛት አልቅሼ ልሞትነው ምህረት አብ ወንድሜ አግዚአብሔር በዴሜ በጤና ይጠብቅልን ተዋሂዶ ለዘላለም ትኑር አልልልልልልል በስደት ያለነው ለደጁ ያብቃን እልልልልል
@user-pj2fg1ed3m
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመብራሕን ለበረከቱ ታብቃን
@mekdesbeyene8372
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወገኖቸ እግዚአብሒረ አምላክ ሞገስ ይሁናቸሁ አቤት ስታምሩሩሩሩሩሩ ጠላት ዳቢሎስ ይፈር እግዚአብሒረ ይመስገን በዝማረየ እልልልልልልልልልልልል
@user-pj2fg1ed3m
4 жыл бұрын
አቤት መመረጥ አቤት መወደድ እኮ ነዉ ተዋሕዶ መሆን እግዚአብሔር ይመስገን መርጦና ወዶ የእርሱ እንድንሆን ያደለን ልዑል እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@SalamSalam-pu6zv
4 жыл бұрын
መምህራችን ምህርት አብን ድንግል እንድትጠብቀው ከልጃ ከወዳጃ ጋር ማንም የኦርቶዳክስ ልጅ ለሱ ፀሎት ሳያደርግ አይተኛ አባታችንን በክፉ የሚያዩትን አይናቸውን ጨለማ በጉልበት የሚመጡትን ጉልበታቸውን ቄጠማ ያርግልን !!#አሜን!!#
@user-jk3uc1gn5t
4 жыл бұрын
አሜን
@user-rk6ml9ko8p
4 жыл бұрын
የተዋህዶ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ክብር ለመቤታችን አሜን
@assiassi9863
4 жыл бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላህክት ያስማልን የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጆች እኛንም በስም ላገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን።
@yedngillij3990
4 жыл бұрын
Ellllllllllll zimare melaykt Yasemaln memhrach💓 fetari yitebkln amen👏👏👏
@user-zy9sw9cs2k
4 жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ገና ገና ተዋህዶ ትበዛለች እልልልልልልልል አቤቱ አምላኬ ሆይ ለመምህራችን ለምህረት አብ አሰፋ እድሜና ጤና ይስጥልን እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
@elishadayteshome3763
4 жыл бұрын
አለን በእግዚአብሔር☝ ሁሉን አልፈን እኖራለን ዘላለም የኛ እቁ ኑርልን በረከታችሁ ይደርብን🤲
@user-jz8rb4gd4t
4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ምህረተአብ አሰፋ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይሰጥህ እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ለሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያስማልን 👏👏👏💕
@meaziyemebrehn1369
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ተመስገን ጌታዬ አገራችንን ሠላም አርግልን አምላኬ ሁሉም ብሄረሰቦች ጥላቻን ወደኋላ ጥለው አንድ እንዲሆኑ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቸው አሜን በሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@meherat938
4 жыл бұрын
Amenአለ bagzyabher hulumአለ እልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላይክት የሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@werkewoldemariam4161
4 жыл бұрын
አምላኬ ያንተ ስለሆንኩኝ ደስታዬ ወደር የለዉም።አሜን አሜን አሜን።
@t.ht.n5727
4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እውነት በአህዛብ አገር ሁኘ ከአህዛብ ጋ ስላቀስ እልና በተዋህዶ እምነቴ ደግሞ መንፈሲ ስደሰት ይውላል 💚💛❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን መምህር
@enatmesfin
4 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም እድሜ ትስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በሀይማኖት ያጽናን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪⛪⛪🙏
@SalamSalam-ie4hw
4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ማማረራቸው እኮ በእውነቱ መመረጥ ነው ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@user-fr7by3df4h
4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አቤት የተዋህዶ ልጆች ደስ ስትሉ እኛንም በስደት ያለነውን በሰላም ላገራችን አብቅቶ ለዚህ ክብር ያብቃን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ገና ምድርን እንሞላለን
@genetayalew3651
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጂ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ይብዛ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@user-xh3wq6pc6v
4 жыл бұрын
እዴት ድሥ እንላለን እኛንም ከሥደት መልሶ ለዚህ ያብቃን ይሄ ቀን ናፈቀኝ እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን መህሮቻችንን ዘማሪዋቻችንን ሁሉንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-yx9qf8td4o
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ገና እንበዛለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
@ethiopiaayni3347
4 жыл бұрын
በእውነት ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ ወድሞቼ እምምብርሐን በድሜ በፀጋ ትጠብቅልን በተለይ ለስደተኛው እዲደርስ በማረጋችሁ ከልብ እናመሰግናለን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏🎤👏🎤🎤 እልልልልል
@amenamenamenamen2246
4 жыл бұрын
መምህራችን። እግዚያብሔር እግዚያብሔር ከናተጋር ይሁ። በርቱል
@lamlamhanabachi4387
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን በውነት እዝበ ክርስታኑ በተኛበት ቀስቅሰህዋል እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ይስጣቹ ሁላቹም
@abc2abcx506
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልፈጣሪ ይመስገን ጠላት ይቃጠል አሁንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እደምድር አሸዋ ትብዛ መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@sarabihonan9372
4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ዝማሬመላእክትን ያሰማል የሉም ጠፍተዋልሲሉን በዝተን የሉም ሞተዋል ሲ ሉን ኖረን አለን በእ ግዚአብሄር ሁሉን አልፈን 💚💛❤️⛪️⛪️💚💛❤️💚💛❤️💕💕💕
@user-re5ej4nb7b
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የተዋህዶ አርበኛ ኑርልን ፈጣሪ ሺ አመት ያኖርህ😘
@user-lr5yw9by2s
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ታምራላችሁ እግዚአብሔር የተዋህዶን ጥላቶቺ ያጥፋልን እልልልልልልልልልልልልል እልልልል👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏
@ferahewotetedasse9165
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማል የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@user-tj6gb2zi5t
4 жыл бұрын
*እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን መምህራችን እንወድሃለን ድንግል ትጥብቅልኝ💗🙏*
@sintashmelis9363
4 жыл бұрын
እልልልልልልልል እደዝሁ እንዳላችሁ እመቤቴ ትጠብቃቹ አሜን አሜን አሜን
@mimidemese2389
4 жыл бұрын
በትክክል አልተሳሳትም እንቁ መምህር ምረተአብ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@merryken6216
4 жыл бұрын
መምህር ምህርትአብ እድሜ ይስጥ እመቤታችን በሄድክበት ሁል ትቅደምልህ
@satihayilesatihayile1695
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል
@addisaddishayelya5742
4 жыл бұрын
ሥለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የጥንት የመሰረቷ ተዋህዶ ገና እንበዛለ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏💛💛💛💚💚💚❤❤❤
@nanakalu5536
4 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ እንዴት ደስ ብሎህ ይሆን ይሄ ሁሉ ወጣት በቤትህ ሲገኝ???ተመስገን 🙏🙏🙏
@user-cf5ps3pw4m
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ለዘለዓለም አሜን ፫ የአባቶቻችን ፆሎታቸው በረከታቸው ይደርብን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ፫
@user-wn3bd1tu6d
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክ ያሠማልን እንዴት ደስስስ ይላል 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏
@mekdiasefaa4900
4 жыл бұрын
Amen zemari melaketen yasemalen Elelelelelelelelel Elelelelelelelelel ⛪️🙏🏻🤲🏻💚💛❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@aynalemnadew8864
4 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህራችንን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@fffdyh5303
4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን በጣም ታምራላቹ አንድ ስንሁን ልዬ ነን ተባረኩ ሁላችሁም እመቤቴ ከክፎ ነገር ትጠብቃቹ
@lawayesh8994
4 жыл бұрын
አወ አለን በእግዚያብሔር ሁሉን አልፈን እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል
@ethiopiahagere1342
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማረ መላክትን ያስማልን 👏👏👏👏🤲🤲🤲
@sinduabayineh7218
4 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@dasashwmariam3753
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እንቁ የተዋህዶ አርበኛ መምህራችን ና ሁላችሁም የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን ፫
@user-hr2uy2tl3w
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@eyerusalem9504
4 жыл бұрын
በእድሜ በጤና ያኑርልን ውድና የተከበርከው መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ሰላሙን ጤናን ያድልልን
@abebechsergawi1035
4 жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ ይላል ተመስገን ጌታዬ ይህን እንዳይ ስለፈቀድክልኝ በአህዛብ ቤት ውስጥ ሁኘ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጠላት እማ ይህን እያየ እንዴት አይቃጠል ተዋህዶ መቸም አጠፉም ገና እንበዛለን ይች ጊዜ መቸም የማትረሳ ናት መምህራችን አይናችን ነህ ሺ አመት ኑርልን አሜን አሜን አሜን
@misteralenn9785
4 жыл бұрын
እእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሉት ዘመናችውን ይባርክልን በቤቱ ያፅናልን ኦርቶክስ ለዘልዓለም ትኑር ፀጋውን ያብዛላችው⛪⛪⛪⛪⛪
@user-mp6yh9go9b
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
@user-ge9hk5ig5e
4 жыл бұрын
ሁሌም የመደሰት የተዋሕዶ ልጅ መሆኑ ነው እንደ እኔ የመደሰት እስት ወገኖቻችን 👈✝✝✝✝✝
@user-qm3ox2tr5e
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው ውድ የተዋህዶ ልጆች በጣም ደስስስስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-tt8qk2un5j
4 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን* *ዝማሬ መላክትን ያሰማልን* *እልልልልልልልልልልል*
@user-fe7jk7os4l
4 жыл бұрын
ዋው ደስ ሰትሉ እምነቴን ይበልጥ እንድንወድ ሰላርጋችሁን እናመሰግናለን አለን ሁሉን በእግዛብሄር አልፍን በሰደት ያላችሁ እህት ውንድሞቼ በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን አሜን፫ተዋህዶ መሆን መታደል መመርጥ ነው ያንተ ሰላርገክኝ አመሰግንሀለሁ እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-fe7jk7os4l
4 жыл бұрын
አሜን በሉ
@user-pu5mv2zv7r
4 жыл бұрын
እልልልል በጣም እነምራለን ይመርብን ተዋህዶ ሀይማኖታችን ለዘላለም ትኑር ገና እንበዛለን ።
@yeshedems785
4 жыл бұрын
እልልልልል እልልልልል ውይ ደስ ስትሉ ሰላማችው ይብዛ
@AnaAna-sy9ui
4 жыл бұрын
እልልልልልልልል👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@aeynalemaemogen5744
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አቤት ስታምሩ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር እኔንም እግዚአብሄር ከስደት መልሶ እንደናተ ለመዘመር ያብቃኝ አሜን ፫
@froidt7170
4 жыл бұрын
እልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን
@user-kz4hq3on6u
4 жыл бұрын
እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐👏👏👏👏👏አለን በጌታ ሁሉን አልፈን ነካክተው ነካክተው የበለጠ አጠነከሩን እግዚአብሔር ይስጣቹ ወንድም ምህረትአብ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንክ የረገጥከው ሁሉ ለበረከት ይሁንልክ
@mekdesbeyene8372
4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@HaniHani-rf2yr
4 жыл бұрын
መምህር መምህረተአብ አሰፋ እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን የቀራንዮ ንጉስ ቸሩ መድሃኒአለም ይባርክላችሁ መድዬ እኔንም ለደጄ ሰላምህ ለቤትህ አብቃኝ አንተያልከው ይሆናል ሀገሬን መላው ቤተሰቤን ጎረቤት ጓደኞቼን ከቁጥር ሳይጎሉ በሰላም በጤና በሕይወት ጠብቀ አገናኘኝ
@meseretadane4763
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕእክት ያሰማልን ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለሙ ትኑር አለን
@Mm-lq3ej
4 жыл бұрын
አሜንንን እእእእእልልልልልልልልልል አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን እእእእልልልልልልልልል
@tenatina5349
4 жыл бұрын
Ellllllllllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏zemare melakit yasemalen 👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️esay esay esay egzabher yemsgen Amen Amen Amen
@Crazyonepro
4 жыл бұрын
ዝም ስንል የሌለን መሰልናቸው፣ከንግዲህስ ዝም አንልም ፣ እግዚአብሔር ይመስገን !
@mesiyedngelleji7967
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል አለን በግዛብሔር ሁሉን አልፈን
@soligodislove4285
4 жыл бұрын
Elllllll zmare melaktn yasemaln Amen ፫Thanks Of You
@galazyj4115
4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እል እል👏👏👏👏👏👏
@Mohammed-lm8kp
4 жыл бұрын
አሜን አለን በእግዚአቤሄር በዝተን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሠማልን የተዋህዶ ልጆች ሠላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እኛ አናልቅም እንበዛለን ገና
@meselechmg1031
4 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማለን 😍😍😍😍🙏🙏🙏💚💛❤
@marshmmmmar7748
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል ተዋሕዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም 💚💛❤እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hanaabata9021
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዝማሬ መላክ ያሰማልን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@asss4503
4 жыл бұрын
እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒💒💒💒🌹🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💚💛💗💚💛💗💚💛💗💚💛💗💚💛💗
@sabla9881
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክትን ያስማልን አቤት ማማራሁ አቤቱ የስራዎት አምላክ እኛንም ከስደት መልስ እንድህ በአውድ ምህረቱ ትስበስብን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን ወገኖች በርከታችሁ ይድርብን ♥
@genetmenberu828
4 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ በጣም ደስ ይላን እኮንም ተዋህዶ ሆንሁ አቤት ደስማለት መታደል እኮነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መምህራችን ምህራታአብ አሰፋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እደሜህን ያርዝምልን እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም አትለይህ ጥላ ከለላህ ትሁንልህ አሜን የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም ከፉ አይካችሁ እመብርሀን በያለችሁበት ትጠብቃችሁ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ♦️አሜን ♦️አሜን♦️ አሜን♦️ ♦️አሜን♦️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💒✝️🙏
@JawisaTV
4 жыл бұрын
በደስታ ብዛት እምባዬ መጣ:: እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብዛን!! በርቱልን 💚💛❤️
@user-ey5ue1qo1f
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እመቤቴ ትጠብቅ
@haymnothy4473
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክትን ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን ለመምህራችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@almamaalouf452
4 жыл бұрын
እልልል ዘማሬ መላከእ ያሰማለን
@hiwangebregiorgis5812
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን እሰይ እንዴት ደስ እንደምንል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-xr7ni2fo3u
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን በእውነት መታደል ነው መምህራች መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀህ ዘላለም ኑርልን የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ አድስ ጀማሬ ነኝ
@tesfamaryammhretab4250
4 жыл бұрын
ኣሰይይይይይይ ዝማረ መልኣኽቲ የስማዕልና እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@roozrooz9656
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክ ያሠማልን
@habetamehabetame6506
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ለደጅ አብቃኝ
@belayberhanu5356
4 жыл бұрын
እልልል ገና እንበዛለን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ተዋህእዶ ለዘለአለም ትኑር
@huaweihajjar9919
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልእምየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር፡ የሉም ጠፍተዋል ሲሉን አለን በእግዚአብሄር ሁሉን አልፈን👏👏👏👏👏👏👏👏
@hannasesay1580
4 жыл бұрын
አለን የተዋይዶ ልጆች አይዞችሁ
@user-xp7ow5yn2u
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላይእከትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች
@mekdasmekdas8375
4 жыл бұрын
Memerachin ewunet inde enate new yemewadote medhanealem rajim edima ketana gar yisetelen amen emebetachen kedeset dengele mareyame behadubet hulu kerso gar tehun amen 😍😙😙😙😙😙😙😙😙😙
@the90sbits24
4 жыл бұрын
Egzeabher yemesgen endet endemnamer ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Egzeabher Ethiopian yebarke
@mekdesasegdew6066
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏⛪️🙏🙏🙏
@tegestteshome5624
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አመን እልልልልልልልልል👏👏👏👏 እልልልልልልልልል 👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@selamawetnuguse482
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መሀተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘልአለም
@hulubresuhone8442
4 жыл бұрын
elelelellelelelelelele zemari melakete yasemalen amen amen amen endte dese yelale tewaheso lezelalem tenure
@mseietp6676
4 жыл бұрын
ጠፍተዋል ሢሉን በዝተን ሙተዋል ሲሉን መዝተን አለን በእግዚ አብሄር ሁሉን አልፈን
@user-yr6zk7fv4f
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Пікірлер: 287