ማንኛውም ገበያ ለይ ያሉ ምርቶችና አገልግሎቶችን አድራሻ ዋጋቸውን ተጠቅሜ ወደናተ የማደርስበት ADDIS GEBEYA KZitem channel subscribe አድርገዋል?
በዛሬ ቪዲዮ በ ቢታንያ የወጥቤት እቃዎች መሸጫ ተገኝቼ ያላቸውን የወጥቤት እቃዎች እና ዋጋ ወደናተ አደርሳለው
አድራሻ
ቢታንያ የወጥ ቤት እቃዎች
ሰአሊተ ምህረት ተፈዘር የገበያ ማዕከል
0941891492
0912997024
Негізгі бет የወጥ ቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ 2016 | kitchen gadgets price in Ethiopia 2016 |
Пікірлер: 10