KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🔴የዛሬ ሀዋን የ100ሺ ብር ወርቅ ግዝቼ ስርፕራይዝ አርኳት🥰🙏
Күн бұрын
🔴የዛሬ ሀዋን የ100ሺ ብር ወርቅ ግዝቼ ስርፕራይዝ አርኳት🥰🙏
Рет қаралды
74,419
Jamal huseen
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 888
@jamalhuseen3661
Жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/tW9_t397kauKnnY🥰🙏 📞0948489872🤳
@ኡሙሙሀመድቲዩብ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ልጂ
@umijenetitube4002
Жыл бұрын
የሀገር ውስጥ ግራም ስንት ነው
@user-ou6lm2xc7s
Жыл бұрын
ታካብዳለህ ለመስቀልማ መ መርጣያስፍልጋል እድል ያስፍልገዋል እሺ
@banmbanm4890
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀማል አላህ ይጨምርልህ። እናቴን ሰርብራይዝ ማርግ እፈልጋለሁ። ስንት ነው የገዛህው ውርቁን እባክህ ካየህው መልስልኝ
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
Жыл бұрын
ወርቅ ሀያሁለቱ ግራም ስት ይሁን ግን ሀገር
@toybawollotube789
Жыл бұрын
ጎበዝ እድህ ነው ጀግና ሚስትን ያክበር የተክበርነው
@GhfhcGhfjfgc-td1vj
Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀግናወንድሚስቱንየሚወድለሚስቱክብርፍቅርየሚጨነቅ ወንድ አላህጀዛውንበዱንያምበአሄራምይክፈለው
@tsehaydesalew4649
Жыл бұрын
እውነት ነው
@EumuFhad
Жыл бұрын
ደምሪኝ🎉
@Hmtyub
Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ሀዊን የምቶዱ ላይክ አድርጉኝ
@medinaebrahim9186
Жыл бұрын
ወርቅ ነውዴ አርቲ መሰለኝ
@GhhFjh-s2z
4 ай бұрын
ወረቅነው የምን አራቲ ነው የምታወሪው😮
@user-lw1nz7zz5q
Жыл бұрын
እኔግን የምሬነው እምላችሁ ሀዋን በጣምነው. እምወዳት ምነው ጎረቤቴ በሆነች እላለሁ ጀማል እድለኛ ነህ ማሻአላህ
@tigisttigist2816
Жыл бұрын
❤
@sadi8416
Жыл бұрын
እኔም ወላሂ ንግግርዋ እራሱ ደስ ስትል
@sihamtube3115
Жыл бұрын
በጣም ወላሂ እርግት ያለች ናት የኔ ደርባባ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤
@NoorNoor-iz8je
Жыл бұрын
በጣም ርግት ያለች
@iamfromethiopia3942
Жыл бұрын
አወ ወላሂ ደህና ሰው ናት
@Kedir7715
Жыл бұрын
አዳሜ ክብር አይሰጣትም ስትሉ ነበራችሀ 2. 3. ተወሩ ይሆናል. የጀማልና የሀዋ የአሚቲ ወዳኮች እንድህ ያለ ባል ይስጣችሁ
@zekiya7868
Жыл бұрын
ታዳኮ የኛ ጭቅጭቅ ነው የቀየረው በመቀየሩ ደሞ በጣም ደሥ ብሎናል ለነሡ ብለን ነው
@user-gl9gk9pj4n
Жыл бұрын
አስተያየት የሚሰጠው በሰራው ስራነው መልካም ሲስራ ማበረታታት ሚስቱን ኪስኪስ ስላት እድህ አታርግ ማለታቸው ጡሩ ነው
@ኩንፈየኩን-ለ9ጀ
Жыл бұрын
ለናትህም አልብሰህ አሳየን
@ላምሮት-በ8ኈ
Жыл бұрын
@@zekiya7868ይመችሽ 😅😅
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
ምክርንወይሰጡትምንምችገርይለወም
@user-yw6dr5lr6q
Жыл бұрын
ገቦዝ ጀማየ ምርጥ ሰው ሚስትህን ተንከብከበት የኔ ወንድም የትግራይ ልጀ ነኝ❤❤❤❤❤
@እውቀትፉለጋእውቀትፉለጋ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Tgraweyti1221
Жыл бұрын
♥️♥️♥️
@Alhamedulilah651
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ٱمويسر
Жыл бұрын
ትግሬዋ እንደት ነሽ ጦርነቱን ምን አልሽ አለዉ ወይስ
@ٱمويسر
Жыл бұрын
ወርቅ ነው ወይስ አርቲ ንገሩኝ አላ ምንም
@hhjjgg2775
Жыл бұрын
አራ ጃማል የእናትህም ሀቅ አለብህ አራ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮ማነዉ እንደኔ የእናቱ ደሲታ ምየሲደሲታዉ
@madina-vv7lo
4 ай бұрын
ምን አገናኘው የናት ሀቅ የብቻ የሚስት ለብቻ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
Жыл бұрын
🎉🎉🎉 ጎበዝ ነህ. በል እናት አባትህንም አስደስት የሆነ የሚወዱትን ገዝተህ ተመረቅ. ሚስት ብቻ ሳይሆን መከባከብ የወለዱህንም ለዚህ ያበቁህንም ወላጆችህ አስደስት ጀማሉ በተረፈ በርታ🎉🎉🎉🎉
@Demenamorke2146
Жыл бұрын
ጀሙ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያደረስህ ደስታ ከቤታችሁ አይለይላችሁ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ያምራል ❤❤❤
@fatumaamina9204
Жыл бұрын
ማሸ አላህ የዘላለም ፍቅር ይወፍቃችሁ ከጤና ከሀያት ከኢልም ከእርዚቅ ጋር
@borenatube2379
Жыл бұрын
ማሻአላህ በቃ ፍቅረ ሲያምረ እደዚህ ነው እባካችሁ ባለትዳሮች ሚስቶቻችሁን አትጉዷቸው ወዳችሁ አግብታችው ስትኖሩ በፍቅረ ኑረ እኛም በሀገራችን ሷሊህ የሆነ ትዳረን ይወፍቀን ጎበዝ ነህ በረታ
@اميسرى-ظ1ه
Жыл бұрын
ጀማል ወድም ፍቅራችሁን ሽሽግነው ብርቱ ማሽአላህ ❤❤❤ ❤❤❤❤❤
@Zzzzz-e7j
Жыл бұрын
በቅርቡ ነው ቤተሰብ የሆንኳችሁ ግን ማርያምን እንዴት እንደወደድኳችሁ ልነግራችሁ አልችልም ❤❤❤❤❤
@quickistgirl922
Жыл бұрын
አይናፋርነች ሚስትክ ሚስት ማክበር ትልቅነትነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ደግሞ የዋህ ቆንጆ ነች❤❤❤
@SONYSony-bi9ys
Жыл бұрын
እኔም አይናፋር ነኝ ❤
@quickistgirl922
Жыл бұрын
@@SONYSony-bi9ys ክክክክእሺ
@EmuAyimen232
Жыл бұрын
ይገባታል የኔ ፍልቅልቅ ልጁ ወንድ ካልሆነ ግን የሰጠሽንሁሉ ቀምቶ ነው የሚያባርሽ ወንድ ወንድ እያለነው ብየ ነው😂
@user-zo6hz5dz4v
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
Жыл бұрын
ክክክክ ከምር አሳቅሽኝ ግንኮ ልጆች የአላህ ስጦታ ናቸዉ አላህ የሰጣትንጂ እሷ አትሰራዉ ሆሆሆሆሆሆ
@muhajeryoutube512
Жыл бұрын
😮😮😮ታዳምሸገራትካድሁለትሆነውላታል ጥርግይበላ
@mmayfano1297
Жыл бұрын
🎉🎉 _የኔ ውድ የቤት ልጅ ነች ፍልቅልቅ በጤና ልበሽው_
@ሙስልሞችናንያአለሀባሮችፊ
Жыл бұрын
አረ ሀዋ ፊቅር ያሆሽ ልጅ ነሽ ማሻኣላህ ኢርጋታሽ ናዉ ኢኔን ያምያማጣኝ ጀማል ታክባካባት ሁላታቹሙ ስታምሩ ጊንጊን አሚቲ ጀወል ሳይሆን ቃይደ ቁረአን ስጣት ትልማድ
@tsihitsihi8315
Жыл бұрын
መብሩክ ሀዋ የኔሳቂቲ ይገባሻል አሙቲ ኦላይን እየተጀናጀነች አትሰማችሁ❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@فردوسجمال-ح7ظ
Жыл бұрын
😂
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
Жыл бұрын
😂
@meriamebrahim2082
Жыл бұрын
ክክክክ😂
@rakmm4333
Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@azebweldearegay339
Жыл бұрын
፣እግዝአብሄር ይባርክህ፡ ሌላ ሴት ቆንጆ መስላ፡ ስትታይህ እሷ ያደረገችውን ገዝ፡ተህ፡ ሚስትህን ስታጌጣት፡ ይበልጥ ቆንጆነው የምትሆነው ። ሚስትህ ያንተ ስእልህ ናት በፈለከው ነገር ካስጌጥካት፡ ታምራለች።ሚስትህን ካላስጌጥካት ሌላው ያስጌጠውን፡ ያምርሀል፡ ወንዶች ሴቶቻችሁን፡ እንደዶሮ፡ ልጅ ብቻ ይውለዱ፡ ብላችሁ፡ በር እትዝጉባቸው እብራችሁ ስሩ ተነጋገሩ፡ ሴት በተፍጥሮ ጥበበኛ ናት እትናቃት ተጠቀምባት፡ የተፈጠረችው፡ ለአንተ፡ እረዳት እንድትሆንህ ነው፡ ለጔደኛ ከመንገር ለሚስትህ ንገራት፡ ሴት መላ እታጣም።ከእንድ ስኬታም ጀርባ ሴት እንዳለች አትዘንጋ ።ሚስት ቆንጆ ናት፡ ጀግና ናት፡ እንተ፡ ወርቅር ብትሰጣት፡ እሷ ዘጠኝ ወር ልጅን ያህል አርዛና፡ በከባድ፡ ችግር ና፡ በመጨረሻ፡ በህይወትና፡ በሞት መካከል፡ አልፋ ቆንጅዬ ልጅ እበርክታህ፡ አባት አረግችህ ለናቶች ያለም ስጦታ፡ ቢበረከትላቸው፡ ሲያንሳቸው፡ ንው።
@medinaseyd6255
Жыл бұрын
ጀግና ነህ ተመቸሀኝ ሚስትን እየተንከባከብክነው🎉🎉🎉🎉
@sishaia6875
Жыл бұрын
ጀማልየ ተባረክ ጎበዝነህ ወድልጅ ጀባ ለነገሩ ወድሆነ ሴት የሆነ ይሁን አሃምሸይጤኔማልጅ ይስጥህ በፍቅር በደስታ ያኑራቹህ ወልዳቹህ ሳሙ❤❤❤❤❤
@user-lj5vo1ov1e
Жыл бұрын
አሚቲ ስልኳላይ ተመስጣለይ ክክ ማሻአላህ አላህ ፍቅሩን ያብዛላቹሁ ሴትልጅ ያከበረ የተከበረ ነው
@hafdika7779
Жыл бұрын
ንግግርህንም እያደር አስተካክል ነጻነት ስጣት ስትሳሳትም እንድሁ ተዋት እያደር ተሠስተካክላለች በተረፈ ማሻአላህይጨምርልህ
@misteryoutube
Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀማል ሚስትህን እዳስደሰትክ አንተንም አላህ ልብህን በደስታ ይሙላልህ።በጣም ደስ ትላላችሁ ።አምቲ ስርአቷማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ፣በወንድልጅ ተበሸሩ ።
@user-gi7ff1vo5l
Жыл бұрын
የህፃኗ ስራአት የጉድ ነው ማሻአሏህ ጀማል መሳቅ ብቻ ነበር የምታውቅ የሚመስለኝ በቃ ቁም ነገረኛ ሆክ ሚስትህን ተከባከብ ኮምቼ አላቅም ነበር እስከዛሬ
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
እደናቷሰራአትያላትልጀጀማልለለልጀሰጠኚ
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
7አመቲወሮሲልቀእገዛለሁእላለሁአልገዛብቻአላሀምዱሊላወርቆችእናትናአባቴ
@ዜድቤተሰቦቼናሀላሌናፋቂ
Жыл бұрын
እውነት ወረቅ ነው ይህ ግብዳ በይ የጁታዎች ጠብቃት
@sofisofiya3370
Жыл бұрын
ማሻአሏህ ወሏሂ በጣም ነው ደሥያለኝ ጀማል ጎበዝ ሀዊየ እኳን ደሥ ያለሽ አሏህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያድርግላችሁ 💚
@dghhh-pu3je
Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግናነክ ጀማል ሚስቱን ያከበረ አላህ ያከብረዋል ዉዲህቶቼ ከስደት መልስ የማታእጀራይስጣቹህ
@wollo1630
Жыл бұрын
ጀም ትሣምሕ መሼአላሕ ብያለሑ ሥጦታ ተሠጣጡ ፍቅር ይጨምራል
@seada5485
Жыл бұрын
መሻአላህ እንኳንደስ አለሽ ሀዉየ ይገባሻል የኔፍልቅልቅ ጀማል መሻአላህ ባወጣይተካህ አሚቲ ጂንጂንይዛለይ የኔማር
@Alhamedulilah651
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀማል ወንድማችን ጎበዝ በርታ ሴት ልጅ የአላህ ስጦታ የረሱል ስለላህ አይለይሂ ወሰለም አማና ናት ተከባከብ ምርጥ ነቺ ሀዊዬ አቺም ለእሱ ምርጥ ሚስት ሁኝለት ተከባከቢው ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ ቤታችሁ በፍቅር በሰላም ይሙላላችሁ❤❤❤
@hawaseid3477
Жыл бұрын
❤❤ማሻአላህ ወንድሜ ጀማል ስጦታንከሰጣጡ ብለዋልየኛ ውዱ ነብይ ውደታን ይጨምርላችኀለ❤❤
@mohammedayoushetube7587
Жыл бұрын
ማሻአላህ ስለገዛክላት ሲቀጥል ልጃችን ስልክላይ ሳይሆን ቁርአን ተኩረትድታደርግ አግዟት ለአይኗምለአእምሮዋም ደግአይደለም
@feker8687
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችዉን ያብዛ ሴትልጅ እኮ ንግስትናት
@fatimakssa551
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ ሀዋየ የኔ የዋህ ይገባሻል 🎉🎉🎉😂😂😂😂
@susutube360
Жыл бұрын
ወላሂ ሁሉም መቶ ሺብር ከሆነ እርካሽ ነው ግን ወርቅ ነው?😂😂😂ከዱባይ ይዘን መግባት ነው እደምንም ብለን😢😂
@marifazw7969
Жыл бұрын
መሸአላ ጀምየ ሤትን ልጂ ያከበረ አላህ ያከበረው ነው ያዋረዳትም የተዋረደ ነው ሀውየ በዛው ልተኝ መሥሎኝ😅😅😅
@seadiyoutbe4855
Жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ጥዶች ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤
@samirasamira7080
Жыл бұрын
ጀማል እየወፈርክ ነው ውፍረት ሲበዛ ያስጠላል ከዚህ በላይ እንዳትወፍር
@Toybi274
Жыл бұрын
የሃገር ቤት ወርቅ እርካሽ ነዉ ወላሂ ትናንት እኔ የጣት ወርቅ 4 ግራም 22 ከረንት 80 ድናር ነው የገዛሁት በኢትዮ ከ25ሺ በላይ ማለት ነው
@umuemranumuemran6522
Жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛው ወርቅ እዳለበሰካት ወርቅ የሆነ ወንዲ ልጂ ደባ ከላህ ይሰጣቸው
@የኮሜቶችታዛቢ
Жыл бұрын
ጎበዝ ጀማል የምር ሚስትህ ደሞ ጀግና የቤት ልጂ ናት እረጋ ያለች ለትዳር የምትሆን ናት አተም ግን ጎበዝ መሆንህን በሆነነገር ተረዲቻለሁ እዴወሬህ አደለህም
@ٱمويسر
Жыл бұрын
አይ ጀማል ሣምኝ እያለ ይገፋታል እንደዚህ አይመቸኝም ይላል ጎበዝ ማሻ አላህ ግን አሁንም ተስተካከል ትንሽ ይቀራል
@HayatHayat-zu6vk
Жыл бұрын
ባልናሚሥት ስጦታ ይሰጣጣሉ አሚቲ ጄርባዋንሠታ ስልክላይ ፈዛለች እዴት እዳሳቀችኝ ምን እዴሚካሄድ ዙራ አዴም አላየች አይየዘመኑልጅ እኛ የድጋ ሞባይል እያረግነበር የምንጫወተው አቧራነበር የምና ቦለው አሁንልጅ ጭቃ እድነካቸው አይፈልጉም
@user-nn9lf3xc4b
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀዊየ በጤና አጊጪበት ጀማልም ማሻ አላህ በርታ ተስጣጡ ፍቅር የጨምራን ረጃሉ ቀዋሙን አኒኒ ኒሳህ በድስታ ኑሩልን✅
@laylalayla2599
Жыл бұрын
ማሻኣላህ ማሻኣላህ ተባረከ አላህ የመጀመሪያዬ ኮሜት ስፅፍ ሀቂቃ ድሮ ቲክቶክ በምትለቅበት ግዜ ቁም ነገር የሌለህ ዝብሎ ሰው ነበር የምትመስለኝ እና አለህ ውዴት እስከ ጀነት ያርግላቹህ ለሁም ወጣት አር አያ የምትሆኑ አለህ ያርጋቹህ ፀጉርዋ እንዳይታይ ያረገችው ጥንቃቄ ማሻላህ የኔ ቢጤ ሳቂታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adenyoutubeethiopia7680
Жыл бұрын
ለወርቅ ብቻ ነው ምትሰሚው ቆይ ወርቅ ስለገዛህልይ ስትዩ ሰማሁ ባልሽን ስጦታብቻ ስለሰጠሽ አይለም ምትወጅው በርቱ
@اممعتصم-ك4و
Жыл бұрын
በመሃከላችሁ አላህ መወደተን ወረህማ ይጨምርላችሁ ከሰው ወሬ በመሃከላችሁ የሚገባን አላህ ይያዝላችሁ
@NewNew-dw4hy
Жыл бұрын
የኔ ጀግና ወንድም አላህ ይጠብቅህ ትልቅቦታ ያድርስህ የውነት ሁልግዜ አድናቂህነኝ ጀግናነህ ስል በምክንያትነው🍒🍒🍒🍒🍓🍓🍓🍓🍓🍓ይገባሻል ሀዋየ የኔ ደርባባ🌹🌹🌹
@foziaahmed2730
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሚሥቱን ያሥደሠተ አላህ የሚወደው ሠው ነው አላህ ይጨምርላቹህ
@TaibaWorku
Жыл бұрын
ልጂቱ ፀጥ ብላ ሰኔ ልኮን የምትመለከተው ነገርስ አላሕ ያሣዲጋት
@sarhss4407
Жыл бұрын
እውነት አናደድከኝ መስቀል አላሰርኩብሽ ነው ያልከው መስቀል ያመኑት ብቻ ናቸው እሚገባቸው
@Sada-yf8ch6hb8x
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሰትሉ አላህ ፍቅርችሁን ይጨምርላችሁ😍😍😍😍
@NoorNoor-iz8je
Жыл бұрын
ማሽአሏህ የኔማሮች ስታምሩ አብሬ እስቃለሁ አቤት ሚስትህ እርጋታዋ ማሽአሏህ ጅም ጄግናነነህ❤❤
@abcabc7430
Жыл бұрын
ማሜ ማነው ግን 😅😅😅 ምነውእሱነው የገዛውአልሽአላለም 😂😂😂😂እጎንሽያለውን እደማመስገን ሌላማሜ ምንአስባለሽ አች
@AaAa-ug7jd
Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ስጦታ ነው ሀዊ ይገባል የኔ ቆጆ ❤❤
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
Жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ጀማልዬ ገና አሁን አድናቂህ ሆንኩ እስከ ዛሬ ስትሰድባት ይከፋኝ ነበር ክብር የለዉም ለሚስቱ እያልኩ❤❤❤❤❤
@SurprisedCorn-ey3bt
3 ай бұрын
ቆይ አሚቲን ምናርጋችኋት ነው ዝም አለች እናንተ ተክተክተክ ትላላችሁ እኔ ልጂቷን❤❤ነው እያየሁ ያለሁት እ ለምን ዝም አለች?
@sadi8416
Жыл бұрын
ደሞኮ አብረው ሲያምርባቸው ድስት ግጣሙን አገኘ የናንተ ነው አላህ ይጠብቃችሁ
@rehmetkoko2780
Жыл бұрын
ግንዉነት ገዝተህላት ነዉ ወይስ ለግዜዉ ለይቱብ ላድ ቀን ተዉሳችሁት ነዉ እኛን ኑሮ ዉድ ነዉ ይሉናል በናተ ሳየዉ ደሞ የተወደደ አይመስለኝም
@quickistgirl922
Жыл бұрын
የወሎ አማረኛችን ዱለው የኔሚስጊን ስወዳት😂😂
@hewan676
Жыл бұрын
ረበኛምጋነው😅😅😅
@kalokalo750
Жыл бұрын
ወይኔ ሀዋ ትክክለኛ ወሎየእኮነው
@saeeda4598
Жыл бұрын
እረጂም እድሜ ከጤና ከሀብት ጋ አብራቹሁ ኑሩ ጀለፈማል ጠካረሠ ልጂ አላህ ይጨምርልህ
@መሬምከሸዋሮቢት
Жыл бұрын
ሳቅ አታብዢ ሰርፕራይዙ ደስ ይላል ግን ለባልሽ እንጂ ሚዲያላይ በጌጥ ደምቆ በጣም ይደብራል ሰተር በሉ ሴቶች ወንዶችም አታስጧቸዉ
@ratube5665
Жыл бұрын
ማሻአላህ ነው እውነት ከሆነ ግን ለሂጃብ እሚመቸውን አገዛላትም ነበር ማለቴ ትልቅ ነው ብየ ነው እኔ ቀለል ያለ ነው እምወደው ለዛ ነው
@emufewzanbieziniallah3509
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ግን ፂሜን መቁረጫ ጊዜ አጥቼ ትላለህ በሱና ታፍራለህዴ የዉዱ ነብያችን محمد صلى الله عليه وسلم ሱና ነው ፂም ማሳደግ እና የወንድ ልጅ መለያና ዉበት ነው
@fatumatube5611
Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ቤታችሁ በፍቅር ይሙላ በጣም ደስ ትላላችሁ
@fatmafo4626
Жыл бұрын
ማሽአላህ አላህ ይጨምረልህ እኔ ለመጀመሪያ ኮመት ትሰጥ ደስ ስላልከኝ ለሚስትህ ስላከበረካት አላህ በደስታ ያኑራችሁ ስጦታ መሠጣጠት ፍቅረ ይጨምራል ተሰጣጡ
@tsehayfikertube
Жыл бұрын
ጀማል ጎበዝ ምርጥ ሰው ፍቅራችሁን እስከዘላለም ይሁንላችሁ የጀማል የሀዋ ወዳጆች እንድህ ያለ ባል ይስጣችሁ
@allahmdulilaahallahmdulila2181
Жыл бұрын
ሴት ልጀ የነብዩ አደራናት ተከባከባት ጀማል ውድሜ አላህ ያክብርህ
@1993Rihna
Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ እህቴ ሀዋ ግን ሳቅሺን ትንሺ ቀነስ አድርጊዉ ሳቅ ሲበዛም ከልክ ሲያልፍ ያስጠላል ይቅርታ ግን እህታዉይ ምክር ነዉ
@selamtube997
Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሃዋዮ ይገባሻላ የኔ ቆንጆ ጀማል ደሞ አላህ ሃላል እርዚቅን ይጨምርላችሁ
@user-wg1sq9pr9p
Жыл бұрын
ጀማል ያገርቤትከሆነ መቶ ሺአይሞላም ግራም በአደኛው ሺአምስት ነው 33 ግራም ከሆነ እሱ ደሞ 50 ሺ
@Kedir7715
Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ሀውቲ ለመሳም ታፊያለሽ ስርፕራይዝ ሲደርግሽ ብትስሚው ደስ ይለኛል አይናፍርነት አታብዥ. 😂ተምጥመሽ እያደሩ እፈረት አረ ሸም ነው
@hawamuhemed2070
Жыл бұрын
እሱስ መች እድስመው ይፈቅድላታል
@xgghi5031
Жыл бұрын
የምርከሆነ ማሻአላህ ደሞስትስምህ እምቢአትበልዋይ ምንይመስላል ህፃን😂😂😂
@susutube8643
Жыл бұрын
አሳልፉ ኮሜቶች😂😂😂
@xgghi5031
Жыл бұрын
@@susutube8643 😂😂😂
@JainobKsa
Жыл бұрын
ቶሎበል እጆሮየላይአርግአለች ምን ግማሹን አልብሶይ አይወስደው😂😂😂😂😂😂😂 ማሻአላህ አላህ እስከጀነት አይለያችሁ
@user-wt5kk6br4s
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ጀም ሀዉይ የኔ ጨዋ እንኳን ደስ አለሽ። ልጃችሁ ጀዋል ጋ ተፋጣለች ኧረ አይኗን ብዙ ስልክ አትሥጧት።
@user-nc1vj3mo4n
Жыл бұрын
እኔም ባል አድህ የረግልኝል ስነገናኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 እኔንም ሳልህ ሚስት ገረገኝ የኔዉድ ባሌ አሏህ ያገናኘን ያረቢ💦💔💔💔🥺🥺🥺
@user-lg5bp1wh1y
Жыл бұрын
የሰው ሁሉ ባል ወርቅ ገዝቶ ሰርብራይዝ ያደርጋል የኔው እከፋ በኔላ አግቶ ሰርብራይ አቤት እርቀት 😢😢😅😅
@zahraalghamdi
Жыл бұрын
አይዞን😢
@muhajeryoutube512
Жыл бұрын
ይሄ ደደብ ሰርተሽግዥየኔቆጁእዛው ይቆፍቆፍ
@YutYutt-x8f
4 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ባል ይሉታል ይህ ነው
@ሰአደ
6 ай бұрын
ማሻህ አለህ ፊቅራቹን እስከሀ ማቃብር የርጊለቹ ደስ ይለል❤❤❤❤
@masaratmasarat7383
Жыл бұрын
ዋውው በጠሚደስ የሚቱሉ ጢዶች በታጀማል ጎበዚ የልጂ አወቅ❤
@የበራሀዋእርግብ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀማል አበሳ ጎበዝ ኡፍፍፍዛሬ ደስስነው ያለኝ ሀዋዬ ምርጥ ሰዉ አላህ ይጭምርልህ አቡ አሚቲ
@mounahussein9155
10 ай бұрын
ማሻ አላህ እንድህ ነው ባል መለት አላህ ይጠብቃችሁ
@jjhgfijgghhkk9760
Жыл бұрын
መሸአላህ ፍቅራችሁ ለዘላለም አላህ ያርግላችሁ ሁለየም ደስተኛሁኑ
@hiath
Жыл бұрын
ጎበዝ ጀማልዐ ዛሬ ገና ወደድሁህ በእውነት እንዲህ ነው ሚስትን ማስደሰት እግዚአብሜር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😘😘😘
@seadayimam8488
Жыл бұрын
ማሻ አሏህ እኔ የሰው ነበር የመሰለኝ ለሷ ከሆነ ሀሪፍ ነው ማሻ አሏህ ብለናል ሀዋ
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ዉዴታ እስከ ጀነት ብያለሁ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@birtukaben
Жыл бұрын
ጀማልየ የኒ የዋሕ የዋሕ ነሕ በጣም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሕ ይጠብቃችሑ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌿💕💕💕💕💕🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹
@seadi_rimi
Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሀዊይ እህት ለግድሁ ፍታኝ አትበይ ባለማወቅም ቢሆን እሱ የሸፈነሽኝ ፈታሁሽ እዳይልሽ
@ZebabeSeid-lb4hn
4 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሠብህ ብቻ በቂ ነው አላህ የጨምርልህ
@ahmedfaraj7178
Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀማል ሀዋን አስደሰትካት ፈገግታ ሱናነዉ ሰላማችሁ ይብዛ 😍😍😍
@nanjajemel5231
Жыл бұрын
ማሻ አላህ የሀዋ ወሬ ያሰቀኛል የኔ ቆጆ አላህ ፈቅራቺሁን ይጨምረላቺሁ💐💐💐💐💐
@bintali8096
Жыл бұрын
ማሻአላህ ምረጥ ጥዶች ደሰ ሰትሉ ፍቅራችሁ ለዘላለም❤❤
@አልሀምዱሊላህ9291
10 ай бұрын
ጀማል ሰጦታውን አበላሸህው ልጁ ተወልዶነበር
@user-dp8un6ql4m
Жыл бұрын
ወላሂ ይገባታል ለሀዋ ስወዳት እርጋታዋ ማሻላህ አላህ ይጨምርላት ጀማል በወጣ ይትካ
@ዱኒያድካምብቻ
Жыл бұрын
እኔ ደስ የሚትለኝ ነገር ሀዋ. የልጆነፅህና የራሷአጠባበቅ
@user-wf3gx3vd1
Жыл бұрын
ማሻአላህ ሀውቲ❤. ዛሬ ጀማል. ጎበዝ እስቲለኛምአላህቀንያውጣ
@KhalilAhmad-mr3qj
Жыл бұрын
Mash Allah
@zebibamohammed7843
Жыл бұрын
የምር በጣም ነው ደስ የምትሉት ማሻአላህ የጤና ጌጥ ይሁን
@asmanasir2948
Жыл бұрын
ጀማል ሚባሉ ሰዎች ቁምነገረኛ ናቸው የኔውም ማር ጀማል ስለሆነ ደስ አለኝ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልክ ወላሂ በጣም ደስ ይላል
Пікірлер: 888