KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🔴ዛሬ ብድርን መልሻለሁ ሰራሁላት አለቀሰች pirank 🤣🙏
Күн бұрын
🔴ዛሬ ብድርን መልሻለሁ ሰራሁላት አለቀሰች pirank 🤣🙏
Рет қаралды
55,988
Jamal huseen
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 861
@jamalhuseen3661
11 ай бұрын
kzitem.info/news/bejne/rZuavpuIbZR9Y5wsi=N5s3tmg4ZeqMfpLg🤣🙏
@fatimanigus3261
11 ай бұрын
እርበርገዚናብራክአታርገ
@ggfy8546
11 ай бұрын
ዝቅ ልጅ ች እማማ ዝናብ
@Nabeese
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂
@user-tq5fc7fe7k
11 ай бұрын
❤ሠሉ አለ አቢ ዛሪ ጁመአ ነው😢 አተጀመል አትዋሽ ፊልሥቲን 🇰🇼🇮🇱እሥራኢል የተጣሉት በቦታነው። የምን ሀይማኖት ወረኛ። ክሪሥቴኖቹሥ አብርው እየተዋጉ አደል። አገር ለመሆን ነው። እራሻ ክሪሥቴን ነችኮ ቻይና። ሊባኖሥ። ለምን አገዙ። ለምን በሀይማኖት አደለም። በመሪትነው። መጀመሪያ አጣራ
@salzeyodi3946
11 ай бұрын
@@user-tq5fc7fe7k አለይሂ ሰላቱወሰላም
@medna5856
11 ай бұрын
ደግመህ ፕራንክ እዳታደርጋት የምትሉ ምክንያቱም እሩጉዝ ናት😊
@user-vb8oo8kr1t
11 ай бұрын
እደዉ ሚጣን የሚወድ ማነዉ ❤❤አባቴ የኔ አፍ ቁርጥ ይበልልሽ❤❤❤
@SiadaMohemmed
11 ай бұрын
😂😂😂ቅመምናት የምር
@rahmarahmaa1073
11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋት❤❤
@user-pd1wt5kt3y
11 ай бұрын
ነብሶጥርፕራክአይደረግምስማ
@LeylaTariku
11 ай бұрын
❤❤❤❤አሚቲየ እደው ከሥደት መልስ እዳች ቅመም የሆነች ልጅ ይሥጠን የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤
@SofiaMohammed-nj1xc
11 ай бұрын
ማራምንደሥነውየምትለኝ❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-kx2sq
11 ай бұрын
ክክክ ጀማልና ሀዋ ባልና ሚስት ብቻ ሳይሆኑ ወንድምና እህትም ናቸው 👍 የምር ትዳራችሁ ደስ ይላል ጀማል ምርጥ ባል ምርጥ አባት 👍👍👍
@ዜድፍቅርየወሎልጅ
11 ай бұрын
ሳህ😍😍😍😍😍😍
@user-it4ml1gz4n
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሳህ
@RahmaTami
11 ай бұрын
ማሻአላህተባረከላበሉ
@user-lx4bk8ot9m
11 ай бұрын
👍
@hawaabdu1778
11 ай бұрын
ማሻ አላህ
@sdemssi1962
11 ай бұрын
ነፍስ ጡር ፕራክ አይደርግም ጡሩ አይደለም ሲቀጥል ተከባበሩ የምን ስዲብ ነው እሙቲ ግን አይጥ ለአባቷ ምታግዘው ሁለየ ይች ነጭ😂😂😂አሁን ባቢ ይመጣል ለሀዋ ሚያግዝ
@JainobKsa
11 ай бұрын
😳😳እዴ አልተረፈችም በስድብ አባቷነው ያበላሻት😁😁😁😁
@sdemssi1962
11 ай бұрын
@@JainobKsa መግርፍ ነው በዚሁ ካደገባት ጡሩ አይደለም እናቷ ላይ ዱላ ቀርቶ መገላመጥ አባትዬው ነው
@zientahmed8116
11 ай бұрын
አባቴ ተነስ ውሀ ጠጣ የኔ ቅመም እድግ በይ እንዴኔ ለአባቷ ያላት ቦታ ❤❤❤❤❤❤
@fatum164
11 ай бұрын
የኔማርዋ አሚቲየ❤ አባቴዋ ውሀ ጠጣበት አለች❤😍😍😍😍😍የቤቱ ድምቀት እኮነች❤ ደስ ስትሉ በአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Temir-ky7dk
10 ай бұрын
እኔ ለሷ ብየነው የማያው❤❤❤❤ አሚቲ ፍቅርናት
@hadaihhadiah9137
10 ай бұрын
ደምሪኝ ውድ ❤
@Temir-ky7dk
10 ай бұрын
@@hadaihhadiah9137 ደምሬሽአለሂ በርች🥰🥰
@mbet1840
11 ай бұрын
እርጉዝ ሴት በድንጋጤ ያለቀኑ ምጥ ሊመጣ ይችላል ከባድ ፕራንክ አታድርጋት
@fatimanigus3261
11 ай бұрын
በጣም
@Seid404
11 ай бұрын
ሳህ
@user-hb9vd4th6h
11 ай бұрын
አቤት የአሚቲ ብልጠት!ልጄን ታሥታዉሠኛለች በሷ እድሜ ሖኖ ሢያመኝ አይዞሽ ሐኪም ቤት ልዉሠድሽ ይለኝ ነበር የኔ መጽናኛ አሚርዬ ❤
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
11 ай бұрын
የኔ አባት የልጄ ስም አሚር የኔ ሁለት አመቱ ነው
@user-hb9vd4th6h
11 ай бұрын
@@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy አላሕ ያሣድግልን እሕቴ💝💝
@tigisttegod8602
11 ай бұрын
ጀማል😢❤ነፍሠጡር ፕራክ አይደረግም ከባድ ነዉ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 😢😢😢
@zeynebhussen7556
11 ай бұрын
እኔ ያሳዘነችኝ አሚቲ ናት አባቴ ተነስ ወሀ ጠጣ አለች የኔ ጣፋጭ አሚትዬ❤❤❤❤❤❤❤
@fafiwolloyewa
11 ай бұрын
አሚቲ የቤቱ ድምቀት❤❤❤❤❤
@abdullah12qq73
11 ай бұрын
Efff batim❤
@user-zn2is3uw5i
11 ай бұрын
እደው አምቲ ❤ወላሂ ላአባቷ አግዛ እናቷን ትማታለች ይች ጥጃ😅😂😂❤❤❤❤
@user-ud3rh1yv9o
11 ай бұрын
😂😂😂
@user-cr5gi7pf2n
11 ай бұрын
ክክክክ
@user-cr5gi7pf2n
11 ай бұрын
ወላሂ እህቴ እንደት እንዳሣቅሽኝ አሁን ድክም ብሎኝ ስራ ጨርሸ ወደክፍሌ ስገባ ስልኬን ብድግ አርጌ ይቶብ ስገባ ገና ሳቄ መጣ እነሱን ሳያቸው ደሞ ያች ኮመንት ዘና አረገኝ ጥጃ ስትይ
@user-zn2is3uw5i
11 ай бұрын
@@user-cr5gi7pf2n ሳቂልኝ ውደ አብሺሪ💚💚
@user-ur2tf6ce4o
11 ай бұрын
Kkkkkk
@alhammdulillh9711
11 ай бұрын
ልጅቱ እናቷን ልታሳንቅ ትታገላለህ አይ ልጅ መሆን ክክክአሏህ ያሳድጋት ለኛም አሏህ ይወፍቀን ያረብ
@RahmaRahhma
6 ай бұрын
ክክክክ😂😂😢
@fatenmolly5613
11 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች ❤🎉❤🎉ሰላማቹ ይብዛልኝ 🎉❤ጀማል ይች ነገር ግን ተመካክራቹህ ነው አደል ይችን ለኛ ተዋት ለመዳም ቅመሞች 😂😂😂😂😂😂😂
@user-jh1xi8ot1l
11 ай бұрын
ምነው ነቄነኚ አልሺ ፉራ ከሆነም ባላየ እለፌው ምን ኮመት አሥመለሰሺ
@sartt4348
11 ай бұрын
እኮ
@hafizabedru9591
11 ай бұрын
እኮ ገና እንዳጎረሰችው ትን አለህ እንዴ ብላ ጀመረችው😅
@rahmaabdu5724
11 ай бұрын
በደንብ ነው የተመካከሩት 😂😂😂😂
@user-hg7pc4dd9w
11 ай бұрын
ሚጣ ናት ፕራንክ የተደረገችው😂😂😂😂
@alemabera3458
11 ай бұрын
አሚቲ ባትኖር ማን ያዝናናን ነበር የኔ ጣፋጭ ኢሻላህ የሚወለደውም ልክ እንደ አሚቲ ጣፋጭ ልጅ ያርግላችሁ
@user-zb4me6rh3i
11 ай бұрын
የወሎ ባልና ሚስት ፍቅራችንን በስድብ እምንገልፀውስ ነገር😅😅😅😅😅😅❤❤😂😂😂
@newid5082
11 ай бұрын
😂😂😂😂
@zainasied615
11 ай бұрын
ሳህ😂😂
@kinze-qu9te
11 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ
@LobabaMohammed
11 ай бұрын
አች ድቃላ እኔነኝ የማገባሽ ያለው ሰውየ ትዝአለኝ😅😅😅😅😅😅
@nafisaahmed5286
11 ай бұрын
@@LobabaMohammedክክክክክ አረ ዉይ ወዷትኮነዉ
@mymunahussen1263
11 ай бұрын
እኔ አሙቲን ላይ ነው የምገባው አላህ ያሳድግሽ የኔ ውድ ለእኔም አላህየ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቀኝ
@AmiinaShow
11 ай бұрын
❤❤❤ Ittii hin debii'ni Pirank akkaas Dubartii ulfaa rifachiisuu siirii mittii 😢
@asmashafi6372
11 ай бұрын
አይ የልጁትዋ ቅልጥፊና ማሻ አለህ ሀቢቢቲ 🌸🌹
@sameeramuhammed4530
11 ай бұрын
ልጅ እኮ ደስ ይላሉ. እኔየታየችኝ. ከፍራኩ. ልጅቷነች. ጣፍጭነገር ናቸውልጆች
@mebrattadese989
11 ай бұрын
እይ አሚቲ ጀርባውን መታ መታ አርጋ አባቴ ውሀው ጠጣበት አለች😢❤
@user-if6tm3dj8j
11 ай бұрын
በኡነት ልጁታ ግን የቤት ድምቀት ናት ደስ ስትሉ😍
@zehara605
11 ай бұрын
እናቶዋን ትማታለች😂
@umuabdurahman2793
11 ай бұрын
የኔጣፋጭ አሚቲየ አባቴ አለቸ❤
@BatelaSergaga
11 ай бұрын
ኢሼቱ ለይ ትቅረብ ሚጣ❤
@user-ee1fb2mx1i
11 ай бұрын
አሙቲ ኧረአሣነቅሺው ልታሣንቂውነውደ አላለችም ወይበሳቅ
@zebiba_hussen_13
11 ай бұрын
ኧረ ወላሂ ልጅቱ😢ሱስ ነው የሆነችብኝ አባቴ ስትል😍
@hshs7s-nt9yh
11 ай бұрын
እኔ፣ወላሂ🎉የኔማርነገርእድግበይ❤
@amiymohammed5833
11 ай бұрын
ሀባይብ መጀመሪያ እጂ ከታጠብን በሃላ አይደል ምግብ የሚቀርበው ምግብ ቀርቦ እጂ መታጠብ ይደብራል ወይንም ከምግቡ ራቅ ብሎ ታጠብ አለብን ብዬ አስባለሁ በተርፍ አሚቲ የቤቱ ድምቀት ነች ❤❤❤አላህ ያሳድግሽ
@Tube-if5xr
11 ай бұрын
አይይይልጂቱ ሥታሳዝን አብቲ 😢😢😢እረተው ብራክ ይቅርባችሁ😢
@ansha6059
11 ай бұрын
ሴት ልጁ እኩ አባቶን በጣም ነው የምትውዳው አሚቲ አሁን ለአባቶ ያላት ፍቅር
@aishaqattan4480
11 ай бұрын
ግን የመጀምር ሴት ልጅ አበቱን ይወደል
@HxbHhg
11 ай бұрын
ኡፍፍፍ አሚቲ የኔቆጆ አላህ ያሳድግሽ እናትሽንም በሰላም ይማርልሽ
@3TOybaYemer
11 ай бұрын
ጀርባዉንአላለችምአምቲክክየልጅነቷንአስታዉሳነዉመሰል
@AminaHaseen-kb9qi
11 ай бұрын
ማሻ አላህ አሚቲ የኔ ውድ ጀረባውንን መታ መታ ብልጠቷ ማሻ አላህ አላህ ያሣድግሽ ሀውይ በሠላም ውለጅ
@shibretadesse3709
11 ай бұрын
ሰወዳች ሀዋ ና ጀማል አላህ ይጠብቃችሁ
@Saadah-cs6je
11 ай бұрын
የኔ ሚስኪን ስታሳዝን ወላሂ ግፍነው የኔ ውድ አሚቲ ማር ስወድሽ
@user-lw1nz7zz5q
11 ай бұрын
አሚቲን የምትሉ. እስኪ ልያችሁ. እይዋትማ እደት እደምትሆን
@gshszhhs3136
11 ай бұрын
ግን ጀማል እደእህትነት የምመክራችሁ. አተምእሷም አትሰዳደቡ. በተለይ ጅል ምናምን አትባባሉ ወላሒ. እወዳችሗለሀ ግንይደብራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@awelborena
11 ай бұрын
ከጅል ውጭ ሌላ ስድብ የላቸውም ግን😂😂
@gshszhhs3136
11 ай бұрын
@@awelborena ወላሒይደብራልተተመቻቸው ምን ምንድ ረግ አቻልም
@AsrtDqd-qz7se
11 ай бұрын
ጀማል አታስደግጣት ጥሩ አይደለም አሚቲ የኔ ቅመም እድግ በይ ❤❤❤❤
@milkmbd
11 ай бұрын
ሀረም እሩጉዝ ፊረክ አይረግም❤❤❤❤
@fatimachannel3773
11 ай бұрын
አባቴአለቺ።የኔሚሥኪንአላህያሣዲጋት
@jameelajameela8867
11 ай бұрын
ያምቲ ወገቡን መምታት ነው እኔ የገረመኝ😊 የሀዋ ስድብ ደሞ በሳቅ አተ ጂል ጂላፎ 😂😂😂😂😅😅😅😅
@saadaahmad6655
11 ай бұрын
የኔማር አሚቴ አፎ ሲጣፍጥ እናተ ዝበሉ እሷ ታውራ
@jordanmobile7105
11 ай бұрын
እኮ ዝም ይበሉልን
@Amina-uz9nz
11 ай бұрын
አሚቲ የኔ ቆጆ አባቴ ሥትል ዴሥ ሥትል አላህ ያሣድግሽ ሥወድሽ
@user-ei7hi8ek1e
11 ай бұрын
ጀማል አተጂል ጀማል አተጂል😂😂😂😂 ይኸነዉ ፍቅር በስዱብ የሚኪን ሀዋ በዝህአጋጣሚ የይቱበሮች ፍቅር ተካሚራጀርባ ያለዉይከዉነዉ እነሀዋ እያስተዋወቁላቸዉነዉ🤣🤣🤣🤣❤ ሚጣየ ጣፋጪ አላህ ያሳድግሺ❤
@user-jf6lu4md8p
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-fo8je1md8n
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-yz8vb2wv1j
11 ай бұрын
ፕራንኩ ግን የምክር ናት ወላ መጨረሻችሁንም እንደዚሁ ያማረ ያድርግላችሁ ፍቅር ሰላም ጤና አስከ ህይወት ፍፃሚያችሁ ተመኘሁላችሁ
@user-ye6sg2zb3f
11 ай бұрын
ሀዋን ፕራክ አታድርግ እርጉዝ ናት ትደነግጣለች
@mohila123e7
11 ай бұрын
አሚቲ የኔ 🎉🎉ማር አባቴ ውሀ ጠጣ አለቺ❤❤❤
@seadaendris-fe4iw
11 ай бұрын
የኔ አፍ ቁርጥ ይበል አባቴ ተነስ ውሀጠጣበት አለች የኔ ማርርርርርር አሙቲ❤❤❤❤❤❤
@user-kz3yh1tx5y
11 ай бұрын
አሚቲ ልክ እንደ እህቴ ልጅ ናት አባቴ ስትል ውድድድ አሚቲ ቆንጆ. ደሞ ማሻ አላህ ሁል ጊዜ ፅድት ያለች ናት ❤❤
@zahramohammad5812
11 ай бұрын
ክክክክክክክክ አተጅል አላለችም የኒ ማረረረ ጭንቅ አላት አሚቲ
@user-sj7nj4kg2r
11 ай бұрын
ወይኔ ሚስክን አበቴ ወሀ ጠጠ አለለችም አሰል❤❤😂😂😂
@user-ok3wm7iv6n
11 ай бұрын
የዛሬው ይለያል ሀዋ አጅል አንተጅል በሳቅ ዴስትላላችሁ አላሕ በሰላም ሁለት ያርግሽ
@leltialemu
11 ай бұрын
ፍቅር በስድብ ጅል ጅላንፎ 😂😂😂
@user-gq7ky3ds9d
11 ай бұрын
ደንግጣነዉ😂😂😂😂😂😂😂ስድቦሲያስቅ
@user-sg5om8gq2w
11 ай бұрын
ክክክክ
@ZiuziuR
11 ай бұрын
ጁላጂል ወይኔ በሳቅ ሠዉ እየሞተ ስድብ ነፋ ነዉ😂😂😂😂😂
@Seid404
11 ай бұрын
😂😂
@ikramkebedi4248
11 ай бұрын
የምክክር መሆኗን ከጂምሩ ያስታውቃል ግን ደስ እንዲላችሁ አምነንላቸሆል 😅😅😅
@Medina-ut5wx
11 ай бұрын
የሀዋ ሥነመግባር ውሥጤ ነው ትግሥተኛ ርጋ ያለች ነች
@HudyBjgjh-qw2wb
11 ай бұрын
ስታምሩ ወላሂ ማሻአላህ እስቲ ለኛም ዱአ አርጉልን በሰደት ላለነው አገር ገብተን ከምንወዳቸው ልጆቻችናእና ባሎቻችን እድንደሰት አብረን ውላሂ ያረብ አላህዋ እኛንም የመዳም ቅመሞች ወፍቀን የለለውንም አላህ ይስጠው ያለንንም አላህ በሰላም ያገነኛኘንና አብረን ምም ንደሰት ያርገን አያረብብብብብ❤
@meryemhessan251
11 ай бұрын
ሀውየ የኔ ውድ ጀማል ከመቸ ወድህ ነው ፕራክ የጀመርከው ወላሂ እኔ በብዛት ጀማልን የምወድለት ቡኖረ ፕራክ አያደርግም ነበር በተለይ አሁን አድነገር ብኮንብህ ምን ልትል ነው የያዘችውን እጀራ ነውኮ የጣለችው አስበሀዋል እርጉዝኮ አይችልም ሁለተኛ ፕራክ እዳታደርጋት ሀውየን ዋልህ ትቀጠለህ ::
@kwaa9870
11 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ የምትሉ ቤተሠቦች ❤አሙቲ የቤቱ ድምቀት የኔ ቆጆ እድግ በይ ❤❤❤
@hyate-qm7pi
11 ай бұрын
ሥታምር አሚቲየ ለአባቷ ያላት ፍቅር🥀🥀🥀🌹🌹🌹
@hikmayesuf-ep3js
11 ай бұрын
ወይ ጀማል ይቅርብህ ሲጀመር ፕራንክ. ሀራም ነው ምክንያቱም ውሽትስለሆነ ባዛላይ ነፍሰጡር. ሳይደርስ ልጁን ልታወጣው ነው እንደ ሆሆሆሆ
@ZAHRAZAHRA-sc3kp
11 ай бұрын
የኔ ጣፍጭ❤❤ አላህ ያሣድግሽ
@user-ib5gq7ru8w
11 ай бұрын
አሚቲ ትልቁን አበላችው አላለችም😂😂😂😂😂 የኔ ማር ሱስ ሁናብኛለች አሏህ ይጠብቃችሁ
@zehara53o
11 ай бұрын
ሀዋዬ የኔ አቅለኛ አላህ በሰላም ይገላግልሽ አሚቲዬ የኔቅመም ለኛም ከስደት መልስ ከጥሩ ትዳር እንዳንች አይነት ፅድት ያሉ ቅመም ልጆችን ይስጠን አላህ ያረብ
@mimim9982
11 ай бұрын
ወይኔ አሚቲ ሀቢቢቲ የኔ ቆንጆ አባቴ አታላይ የሆነች ኡፍ እድግ በይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃችሁ ሀዋዬ በድንጋጤ አለመውለድሽ ወላሂ 😂😂😂😂
@alahamalaham
11 ай бұрын
ወይኔ አሙቲ አባቴ አለችየኔማር እድግ በይ❤
@user-by6nc3yp4l
11 ай бұрын
የኔ ማር አባቴ ደህነናኸ አለቺ አሚቲ አላህ ያሳድግሺ
@ekramali6409
11 ай бұрын
አሚቲ የኔ ቅመም አባቴዋ ተነሥና ወሀ ጠጣበት የኔ ቅመም 🥰🥰🥰🥰 ሀዉይ የኔ ፍልቅልቅ 🥰🥰🥰🥰 እድለኛ ነህ ጀማል ተንከባከባት እርጉዝ ሥለሆነች ጡሩ አይደለም
@Mywelow-rb1tc
11 ай бұрын
አምቲ የኔዋ መጣፈጥ❤❤❤❤
@user-tz1pw5uq1j
11 ай бұрын
ወይኔልጅቶግንማሻአላህእውቀቶግን
@Cjs-os5nh
11 ай бұрын
እውይ የኔ ቅመም አላህ ያሳድግን ማሻአላህ ደስስ ስትሉ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-bb9zj5oz2e
11 ай бұрын
ወይኔ አባብ አትል ልጅቱ የኔ ማረ አስጨነካት እናቲቱንም😢😢😢😢የተመታህ
@ghdhhsgs4289
11 ай бұрын
አሚቲየኔማር።እናቶንትትማታተቆጣት።ጥሩአደለም።ማሻላህደሥትላላችሁ
@bvhussenyimam1366
11 ай бұрын
ታዳ ለምን ትሰድቢዋለሽ ሁለታችሁም አንድ አይነት አጅብ
@محمدمحد-ف2م
11 ай бұрын
ደስትላላችሁ የምር እኛንም ኡኡኡኡኡ❤❤❤❤
@zdbint8815
11 ай бұрын
ወይኔ የአምቴን ወሬብቻባዳምጥ ደስታየ እኔእማ እህትየለኝ በጣምነው እህትባለው ሰውየምቀናው
@user-vf9pt5dd9n
11 ай бұрын
የኔማር ሀዋ አላህ በሰላም ይማርሺ ውለጂ ምጡን ገርያድርግልሺ ኢሸአላህ
@RahmaKubra-bp5yp
11 ай бұрын
አረ ጀማል 😂😂😂😂😂ጀል አላለችምሀዉዬ ተገኘተሻል❤❤❤❤❤❤
@Saeid-ws6sn
11 ай бұрын
የመዳም. ቅመሞችአላህይርፈትጀረይስጠን. ሀውይቻይው. ብዲርበምዲር😂😂😂
@user-bw4rc3dr6i
11 ай бұрын
ዴምሪኝእማ🎉
@Amina-hv1qcq
11 ай бұрын
አብቲ አባቴ ተነስ ዉሀ ጠጣበት አለች ሚስክን ስታሳዝን
@ifj8189
11 ай бұрын
ተመክክራችሁ ፕራንክ አለባብሶ ይመስክራል. እኛ ነው የምትዋሽቱ የመዳም ቅመሞችን ውሽት ጥሩ አይደለም
@fatumamuhammed7167
11 ай бұрын
ግን አኝ ሀገረ ካለ ሂጃብ አንቀመጥም ያማችሆል
@fatumamuhammed7167
11 ай бұрын
ወላሂ እኔ ልተኝ ሰነወ የምጥለወ ምክኒቱም የእኝ ሀገረ ሰው ዲገት ሳታሰቤው የመጣል
@gvsvsvzb1598
11 ай бұрын
በኪራይሥትኖሪ ሻረብ ከራሥሺአይወረዲም ደሞከለመዲሺው ሥተኝምአይወለቅሺ ሻርብሺን
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
11 ай бұрын
አረ ኮሜንቶች ተረጋጉ ኢትዮጵያኮ እንኳን ተከራይተው እየኖሩ አከራይም ሂጃብ ግድ ነው ምክንያቱም ተከራይ ወንድ ይኖራል እኔ ሥለኖርኩት አውቃለሁ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
11 ай бұрын
@@fatumamuhammed7167 ትክክል
@umuemranumuemran6522
11 ай бұрын
የሀዋ ሳይሆን የተሠማኝ የአሚቲ እኔን አባቴ ተነሰ ወሀ ጠጣበት😢😢😢ኡፍግን ይሄን ፓራክ ተው ልጂም ይደነግጣል
@user-dz5fo9ib8q
11 ай бұрын
😂😂😢😢😢
@umuemranumuemran6522
11 ай бұрын
@@user-dz5fo9ib8q ህይ ምን የሚያሰቅ አለ
@user-vc8yj5fc3c
11 ай бұрын
የኔዉቦች እዉይአስለቀሳችሁኝአላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uf1zc7xe6q
11 ай бұрын
አረ ዘጠኚ ወሮ የደረሰ ነብሰጡር ቭራክ አይደረግም ጀማል በማይቀለደዉ አትቀልድ ለማንኛዉም ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@user-ts1nr6cu8e
11 ай бұрын
አይ ሚጣየ እፍፍ ማር የሆነች ልጅ አላህ ያሳድግሽ
@rabduarabdua3173
11 ай бұрын
ፊቱኑምኮ አርትልቁን አበላሽው እንዳያንቅህእያለችነበር ጣፍጭየሆነችልጅ አላህያሳድግሽ❤❤
@hunamamaye6748
11 ай бұрын
ደስትላላችሁ እግዛቢሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ሚጣዬ እድግበየ። አታስደግጣት እርጊዝ ስለሆነች አይታወቅም በድንጋጠ ሽርት ውሀው ልፉስ ይችላል ሁለተኛ አታድርጋት።
@ssssss-hx7ty
11 ай бұрын
የኔማርልጂቷ የቤትድምቀትናት እድግ በይአምቲ 😘😘😘😘😘😘😘
@user-fx3kp4vk1m
11 ай бұрын
የኔማረ አሙቲዬ እናቴዋ ስትል የኔጣፋጭ ጀም አታስዴግጣት ነብሰጡረ ፕራክ አይዴረግም😂😂
@user-eh1hg6si7r
11 ай бұрын
የኔማርሀውይእንደትተነሳች አይድጋጤአሚቲየኔአባትአላለይምየኔጣፋጭ ❤🎉❤🎉
@shamsahha7329
11 ай бұрын
ክክክክ አምቲ የኔጣፋጭ ሀዋ ልዩ ጅም የዋህ በጣም ደስ ትላላችሁ ደገደጋግሜ አየሆችሁ
@gvcnnbb-bx7wx
11 ай бұрын
ወየው የኔመደገጥ መግቢዉን አይች
@FatumaFatuma-gs8qr
10 ай бұрын
እደዉወይኔ ልጅቱ ወገቡን መታችለትእኮ እደትአወቀችየኔጣፊጭአላህያሣድግሽማማየአነቀኝብለህዉሀታረግብኝአለችሆሆ እዉነትምጅልሀዋጡሩሥድብነዉ😅😅😅
@fatumamoha5300
11 ай бұрын
Metaya allaha yasadegeshi abate enata seqare nshi
@user-mm5jw1se6c
11 ай бұрын
ጀማል ወላሂ ካየሆቹሁ ቆየሁ ማሻአላህ ወፍሮል ተየረብኝ ማሻላ
@vdjdhlshd1916
11 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ አባቴ ትትል የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ
@user-vi1fq2pk9z
11 ай бұрын
አባቴ ውኃ ጠጣ አለች ሴት ልጂ ያባቷ ቀበጥ ናት❤❤❤😊
@user-tn5uh3ek4f
11 ай бұрын
አትኮርተሚ ሀውይ መረበጥ ጡሩአደለም ደሞሀውይየ ተቀሣቀሺ ጡሩአደለምቁጭማለት መሀኸድ ደህናነው እረሀምሺ ይከከፈታል
@Aynalove3382
11 ай бұрын
አሚቲ አሳዘነችኝ ከሀዋይልቅ ልጅፊት እደዚህ አይደረግም ሁሌ እደዚህ የሚያምህ ይመስላታል ደሞ እጅህን ስታስታጥብህ እደጊልኝ በላት ልጅ ሲያሞጋግሱት ደስ ይለዋል
@aishahh7283
11 ай бұрын
የኔ ጣፍጭ ❤❤❤❤አላህ ያሣድግሸ
@fatemayisen9260
11 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ ግን ጀማል ነፍሰጡር ፕራክ አይደረግም የሚያስደነግጥ ነገር ማየትም ሆነ መስማት የለባትም አላህ ይጠብቃችሁ
@seadayimam8488
11 ай бұрын
ወይ አምቲ በሳቅ አደከመችኝ ማሻ አሏህ አሏህ ያሳድጋት ሀዋ እሪ ልበል ስትል ክክክ ወይ ግን ጀማል ፕራክ አታድርግ አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለችም ደንግጣ ቢወጣስ ክክክ አይ ጀማል
Пікірлер: 861