KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ዮአዳን (ክፍል 6)
26 күн бұрын
ዮአዳን (ክፍል 6)
Рет қаралды
205,084
ለዛ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 457
@FatumaTube-dp1sl
24 күн бұрын
ዩሆዳንን የምትወዱት በላይክ ❤❤❤
@user-cs3hl8yc6f
24 күн бұрын
ግንሠውቹ ጤነኛናቸው❤❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
24 күн бұрын
❤❤
@FatumaTube-dp1sl
24 күн бұрын
@@user-cs3hl8yc6f እኔም ግራ ገባኝ የእህቱን ልጅ አስወጥታ ሌላ ወንድ ከቤቶ አዝና እንዳስመጣችው ልታደርግ ነው ደግሞ አይይይ አስመሳይ ሚስት
@user-8-71k
24 күн бұрын
ትቀልድያ ለሽ እዴ❤❤ My Love❤
@habtamuabebehabtie7707
24 күн бұрын
እረ ዩሆዳንን ነው የሚለው
@DanielakaluZeleke-ef2gp
24 күн бұрын
የዚህን ድራማ መጨረሻ ብቻ ለማየት ሰብስክረይ አድገዋሎ።ግን የዚች ልጅ መጨረሻ ድል እንድሆንለት ተመኘሁ
@user-ts7rx4vh5u
16 күн бұрын
እኔም እረ መጨረሻውንእደትላግኝ
@user-nr5hh6fd4u
24 күн бұрын
ዮአደን አሰዘነችብኝ የምትሉ
@MekdesAshagrie-dm8lj
23 күн бұрын
እኔም ታዛዝነኛለች❤❤❤
@tube2701
23 күн бұрын
በጣም ታሳዝናለች ልጀነቴን አስታዋችኝ 😢😢
@MahletGiday
24 күн бұрын
እንደዚህ አይነት እንጀራ እናት ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው እናት ስንት ነገር ታጎላለች እናት ሁሌም ይኑሩልን በእንጀራ እናት ማደግ መኖር ከባድ ነው እናትና ልጅ ውድቀታችሁን ያሳዬኝ
@tigistitigisti4792
24 күн бұрын
ይህ የአጎቷ ሚስት እንጅ የእንጀራ እናቷ አይደለችም
@MahletGiday
24 күн бұрын
@@tigistitigisti4792 ያው ነው ከእንጀራ እናት ጋር ማይተናነስ ነው ሴትዬቱ እስካለች እንጀራ እናት ምትባለው
@user-xr4ml4fv7d
24 күн бұрын
እናትና ልጅ ይድፋችሁ የተረገሙ እርኩስ😢😢😢😢
@HossamAhmed-nw4vc
24 күн бұрын
ተከሲስ ናቸው ከምር😮😢😢😢
@user-ko1ih7io7k
24 күн бұрын
ኣረ ስያስጠሉ 😂😂😂😂ተቃጠልኩ በቃ
@kalkidantrfe
23 күн бұрын
ስልኬን አስወረወሩኝ የንዴቴ ብዛት😕😕😂😂😂😂
@user-db8dh4el9p
21 күн бұрын
የኔም የእንጀራ እናት እንዲህ ነበር ምተሰቀየኝ😭😭😭😭
@hshdhshegeu7907
24 күн бұрын
እናት እና ልጂ አቃጠሉኝ
@user-ko1ih7io7k
24 күн бұрын
😢😢እኔም 😢😢
@FatumaTube-dp1sl
24 күн бұрын
አላህ ሰውን አክባሪ ለሰው መልካም አሳቢ ያድርገን ለሰው መጥፎ መሆን ነገ እኛን ነው የሚጎዳን እውነታውን ያወቀ ቀን ምን አይነት ነገር እንደሚደርስባቸው አላውቅም❤❤😢😢😢
@user-qb9re7dt4u
24 күн бұрын
ዩአዳንን የሚወድ❤❤❤❤
@KjvccYexs
24 күн бұрын
♥️
@LUbabayimer-nf7wc
24 күн бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤
@BIZUALEM-xn3nk
20 күн бұрын
ክፍል 7 ይለቀቅልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤
@user-zl9zz4qw4v
20 күн бұрын
ይለቀቅ
@enanujeberu7192
24 күн бұрын
እግዚአብሔር ከክፉነገርሁሉይጠብቃችሁየመዳምቅመሞች
@aminathassen6428
24 күн бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤
@BilagiAmare
24 күн бұрын
ዮአዳንየ የኔ ቆንጆ ስወዳት እኮ
@user-vk3vo9vd5i
24 күн бұрын
የክፉ ሰው ሞቱ እንኳ ክፉ ነው እግዚአብሔር ከእነ ልጅሽ ያጋልጥሽ😢😢😢
@user-gm3lt3hr6k
24 күн бұрын
እደዚህ ቶቶሉ ልቀቁ❤❤❤❤
@avbbhw
24 күн бұрын
አየ ሀኔቾ በየሄድሽበት ማልቀሥ😂😂😂😂
@sofi-rv1tz
24 күн бұрын
መጨረሻቸው አያምር እናትና ልጂ እባቦች😔
@negeregnawa
24 күн бұрын
ሀኒቾ አንቺ እኮ አትተዉኝ ❤❤❤❤ዋዉ ትወና❤❤❤
@Prp-he3b
24 күн бұрын
የተረገማችሁ ፈጣሪ ልቦና ይሰጣቸሁ የሰዉ ልጅ በተኮል የተሞላ ነዉ
@sikosilo5222
18 күн бұрын
አር. ፊልምመሆኑን አትርሰ. አትራገሙ. እራሳቸው. የፈለስሙትነው. እናተ ተመስጣችሁ. እዩበስ ስራነውየሚስሩት
@user-df9wz5nq7f
8 күн бұрын
ካስመሳይ ሰዎች አላህ ይጠብቀን ጉሉ አሚን 🤲🤲🤲
@tsegenetyemariyamlji2070
24 күн бұрын
ዋው አንደኛ ነኝ እንኩዋን ደና መጣችሁልን እደዚህ ፈጠን ስትሉ ጥሩ ነው
@mesayabute
24 күн бұрын
ዮአዳኔ ታሸንፋቸዋለች ምክንያቱም እዉነት እርሷጋር አለና❤❤❤❤❤❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
24 күн бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤
@mulukenmuluken3056
24 күн бұрын
ከንደዚህ አይነት ሰው ይሰውራችሁ ወገኖቸ😢😢
@user-pp2wd2iz5l
18 күн бұрын
አሜን 3
@BIZUALEM-xn3nk
22 күн бұрын
እናትና ልጅ በጣም ያናድዳሉ
@chaltuwardofa1615
24 күн бұрын
ሃይአንቺ የአለም በተንኮል የተሞላሽ 😢 ወይኔ እናትና ልጅ አንድነት እነዚህ አይነት ሰዎች ፈጣሪ የሳውረን 🙏
@Kidist954
24 күн бұрын
አደኛ ነኝ እንዴት ዋላችህ 🙏❤🕋❤🕋⛪❤⛪500መቶ አስገቡኝ በናታችህ
@samy-pw1mi
24 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪👫💑💑💏💏💃👏
@serkiyimer6536
21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@Tamralech-mq5qg
24 күн бұрын
ኡፍፍ እናትና ልጅ የክፋት ጥግ 😢
@user-or1es4oj1o
23 күн бұрын
እናትና ልጂ መርዞችናቸዉ
@user-qr6mw7yt4n
24 күн бұрын
እነትነ ልጅ የተረገሙ 😢
@AynuAynu-pr5tb
24 күн бұрын
ቀን yitebikal አንጂ አውነቱ መውጣቱ አይቀይርም ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@user-po7pu7yu1l
24 күн бұрын
ግንኮ መጥፎ ሰው ለራሱ ሰላም አይንኖርም እናትና ልጅ ሰላም አላገኙም የራሳቸው ክፋት ሰላም ነስቷቸዋል የዱኒያ በል ሰውን አይመርጥም ደህነኞቹንም ሽማግሌውንና ዮአዳንን አሰቃየቻቸው
@user-yg6jj4sm9t
24 күн бұрын
እግዚአብሔር ከደነዚህ አይነቶች ተንኮለኛ ይጠብቀን እኔ ባገኛችሁ በጥርሴ ነበር የምዘለዝላችሁ ምንም ድራማ ቢሆን አለቃችሁት ሙቱ 😂
@Uhigoh
24 күн бұрын
የምር እኔ ራሱ ተቃጥዬ ልሞት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aminathassen6428
24 күн бұрын
😂😂😂😂😂 እኔ አለቃቼው ነበር የምር
@HossamAhmed-nw4vc
24 күн бұрын
የምር ተከስሲ ናቸው ግንኮ እጀራቸውን እያበሰሉነው የኛ ሞኝነት😮😮😂😂😂😂
@user-oi1ku9ze6p
24 күн бұрын
ኧረ አቃጠሎኝ😂😂😂😂
@umuhajer
22 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@RomanRoman-us9rz
24 күн бұрын
በእውነት ድራማ እንደሆነ እያወኩ ሰውዬው አሳዘነኝ ሰራተኛዋ እና ዮዳና አሪፍ ላይ ናቹ በርቱ ❤❤❤😂
@jerryaboye7200
24 күн бұрын
ሰውየው ምንም አያሳዝንም በሚስቱ ምላስ ሚመራ ወንድ ትልቅ ሰው አይደል ማገናዘብ አይችልም ምናባቱ
@RomanRoman-us9rz
24 күн бұрын
@@jerryaboye7200 😂😂😂
@user-oi1ku9ze6p
24 күн бұрын
የዚች ሴትዮ መጨረሻ ናፈቀኝ መቸ ነው የምትጋለጥ
@Alem-tp8kh
23 күн бұрын
እኔም
@SeidEdris-lg1mg
11 күн бұрын
እኔም ጎጎቻለሁ
@Seaada
24 күн бұрын
አደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ምንም አይጠቅመኝ ግን ደስ ስለሚለኝ ነው❤🎉🎉
@uaedxb6960
24 күн бұрын
ተመስገን አሁን እየተስተካከላችሁ ነው እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ስትለቁት እኛም በጉጉት እናይልልችሁለን እና በዚሁ ቀጥሉበት እናንተ አዝጎች
@RomanGoshu
24 күн бұрын
Ewnet mewtatua aykerem😢😢😢
@hanastube4716
24 күн бұрын
erguzi Negn Wudochiye Amirogn New Demirugn🎉😢
@user-cs2kb1ok2m
21 күн бұрын
እናት ና ልጅ ይድፋቹሁ የተረገሙ ናቸው እፍፍፍ ኣስመሳይ ናጀው በጣም ሃኒየ የኔ ምስክን ኣይዞሽልኝ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@ksakssabdksakssabd1288
24 күн бұрын
እናትና ልጅቷ የተረገሙአሰመሳይአኡዙቢላህ
@Hikemau
24 күн бұрын
ይሰማል እንደገና ክፈቱት
@user-dd8lg3hw5g
24 күн бұрын
አላህ ይጠብቀን ከአስመሳዮች
@user-nx6et7dx5z
24 күн бұрын
እደዚ ልቀቁልን እንጂ❤❤❤❤❤
@user-hb8hm7kl4t
23 күн бұрын
መጨረሻቸውን ለማየት እደኔ የቸኮለ
@zedoYouTube596
24 күн бұрын
ዮአደን የኔ ውድ😢😢😢😢😢😢😢
@Tuxf-ve1ey
24 күн бұрын
ዉይእናትናልጅ😢😢😢
@user-tb2mc7jk4k
24 күн бұрын
ያዛዝናል አዳምጡኝ እየተባለ አላማዳመጥ ያማል💔💔💔💔💔💔
@user-ig3gs2xy1p
24 күн бұрын
እ/ር ይጨመርበትና እሱ ጥሩ ነገር ያሰማን
@user-sy7jy4ym4k
23 күн бұрын
በናትና ልጁ እደኔ የተቃጠለ አለ😢😢😢😢😢
@user-po4ir6yj2v
8 күн бұрын
እኔ ሊብ አመመኝ 😭
@user-vq9ku6qw2i
24 күн бұрын
ያሳዝናል😢😢😢
@user-vk3vo9vd5i
24 күн бұрын
ሴት የላከው ጅብ አይፈራም አሉ 😢😢😢😢
@weyni-si4uc
24 күн бұрын
ሴት የላከው ሞት አይፈራም ነው ውዴ።
@user-xv8he1xu1v
24 күн бұрын
😂😂😂😂@@weyni-si4uc
@MnGh-ku7ke
24 күн бұрын
ሴት ቱላከው ጨለማ አይፈራም ይባላል
@workeneshshumet7454
24 күн бұрын
የዘመናችን የብልፅግና ባለስልጣናት ይመሳሰላሉ
@user-ut1yj6mk7y
24 күн бұрын
ወላሒ
@TigstGetachow
24 күн бұрын
በጣም የታፈነ እሳት 😢😢😢😢
@user-wl7eh4po6j
24 күн бұрын
ድምፅ ሳይኖረው ላይክ እምታደርጉ ሸህም አይደለም?😕😕
@Yemdmkemem
24 күн бұрын
የኔ ውዶች የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ ልደምራችሁ ዝም ብላችሁ እዳታልፉኝ
@BettyTamire
5 күн бұрын
Enate megizem enate nate enatachen lezelalem tenurelen man endenat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Vdhttt
24 күн бұрын
እናትልጅ እዴትእደሚያናድዱኝ
@user-he7hv4ir1c
24 күн бұрын
ዮአዳን ተመችታኛለይ ደግ ደፋቻት❤❤❤❤❤❤❤
@merongm5989
23 күн бұрын
ሁለት መዥገር አንድ ላይ በስመአም ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ ዮአዳን😢
@habtamtamiru4407
24 күн бұрын
ሁፍ እናትና ልጅ አናደዱኝ በውሽት
@AlemAssefa-cs3qn
20 күн бұрын
ዮአዳንን የሚወድ ጋብቻ ላይክ
@AlemAssefa-cs3qn
20 күн бұрын
ዮአዳንን የሚወድ ብቻ
@KindahaftiTesfay
24 күн бұрын
ኤጭ አሁንስ አበዛቹት ዩአዳይ የሚረዳት የለም ወይ ራሷ ጀግና ትሁን
@user-gm3lt3hr6k
24 күн бұрын
ዛሬአደኛነኝ🎉🎉🎉
@Aliyaseydi
24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ዪአዳን
@MarZinaw-zw5xp
24 күн бұрын
የዪዳን መጨረሻ ናፈቀኝ😢
@tube4169
24 күн бұрын
ይሰማል
@user-iz5ri1gs2c
24 күн бұрын
ዩአዳን እዴት እዳሳዘነችኝ መጨረሻውን ማየት ናፈቀኝ ሀኒቾ የኔ ልዩ
@user-xq7hx4xg6x
20 күн бұрын
አር ውዳ መናጤ ናቸው እሽ ዮአዳ ድል ላንቺ ይሁን እውነት አሳዘንቺኝ እነዚህ ግን ገደል ግቡ
@user-wl7eh4po6j
24 күн бұрын
ድምጽ ማፊ😢😢
@Laursanders-by5lb
24 күн бұрын
The girl is a star
@user-wd2so3rp5m
24 күн бұрын
Ballah totolo lkekut❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bm6ex8oz8b
24 күн бұрын
😢😢አላህ ሆይ ከሰው ሰይጣን ይጠብቀን ሁላችንንም
@user-op7wp5mz7j
24 күн бұрын
አተ ጅል ሽማግሌሌ መቼም ፊልም ባይሆን ተናድጄ አላበቃምነበር እውነት አትቀርም 😭😭😭😭
@azezahazezah
18 күн бұрын
እኔሥተቃጠልኩኝ
@SayidarabMahammad
24 күн бұрын
እኔ ኡናት ኡናት እየማሰለይ እየታዳድኩ ነኝ
@suvshgxhbsuh6904
24 күн бұрын
ድምፁ አይሰማም
@promobile-ws7fw
24 күн бұрын
ዮአዳንዬ ስዎድሽ እኮ ♥️♥️♥️
@user-km4ky2qs3e
24 күн бұрын
ምናለ ባታዛዙት ቶሎ መጨረሻ ወደ ብታሳዩን
@rodidawit2240
18 күн бұрын
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን መጨረሻቸውን ለማየት ጓጓን ኮ 🥰🥰🥰
@G9yyjckvf
24 күн бұрын
ሲያስጠሉ 😩😩😩😩
@HappyCornflowers-bc9by
24 күн бұрын
አይዞሺ 😭😭
@user-ne5fz2gp4e
23 күн бұрын
Yodanani.bechanw.mewadaw.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-im4uy4yy6l
20 күн бұрын
ዩሀዳየኔሚሥኪን❤❤❤
@dibootube816
24 күн бұрын
ስላም ሁላቹም ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹሁ😍😍
@hehamanot
24 күн бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@user-jf5mp6ji1o
24 күн бұрын
የነዚህንመጨርሻማየት እፈልጋለሁ የነዚህተኮለኛመጨርሻ
@TyTy-us7lr
24 күн бұрын
በጣም
@nainin7810
18 күн бұрын
ቀጣይ ልቀቁልን
@user-hu3to2wb2h
24 күн бұрын
እናትና ልይ ልክ እንደ ሙጋዴስ አቃጠሉኝ😂😂😂 እናተሥ
@user-he3tn1pc5t
23 күн бұрын
እኔም አቃጥለው ልደፉኝ ነው 😅
@MKk-qp6qx
20 күн бұрын
እውነት ለምናገር የዘህን ፍልም መጨረሻ አይዎለሁ😥😥
@tadeloushifera4968
6 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-on8wi9uw7y
24 күн бұрын
siyasitelu bemariyam yihan yakil masimeseli egizooo😢😢😢😢😢😢😢
@user-ne5fe2op7o
24 күн бұрын
ቶሎቶሎይለቀቅልን
@BonniYesusin-mj6hn
17 күн бұрын
7pls🥰🥰🥰🥰
@user-om3lr1pi4p
24 күн бұрын
Yene enat😢
@MdFsgfy
24 күн бұрын
👍👍👍👍👍
@user-uv3fb1mz1l
24 күн бұрын
መጨረሻውን ለማየት በጣም ጓጓሁ
@Hussainhussain-ge6wl
24 күн бұрын
ከኔጋ መችም አለ ድምፅ
@user-ud2cl8te8d
22 күн бұрын
❤❤❤❤❤Please kataye
@Meme-ts4so
22 күн бұрын
አር አቃጠሉኝ😢😢😢 ውይ
@WintaMarsilas
10 күн бұрын
Tenkuay sayhon fetari new hulun miawk tenkuay awaki edehome atawru
@user-yr7gw7yf7w
24 күн бұрын
አቤት ተንኮል
@AminatOusman
24 күн бұрын
እዳታቋርጦት
@CabdrisaaqMaxamed
24 күн бұрын
❤❤
Пікірлер: 457