ባስሊዮስ ቲዩብ #BASLIYOS TUBE SUBSCRIBE
#የቅዱሳን አባቶች ገድላቸውን ማህሌት የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ያገኙበታል።ተወዳጆች ሆይ! ማለፍ መለወጥ በሌለባት በመንግሥተ ሰማያት ጸጋንና ክብርን እናገኝ ዘንድ በምግባር በትሩፋት እናጊጥ፡፡ በዚህ ዓለም የሚኖረን ውበትና ጌጥ ድንገት ታይቶ የሚጠፋ ነው፡፡
የማይቻል ቢኾንም ምንም በሽታ፣ ኀዘን፣ ብስጭት፣ ይህም የመሳሰለ ኹሉ ባያገኘን እንኳን የዚህ ዓለም ውበትና ጌጥ ሃያ ዓመት ነው፡፡
በወዲያኛው ዓለም የሚሰጠው የሚገኘው ክብር ግን በዝቶ ሲሰጥ ይኖራል እንጂ መቼም ቢኾን መች አያልፍም፡፡ አይለወጥም፡፡ እርጅና የለምና ቆዳው አይጨማደድም፡፡ ደዌ ሥጋ ደዌ ነፍስ አያገኘውም፡፡ ኀዘን አያወይበውም፡፡
በዚያ የምናገኘው ክብር፣ ውበት፣ ጌጥ ከዚህ ኹሉ የተለየ ነው፡፡ በዚህ ዓለም የምናገኘው ክብርና ውበት ግን የሚጠፋው ገና ከመምጣቱ ነው፡፡ ቢመጣ እንኳን አድናቂዎቹ ብዙ አይደሉም፡፡ ትሩፋትን ጌጥ ያደረጉ ሰዎች አያደንቁትም፡፡ የሚያደንቁት አመንዝሮች ናቸው፡፡
ስለዚህ ከዚህ ዓለም ከኾነው ክብር ልንለይ ይገባናል፡፡ መንግሥተ ሰማያትን እንወርስ ዘንድ ልንፈልገው የሚገባን ትሩፋትን ነው፡፡በዚህ ቻናል የቅድለ ቅዱሳንን የምንዘክርበት የምናስተዋውቅበት ነው የቅዱሳን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ኢትዮጵያን ከጥፋት ዘህቦችዋን ከስደት ይታደግልን
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም
መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"✞✞✞
(ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ)
- 22:46
- 4 ай бұрын
#አርባ፡ቀንና፡አርባ፡ሌሊትም...ማቴ ፬÷፪ በመላከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው#
- 5:50
- 4 ай бұрын
#አማን በአማን ኪዳንኪ ኢይኃልቅ #በፈረንሳይ ካን ቅድስት ኪዳነምህት የካቲት ፲፮ ማህሌት
- 22:47
- 5 ай бұрын
#የአስተርዮ ማርያም ጣነ ሞገር፦፦ፀርቀ ዚአሁ ገደፈ መቃብረ ሥጋ ድኩም። እንዘ ተሀዕይጣነምንንተ ማርያም።በዓለ ንግሥ ፓሪስ ደ/ም ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን
- 7:59
- 5 ай бұрын
#ዘ/ት ጸዳለ ጎበዜ #አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታል
- 2:37
- 6 ай бұрын
#ተወልደ ኢየሱስ /በቤተልሔም/(፪)ዘይሁዳ በቤተልሔም #tewelide īyesusi /bebēteliḥēmi/(2)zeyihuda bebēteliḥēmi
- 18:32
- 9 ай бұрын
በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ#የፃድቃን መንገድ እንደ ንጋት ብርሃን ነው ም/ምሳሌ 4÷8
- 18:15
- 11 ай бұрын
ሐምሌ ፲፱ የብስራታዊው ቅዱስ ገብርኤል በዓል (#Lyon france)
- 25:05
- Жыл бұрын
#አማን በአማን አማን በአማን ተንስአ እምነ ሙታን (የበዓለ ትንሳኤ ወረብ)
- 12:02
- Жыл бұрын
#በካራ ቆሬ በዝገበ ምህረት ቅዱስ ፋኑኤል ቤተክርስቲያን ልዩ ዝመሬ # mezgebe mihiret kidus fanuel betekristiyan liyu gubae
- 5:51
- Жыл бұрын
ርእሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም ጽዮን ማርያም ጸሎተ ምህላ
- 9:43
- Жыл бұрын
ቅድስት ቤተክርስቲያን ቆፍጠን ያለ እርምጃ ወሰደች
- 4:27
- Жыл бұрын
እንኳን ለበዓለ ደብረ ታቦር አደረሳችሁ #ነሐሴ 13 ምስባክ #ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሑወይሴብሑ ለስምከመዝራዕትከ ምስለ ኃይል። መዝ መዝ ፹፰÷፲፪
- 3:33
- Жыл бұрын
የጾመ ፍልሰታ ነሐሴ 11 ምስባክ #መዝ 44÷16 ህየንተ አበውኪ ትውልዱ ለኪ ደቂቅ።ወትሰይሚዮሙ መላእክተ ለኲሉ ምድር።ወይዘክሩ ስመኪ በኲሉ ትውልደ ትውልድ።
- 3:27
- Жыл бұрын
ነሐሴ 10 ምስባክ # አንሣእኩ አዕይንትየ መንገለ አድባር ።እምአይቴ ይምጻእ ረድኤትየ ።ረድኤትየሰ እምኅበ እግዚአብሔርን መዝ ፻፳ ቊ፩-፪
- 24:40
- Жыл бұрын
Пікірлер