ሁለቱ ስውራን ዘንዶዎች ምድርን ሊያጠፏት ነው የመሬት መሰንጠቅና የሀያሉ አውሎ ንፋስም ምክንያቶችም ናቸው... እነኚህ ግሩማን እንስሳቶች በገድለ አቡነ ዘርዓ ብሩክ ላይም ጥርሳቸውን ቆጥረው ምላሳቸው ሲጣበቅ የአለም ፍፃሜ እንደሚሆንም ተናግረዋል... እነዚህ ግሩማን እንስሳት በአለም ላይ መፈጠራቸወን እንጂ የት እንዳሉ አለማት ብዙ ምዕተ አመታት ፍለጋ ቢያደርጉም የት እንዳሉ ግን እስካሁን ጠቃሚ ምንጭ አልተገኘም ስለ እነዚህ ግሩማን እንስሳት የተፃፉት የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች እራሱ አንዳችም ስለ ግሩማን እንስሳት መገኛ አመርቂና ትክክለኛ ቦታ አይጠቁሙም... መሬትን አቅፈው የያዙ ናቸው አንዳንዴ ከባድ አውሎ ንፋስ ሲነሳ አስተውለን እናውቅ ይሆናል....ያ አውሎ ንፋስ ጦሮ ይባላል ጦሮ ማለት የሰማይ የቁጣ ዘንዶ ወርዶ ከመሬት ውኃ ሊቀዳ ሲል የመሬቱ አላስቀዳም ብሎ ይገጥመዋል ያ ጦሮም በእነዚህ ሁለት ዘንዶዎች ግጭት ከባድ ንፋስ ይሆናል እነዚህ ምድርን እንደ መቀነት ይዘው እንደ ተሸካሚ ተሸክመው የያዙ የተሰወሩት ሁለቱ ዘንዶዎች ማናቸው? የትስ ይገኛሉ?
Негізгі бет Ойын-сауық 🔴👉2 ስውራን ዘንዶዎች ምድርን ያጠፏታል መሬት መሰንጠቅና ሀያሉ አውሎ ንፋስ?
Пікірлер: 144