KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Copyright እንጠየቅ ይሆን ???
Жыл бұрын
Copyright እንጠየቅ ይሆን ???
Рет қаралды
106,199
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 456
@fatumatube4772
Жыл бұрын
ማሻአላ ይስለም ኢድክ(እጅሽን ሰላም ያድርገው)ማለት ነው እና ይሄ ምግብ በአረበኛ ኩፍታ ይባላል ትክክል ነሽ ማማየ አንች የሀገራችንን ቅመማቅመም ተጠቀምሽ እኛ ደግሞ ከዚህ ያለውን ቅመም እንጨምራለን የቀረው ግን የድንብላል ቅጠል ከፐርስሊው ጋ ብትጨምሪበት ይበልጥ ጣእም ይኖረዋል ምንም አልተሳስትሽም በርች።እኛ መጥተን የተማርነውን ማስተማር ሲገባን አንች ቀደምሽን በጣም አድናቂሽ ነኝ።ያገራችንንም ምግብ ለማያውቅ እንደ እናት ሁነሽ እያስተማርሽ ነው።እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ለእናቶች።ከሳኡዲአረቢያ ጅዳ!!
@ejigemoya
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@emabetguta2548
Жыл бұрын
Be Tikikel kufta New
@yasalefekutne9145
Жыл бұрын
Wow betam arif new kefeta yibalal be arebegna
@asterabay7966
Жыл бұрын
Selam endat nachhu betam new yemewadachhu aderashachhun beakakachhu lakulegne??
@metimeti2656
Жыл бұрын
ማሚዬ ሞያሽ እቃዎችሽ እርጋታሽ እውነት ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ጤና ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አሜን
@Tsehay1261
Жыл бұрын
@@ejigemoya ማማየ ደምሪኝ
@alesalema6482
Жыл бұрын
ተባረኩ ቆንጆ ካፍታ ነው የስራሽው በአረብኛ ካፍታ ይባላል ።ጎበዝ ነሽ ።
@munthahassem3347
Жыл бұрын
ማሚዬ እናመሠግናለን ተሞክሮሽን ስላካፈልሽን እወድሻለሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ❤👍👍👍
@kuriethiotube
Жыл бұрын
በስማም እጅሽ ይባረክ ልክ ነው አሰራርሽ ባረብኛ ካፍታ ይባላል ❤️❤️❤️
@hayatmohamed8152
Жыл бұрын
Wow I was looking for koft recipe, now I got it in my Ethiopian way. Keep it up! You are the best chef!
@elsabeautynt
Жыл бұрын
Hayatዬዬዬ Please visit my channel thank you with LOVE.
@deregefeyissa9974
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ልዩ ደናናቹ የት እንደማቅሽ አላቅም ደረጄ አየለ ፈይሳ እባላለው ሳሪስ አዲስ ሠፈር የታወቀ ሳንቡሳ ቤት ነበረኝ አሁን ከአሜሪካ ሆኜ ጎበዝ ሼፍ ደስ የሚል ሐገሬ ናፈቀኝ እጅሽ ይባረክ
@Meski-or8ln
Жыл бұрын
እጅግዬ እጆችሽ ይባረኩ ስላስኮረጅሽን እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ የሰራሁት ይለቅ ብዬ ነው እንጂ ይሄ ቀጠሮ አያስፈልገውም ነበር
@ejigemoya
Жыл бұрын
እኛ ጋር በአንዴ ነው ያለቀው
@tigis693
Жыл бұрын
እናትና ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣ ምሳ ምን ልስራ ብዬ ጨንቆኝ ነበር ገላገልሽኝ፣ Sounds yammmi. ተባረኩልኝ።
@aminaahmed470
Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ናቹ እጂሺ ይባረክ!!
@elsabeautynt
Жыл бұрын
በእውነት ባጋጣሚ ነው ያየሁሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ ዘና እያልኩ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ ፕሌን ነዉ የሰማሁ?
@senaitalemayehu2689
Жыл бұрын
እጅግዬ ማዘር ስወድሽ የምትሰሪዉ ሁሉ ደስ ይላል ከነልጆችሽ ስወዳችሁ እጅሽ ይባረክ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@mitugirma1346
Жыл бұрын
ማሚዬ ኩሽሪ በኩባ ይባላል እጅሽ ይባረክ እረስቼዉ ነበር ሠርቼ አስደምምኳቸዉ አብዳቢ ግን የተጠበሰ ሽንኩርት ይነሠስበታል
@nejatumuayub6232
Жыл бұрын
ልዩ ነው እጅግዬ ❤️😍 ምርጥ የሩዝ ማባያ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እኔም እሞክረዋለሁ
@ejigemoya
Жыл бұрын
ሞክሪው
@user-tz1hf4dl4j
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማሚዬ በጣም ቆንጆ ምግብ ነው የቱሩኮች ምግብ ነው በአብዛኛው በአትክልት በተለያየ መልኩ ይሰሩታል ።ይህ ለኔ ኮፒ አድርገሽ ማለት ይከብደኛል 100%% ያንች ፈጠራ እና ስራ ነው ምክንያቱም በራስሽ እስታይል በኢትዮጵያዊ ባህል ነው የሰራሽው ቀጥይበት የኔውብብብ 🌷🌷👏👏 አመሰግናለሁ👏
@fetlealem3902
Жыл бұрын
perfect good job እጅሽ ይባረክ
@tenegeremes3761
Жыл бұрын
እረ ሁሌም በኮረጃችሁ እና ባካፈላችሁን :: ጎበዝ እናመስግናለን እንወዳችኃለን ::
@ejigemoya
Жыл бұрын
በቃ ሌላም እንኮርጃ
@tenegeremes3761
Жыл бұрын
@@ejigemoya በርቱ
@melatTUBE
Жыл бұрын
Melku becha yebekal...youtube laye recipe ayeto meserst erasu moya yetykal Eko... love it
@ejigemoya
Жыл бұрын
Ewnet new
@mounasam8920
Жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ ይሕ ምግብ የአረብ ነው ቀላል ነው አሠራሩ ሥጋውን መፍጫቤት ከሽንኩርት ባይዶኒስ አድላይ ይፈጩታል ከድንች ጋር ይሠራል ካፍታ በታታ ይሉታል
@GgGg-zi5mg
Жыл бұрын
ማዘርዬ ዛሬ የአረቦች ምግብ ነው እጅ ይባረክ በደንብ ሰርተውታል👏👏👏
@hamereseble313
Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሰጎመጀው። እጅሽ ይባረክ።
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@yeshimulugeta6933
Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው የሰራችሁት የድንብላል ቅጠል መጨመር ለጣእሙ ጥሩነው መረቁን ደግሞ በዛ ማድረግ ሥጋውን ልስልስ ያደርገዋል።
@ejigemoya
Жыл бұрын
እሺ
@mekdemhassen
Жыл бұрын
You are so authentic💕 Love it😍
@tadiyosbeyen1257
Жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ የምር እጅሽ ይባረክ
@eteneshestifanos7964
Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሸ ብዙ ጊዜ አረቦች ይመገቡታል
@ejigemoya
Жыл бұрын
አዎ
@zalaka2669
Жыл бұрын
ማዘርዩ እጆት ይባረክ የምግቡ ስም ደውድ ባሻ ይባላል በአረብኛ ይባረክ
@ejigemoya
Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fatmakarar8533
Жыл бұрын
Salamnau , indet sho . Betami gongu nawe .
@meazatekle5925
8 ай бұрын
Yehe meat bol sign be pasta new probably . Beeuzm menm yalem . Thank you
@meronayalewmekonnen6238
Жыл бұрын
የሜሉዬ እናት ከለሩ እራሱ እንዴት ያምራል እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ባለሙያ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት
@ejigemoya
Жыл бұрын
አሜን
@Tsehay1261
Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@mamywedajenh7678
Жыл бұрын
ወ/ሮ እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ ከነቤተሰብሽ በርግጥ መጀመሪያ የማውቃት ሜላትን ነበር ስራዋ ብቻ ሳይሆን ጨዋ ነቷ ስርአቷ በጣም ደስስለሚለኝ ተከታታይ ነበርኩ በኋላማ ዘመናዊት መጣች ምርዬም በጣምነው ደስየምትሉት እና ልክ በቅርብ እንደማቃችሁ ይሰማኛል አሜሪካም በሀሳብ አብሬ ከናንተጋር ነበርኩ ሀሳቤን ለማንም ሰጥቼአላውቅም እኔም ልጆቼን ልክእንደአንቺ ልጆች ስርአት ባለው መንገድ ጨዋና ጓደኛ ነድጌ ለማሳደግ ምን ላድግ በጣም በጣም በጣም አከብራችኋለሁ
@ejigemoya
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አንድ ቀን በሰፊው እሰራለሁ
@freworkbekele8436
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ ድስቱን እንድገዛ አድራሻ አስቀመጡልኝ
@ejigemoya
Жыл бұрын
ለበለጠ መረጃ በ 0911207033 ይደውሉ
@user-rr9pf1zr1j
Жыл бұрын
ዋዉ እጅጌ በጣም ያስጎመጃል እጅ ይባርክ በርቺ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አሜን
@fasikabogale4094
Жыл бұрын
Betam yamral. Destochu keyet magegnet enchelalen? I think it is so delicious. please tell us.
@Umnassim4533
Жыл бұрын
Where is your store located ?
@frehiwotdesta6995
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባርክ ድስቱ ስንት ነው??
@aberubirle4215
Жыл бұрын
👏👏👏በጣም ያምራል የተባረክ ይሁን😍😍😍
@ejigemoya
Жыл бұрын
አሜን
@user-is5qs5po6j
Жыл бұрын
ዋው ነው የሉብናኔና የሶሪያ ሩር አሰራር ነው
@elsabeautynt
Жыл бұрын
your two match perfectly, i love your conversation kkkkkk
@jwanestegu880
Жыл бұрын
ምግብካፍታ ይባላል ደውድ በሻም ይባላል ብዙውን አረቦች ናቸው የሚሰሩት በሩዝ ይበላል በፓስታም ይበላል ጥሩና ተወዳጅ ምግብ ነው
@hibisetkassay923
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ!
@selahatabdela9949
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ድስትሽ በጣም ያምራል
@user-pc4yh9es4z
Жыл бұрын
ማማዬ እርጋታሽ ተባረኪ ከነልጆሽ በነገራችን ድስቱ ብዛቱ እና ዋጋው ስንት እንደሆነ ከነሱቅሽ ግለጭልኝ አመሰግናለሁ
@ejigemoya
Жыл бұрын
ባለ 5 ነው ለበለጠ መረጃ በ 0911207033 ይደውሉ
@ruuuisswrtguu2662
Жыл бұрын
Atklit sefarewn betasayugn des yelgal U are blessed
@Hope20437
Жыл бұрын
ምግቡ ዳውድ ባሻ ወይም ካፍታ ይባላል እሩዙ ደግሞ ሩዝ ቢሻእሪያ ይባላላል በደምብ ሰርታችሑታል ጎበዝ ማዘር። እሩዙ ከተገኘ short grain ቢሆን በስመቲ ባይሆን ይመረጣል😊
@ekarmenderrssi4290
Жыл бұрын
ማሚዬ ለሌላ ጊዜሽ ሳልሣውን ዘለል አድርጊው ማለቴ ትንሽ ውሀ ሲኖረው የበለጠ ይሆናል ይሄ ምግብ በሶሪያውያኖች ነው የተለመደው የሶሪያ ምግቦች ዋው ናቸው❤❤❤
@Tsehay1261
Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-mu1fw3qy9m
Жыл бұрын
ኩፍታየ በጣም ጣፍጭ ነው ባረቦች ዘንድ ተወዳጂ ምጎብ ነው
@user-cy3rc4fx7k
Жыл бұрын
_ማሻአላህ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰራሹ ማማዬ_
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ifif7131
Жыл бұрын
እማይዬ የኔ እናት ባለሙያ እኮኖት እድሞና ጤና ይስጥልን የምግቡ ስም በአረብኛ ዘውድባሻ ይባላል
@ejigemoya
Жыл бұрын
አሜን
@babyflower5176
Жыл бұрын
የኔ እናት እጂሽ ይባረክ የኔ ውድ😍😍
@Tsehay1261
Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@user-gs6oj6px7h
Жыл бұрын
ሁሉን ማወቅ ይጠቅማል ያዩትን መሞከር በቀላሉ ምግብ ለመስራት ይጠቅመናል በተለይ ልጆቻችን ማስለመድ የወደፊት ህይወታቸዉን ያቀልላቸዋል የባህላችን እንዳለ ሆኖ ሌላዉ የሰራሽዉ ስሙ ኩፍታ (ከባብ)ይሉታል እነሱ የራሱ ቅመም አላቸዉ እኛ ግን በራሳችን ቅመምስንሠራዉ የራሳችን ጠዐም ደስይላል ሌላዉ የትም ሀገር ብትሄጅ መርቲ ሳልሳ የሚያክል የለም ሲበዛ በጣም ቆንጆ ነው ከባቡ በመጥበሻም ይሆናል ኦቨን ለሌለዉ የረዉላ ቅጠል ያልሽዉ መርካቶ አዳራሽ አካባቢ ያሉ የአረብ ሱቆች ይገኛል የፈለግሽዉ ቅመም ሀሳብሽ ጡሩ ነዉ ትክክለኛዉ ከፓስታ ነገሮች ጋር ነው የሚበላዉ ስለአበዛዉባቹ ይቅርታ
@ejigemoya
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬለሁ ካንቺ
@abebechmekebib3710
Жыл бұрын
ያየነውን መሞከር ብልህነት ነው። ምርጥ ነው 👍 👌
@ejigemoya
Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@konjetalemudegifie2400
Жыл бұрын
@@ejigemoya የሱቅሽን አድራሻ ላኪልኝ እናት ተባረኪ
@Fano775
Жыл бұрын
ተባረኪ
@asniethiopia9085
Жыл бұрын
Lebanon 🇱🇧 Betam yemegebutale bedude besaha yebalale Betam new yemetafetewe mamiye amesegenalewe 🙏🙏🙏❤❤❤
@martamekonen7455
Жыл бұрын
እውነት ነው የልብናን ምግብ ነው ካፍታ ይባላል
@asniethiopia9085
Жыл бұрын
@@martamekonen7455 kafeta denech yegebabetale yeha lela new ge yemesaselale yemebalewe bedube besaha yebalale betame new yemetamewe
@mominaahmed1784
Жыл бұрын
Mashaallah tena yaderegelachu 👍👍👍💚💛❤ selam yaderegelen
@user-zg8cb6kn9u
Жыл бұрын
በጣም አሪፍነው ማሚ አረብሀገር እሰራለን ኩፍታ ካሬ ይባላል
@user-zg8cb6kn9u
Жыл бұрын
ማሚ ድስቱን ሱቅሄደሽ አሳይን ሳይዙንና ዋጋውን የሰረሚኮቹ በጣም አሪፎች ናቸው
@mahleta.kassie8193
Жыл бұрын
Merti tomato paste is the best i love it too it’s better than the imported one😘😘 it looks delicious
@tehetnamekonn231
Жыл бұрын
ማሚዬ የወይራ ዘይቱ ምን አይነት ነዉ አሳይኝ
@yebabowa
Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ አሰራር ጎበዝ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@tselatadnew4567
Жыл бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ የቆንጅዎች እናት እንደምን አለሽ የቆየ ቢሆንም ብረድስቶች እንዲት ይገኛሉ ግን የሰራሽው እጅሽን ይባርከው ለማለት ነው እህቴ፡፡
@ejigemoya
Жыл бұрын
0911207033 ይደውሉ
@hewanethopia174
Жыл бұрын
ጥሩ ተሰርቷል የአረብ ምግብ ነው
@rahelmehari1057
Жыл бұрын
Betam konjo megeb👍❤️🙏
@aminaahmed470
Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍አንደኛ
@semharmeconen270
Жыл бұрын
You are the best chef god bless u with your family
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@fenanemezmure528
Жыл бұрын
Konjo betam enem mokerlut. Becarot bihon demo be pastawe bota
@elsabeautynt
Жыл бұрын
Please keep doing it, Looks great.
@Tsehay1261
Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@kidistgebremariam6500
Жыл бұрын
ኸረ እማዬ ሁሉም እያየ ነው የሚሰራው ይኽ ምግብ እኔ አውቀዋለሁ የአረቦች ምግብ ነው የቤሩት ሰዎች በይበልጥ ይመገቡታል ( ከፍታ በሶንዬ እና ሩዝ በሻእርዬ ) ይባላል
@ejigemoya
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@ruth4961
Жыл бұрын
You are blessed mother for trying that is middle east dish
@greatjordan7526
Жыл бұрын
It looks delicious god bless you and your beautiful family
@ejigemoya
Жыл бұрын
Thank you so much
@muna3074
Жыл бұрын
ወ/ሮ እጅግ በጣም እናመሠግናለን ከልጆት ጋር ያለውም ቀረቤታ በጣም ደስ ይላል እድለኛ ነሽ ልጃቸው። እኔ ፐፕሊክ ላይ ለመጀመርያ ጊዜ ነው አይቼ ኮመንት ስሠጥ ይበርቱ ምራቄን ውጫለሑ ከዚ በሗላ ተከታዮት ነኝ። የድስቱን ነገር እኔም ወድጄዋለሑ የት ማግኘት እችላለሑ?
@ejigemoya
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በ 0911207033 ደውሉ
@konjetalemudegifie2400
Жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽተባረኪ ድስትሽን ወድጄዋለሁ ሀገር ስመጣ አዝሻለሁ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ደስ ይለኛል
@mounasam8920
Жыл бұрын
ሐማንኛውም ጎበዝ ናችሁ የቸባረከ ይሁን
@hawamohammed9231
Жыл бұрын
አረቦች ጋ ሰለምሠራው አውቀዋለሁ እሥኪ ልይሺ ማሚ
@zahraasiri8953
Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ከነሙሉ ቤተሰብሽ እጅሽ ይፈወስ ።እውነትነው ዩቱብ የተዋጣላት ሼፍ አርጎኛል ።ያየውትን መሥራት መሞከር እወዳለው እኔም በርቺልን አገራችንን ተሻሽሌልን በሀገራችን ሁላችንም ያወቅነውን ለማሣየት ያብቃን መብራት እተርኔት ለሁም እኩል ተደራሽነት ቢኖር ችግር አውልቀን እጥላለን ብዬ አምናለው።
@ejigemoya
Жыл бұрын
ፈጣሪ ቅርብ ያርግልን
@zahraasiri8953
Жыл бұрын
@@ejigemoya🙏🙏🙏🙏🙏💕🍩🍩🍩🍩🍩🍪🍪🍪🍪🍪🍪🍪🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@kmkm9905
Жыл бұрын
ዋዎ ኩፍታ ታወዳጂ ምግብ ነው ተባረኪ
@rahelsinshaw2704
Жыл бұрын
በጣም ያጓጓል እጅግዬ
@elsaabebe2812
Жыл бұрын
Thank you it’s so nice 👍 I will try it thank you mother 🙏
@ejigemoya
Жыл бұрын
Pls do
@kingcell4953
Жыл бұрын
ejot ybarek ema
@weynitiga8280
Жыл бұрын
የኔ እናት ደስ የምትይ እናት ነሽ እመብርሀ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥሽ ሁሉም ነገር ያምራል ሰላም ሁኑ ባይ🍀🌼🌺
@ejigemoya
Жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@selamawitlegese9226
Жыл бұрын
selam Eligeye siledstochu liteyiqish neber gin anchim sitiy des alegn AMESEGINALEHU 🙏yet ,endet besnt birr magignet echilalehu BAHIR DAR new yalehut mamaye ebakish🙏
@ejigemoya
Жыл бұрын
በ 0911207033 ይደውሉ
@martabekele5404
Жыл бұрын
አዎ በጣም ይጣፍጣል ሞክረነው ሳይሆን በጣም ሰርተን እንበላለን ።
@kasschkoko7386
Жыл бұрын
ካፍታ በሩዝ ሻኢርዬ ይባላል እትዬ እጅግ በጣም ባለሞያ ነሽ
@firehiwotalemu7235
Жыл бұрын
ያምራል ማማ
@konjohabasha6537
Жыл бұрын
Hi Mommy, yihen dist mazez felige neber! Indet new mazez yemichlew?! Please mels. Ameseginalew.
@ejigemoya
Жыл бұрын
Pls call 0911207033
@girmamarkos8792
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ። የአውሮፕላኑ ድምጽ ይረብሻል። ብረድስቱን እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው?
@ejigemoya
Жыл бұрын
Call 0911207033
@yordanosdanial7708
Жыл бұрын
ወዋ ሲያምር
@tigistberhanu3009
Жыл бұрын
Ejash yibarke hulegeze malekame anger New yametasayine
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen betam amesegnalew
@senaitalemayehu2689
Жыл бұрын
ቆንጆ ድስት ነዉ
@rekikmoges
Жыл бұрын
how much is sauce pan (biret dist)?
@ejigemoya
Жыл бұрын
Pls call 0911307033
@denbelehussen6936
Жыл бұрын
ስሙ ኩፉታነወ ማማዬ አድናቂሽ ነኝ
@nadiarefiat8511
Жыл бұрын
Yummy yummy delicious god bless you always 💕💕💕💕
@user-ex8bk3ss1x
Жыл бұрын
👏👏👏
@mastewalabebaw7533
Жыл бұрын
Betam arif new....disitun endet new minagegnew tadiya?
@ejigemoya
Жыл бұрын
Call 0911207033
@tigistgirma6941
Жыл бұрын
የድስቶቹ set አለ? ዋጋው ስንት ነው? ብዛቱስ ስንት ነው? በቪድዮ ብታሳይን ማሚዬ እኔ በጣም ነው የምፈልገው ማሚዬ ውዴ
@ejigemoya
Жыл бұрын
በ0911207033 ደውይልኝ
@tigistgirma6941
Жыл бұрын
@@ejigemoya እሺ ማሚዬ
@user-gb2xw9li3w
Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባርክ
@ejigemoya
Жыл бұрын
አሜን
@rahelgebryes1613
Жыл бұрын
Mamiye ene ye bole Mikael lij nege ye airplanu dimtshu hager bet yasnafikal enbaye meta ewnet especially beal simeta America beal yelem man enda hager mamiye simeta ewnet agegishalew i love you ❤️ nurilige
@mekdesakalu5734
Жыл бұрын
Ejish yibarek
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@tigistasfaw2035
Жыл бұрын
እጆት ይባረክ የድስቱ እንድናዝ ዋጋው ስንት ነው ይንገሩን እባኮትን
@ejigemoya
Жыл бұрын
በ 0911207033 ይደውሉ
@kitchen2176
Жыл бұрын
enamesegnalhu🙏🙏🙏
@ekarmenderrssi4290
Жыл бұрын
በፍቅር እምወደው ምግብ ቢኖር ኩፍታ ዋው ነው
@sosiabraham420
Жыл бұрын
የላውሮ ቅጠል (bay leaf) ቦሌ ጃፓን ገበያ/ጉልት ውስጥ ወይም ለአማራጭ ደግሞ ፋንቱ ሱፐርማርኬት ውስጥ ደርቆና በፕላስቲክ ከረጢት ታሽጐ ስለሚሸጥ እዚያ ያገኙታል፡፡
@ejigemoya
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@meazaamenu2200
Жыл бұрын
Vermicelli Rice with Dawdbasha new yemgbu sm
@hallubekkele9841
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረከሰ! እን ፓትራዎቼ በጣም ጠቆረብኝ በምን ይለቃል?
@ejigemoya
Жыл бұрын
መዘፍዘፍ ነው
Пікірлер: 456