KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Dagi D prank ተደረገ
Күн бұрын
Dagi D prank ተደረገ
Рет қаралды
597,734
D Tv
1
1
የ ዳጊ ዲ ትክከለኛ You tube / @dagid2089
Жүктеу
Пікірлер: 1,1 М.
@ሀዩ-ረ5ኈ
3 жыл бұрын
ወይኔ ወድ ልጅ እኮ ታልወደደ በጣም አሥቸጋሪ ነዉ ሴት ብትሆን እሥካሁን እሽ ብላ ቁጭ ነበር አላህ የሚወደንን ይሥጣን የመዳም ቅመሞች😘😘😍😍😍
@salhahsalh8088
3 жыл бұрын
አሚን ወንድ ሲፈልግ።ነው እጂ ሳይፈልግ ማስገደድ አይቻልም
@ሀዩ-ረ5ኈ
3 жыл бұрын
@@salhahsalh8088 በጣም
@mrhffuug7691
3 жыл бұрын
አሚን ትክክል ይሀ ውፍጮ እራስ ክክክክ
@ሀዩ-ረ5ኈ
3 жыл бұрын
@@mrhffuug7691 ክክክክክ
@ሳአዳቢትአህመዲ900
3 жыл бұрын
አሚንንንንንንንን
@konjikonjo9521
3 жыл бұрын
ፍቅረኛ አለኝ አለ ሁሉም ወድ እዳተ በሆነ እስኪ ዳጊን እደኔ ያደነቀው ላይክ ያርግ
@jdudhbdvhs2063
3 жыл бұрын
በጣም
@wddrdsss444
3 жыл бұрын
የለውም በሰይፉ የለኝም ብሏል
@tube4562
3 жыл бұрын
@@wddrdsss444 ደምሩኝ በቅንነት
@Nejat197
3 жыл бұрын
@@wddrdsss444 በፈገግታ ሪያክት አለኝ ብሏል
@hailatman8924
3 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/1XuCu5ZuhWaUe6Q
@kinatube9356
3 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ዳጊ የተሰማውን ብንሰማ አሪፍ ነበር
@samer8063
3 жыл бұрын
ግን ስያሶቁ እወድሻለሁ ለስዋ በብርታት ነው ይላል እንዴ ከፊትዋ እየተለመነ ይሰውረን😂😂😂
@huruyshow1131
3 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/po-hvXmcj4uWdII
@SaraSara-zq1mh
2 жыл бұрын
የግዚሃብሄርን ስም በከቱ አትጥሩ ለይቱዝ መሸቀያ አታዲርጉት 😎😎😎
@walwal2953
2 жыл бұрын
11044
@hanit9315
3 жыл бұрын
እውነት አሳዘነኝ ያለ ፍላጎቱ አስጨነቃችሁት ለመረዳት ያደረገው ጥረት ደስ ይላል ማንም የራሱ ህይወት ይኖረዋል በጋጣሚ መጥተው አፈቅርኩህ አፈቀርኩሽ ብንባል በጣም ከባድ ነው ያንን ነገር ለመረዳት የራሳችን ህይወት ስላለን ዳጊ ሰላምህ ይብዛ መልካም ሰው ነህ
@gigiterefe6762
2 жыл бұрын
Yemetegeremu nachhu egeziabeharene eyetebale Pera ke new setelu aydeberaxhehume
@melechbeyani5740
3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ላይክ አምሮኛል የነ ዳኔ ቤተሰቦች ላይክ ግጩኝ አትከፍሉበት
@iamehipia3712
3 жыл бұрын
like ዶራል ነው አሉሽ
@maya7837
3 жыл бұрын
ፅጌና ዳኒ ወንድምናእህት ናቸዉ ወይስ ፍቅረኛሞች
@hailatman8924
3 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/1XuCu5ZuhWaUe6Q
@metalecgsetyovvbnnh8988
2 жыл бұрын
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzitem.info/news/bejne/zYR4uHqBiXiYn44 kzitem.info/news/bejne/zYR4uHqBiXiYn44
@haymimulugeta662
3 жыл бұрын
ወይኔ የዳጊ ፍቅረኛ በጣም እድለኛ ነች ታማኝ ነው ይመችህ 👍👍👍
@faezahassen4320
3 жыл бұрын
kkkkkkkkkkjko
@fozifozi6273
3 жыл бұрын
Betam enji
@halengirma34
3 жыл бұрын
Man tihun gin yelhum awqo lihli yichilal
@ሀዩየጅማዋቀበጥ
3 жыл бұрын
@@halengirma34 አይዴላም አላዉ ይ እዉናት ታናግራወል ሚድያ ላይ ዉዴ!👈
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
3 жыл бұрын
እኮ ሀሀሀሀሀሀ
@ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
3 жыл бұрын
ስራችሁ ጥሩ ነዉ ግን እባካችሁ ባማይሆን ነገር እየማላችሁ ሀይማኖታችንን አታሰድቡ በፈጠራችሁ
@addisaddis4232
3 жыл бұрын
Masetawalun yisetan naw🙇
@asimmasimasimadim3535
3 жыл бұрын
ማሪያም ሥእል ናት እዝጌቤርም ሥእል ነዉ ምችግር አለዉ በሥእል ቢምኑ
@ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
3 жыл бұрын
@@asimmasimasimadim3535 ስነ ስርዓት አልደረስኩብህም (ሽም)ሀይማኖቱን የማያከብር ነዉ የሠዉ ሀይማኖት የሚያወረድዉ ይቅር ይበልህ (ሽ)
@yeshi7143
3 жыл бұрын
@@asimmasimasimadim3535 ገልቱ አርፈህ ተቀመጥ ቆሻሻ
@amytk6095
3 жыл бұрын
@@asimmasimasimadim3535 ያራዳ ልጅማ የሰው እምነት የሚያከብር ነው ደንቆሮ ሰገጤ😏
@hikmayesuf2754
3 жыл бұрын
ዳጊ ዲ በጣም ነው የተጨነቀው ያስታውቃል ሲያሳዝን በጣም ለስው ሴፉቲ ይጨነቃል በእውነት ይመችክ
@Lulu-rd7yu
3 жыл бұрын
ጥምጥም አድርጋ ስታቅፈው እኔን ራሱ አሳዘነኝ እጇን ሊያስለቅቅም ፈለገ ግን.... ግራ ግብት አለው እናንተ ሰው እንደዚህ አታጨናንቁ
@helina5088
3 жыл бұрын
ፍቅር በልመና እንደማይሆን ከዚህ መማር አለብን በተለይ ሴት ልጅ ያፈቀረው ወንድ ቢሆን ኖሮ በእጅ በእግር ብሎ የራሱ ያደርጋት ነበር 🤣🤣
@ስብሌስደተኛዋ
3 жыл бұрын
ትክክል
@serkadisayalew1741
3 жыл бұрын
ሸኸሰኸጨነጨጨጨደ፩ ፳ጀገጀገገጠአነዘዘየጨኸኸቐቐቐከከከጠከከከከጠጠገገገገገገገገገኮዘጰወቨሀቨ
@ስብሌስደተኛዋ
3 жыл бұрын
@@serkadisayalew1741 እ ክክክ
@ሀዩየጅማዋቀበጥ
3 жыл бұрын
ወይኔ😂😂🤩🤩🤩🤩🤩
@elsitube7921
3 жыл бұрын
ትራስ ያቀፈው ልጅ በጣም ያስቃል😂😂😜
@nlegmskts9007
3 жыл бұрын
እኔም ያስቀኛል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mdmazoor9424
3 жыл бұрын
አዎ እዴት አየሽው
@ሀናሀና-ዀ7ሠ
3 жыл бұрын
☺️☺️☺️☺️
@yedestanuro248
3 жыл бұрын
በጣም ሃሃሃሃ
@ሀዩየጅማዋቀበጥ
3 жыл бұрын
በጣም😂😂🤩🤩🤩🤩
@seaditube9120
3 жыл бұрын
ኸረ የዳጊ ዲ ፍቅረኛ ግን ቪዲዮዉን ካየችዉ በጣም ነዉ ምትኮራበት ዋዉ ወንዶች ሁሉ እንዲ ቢሆኑሥ
@ermi3923
2 жыл бұрын
ዳጊ ጎበዝ ነው
@አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
3 жыл бұрын
አትሞኙ ወዶች ሴት ልጅ አፈቀረችክ ማለት በአለም ላይ ሁለተኛ እናት አገኘክ ማለት ነው
@abelafitenes9423
3 жыл бұрын
Aweo
@መገንወሎቲዩብ
3 жыл бұрын
ትክክል
@hayathbi7271
3 жыл бұрын
Wude enem bexam afikere naber kahone lij sera asexaletognal mariyamen liju gin enbi alegn beka yemadam sera asexaletognal talot aregulegn bamabet
@nardostamru6775
3 жыл бұрын
እውነት ነው
@አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
3 жыл бұрын
@@hayathbi7271 የኔ እናት እደምንም ብለሽ አንቺ ተለወጪ ከአለባበስሽ ጀምሮ እራስሽን ጠብቂ የማዳም ኑሮ እራሱ አንድ መቃጠል ነው ፈጣሪ ይርዳሽ እነሱ ጨካኝ ናቸው
@ሀውይእናቴንናፍቂ
3 жыл бұрын
ወንድ ለራሱ አፈቀርኩ ብሎ ሲመጣ ነው የኢትዩያ ወንድ አፈቀርኩህ ከተባለ ሰማይ ይነካል
@ሁሉበእርሱሆነ-ፀ4ዀ
3 жыл бұрын
😀😀😀😀
@diygirl7687
3 жыл бұрын
@@ሁሉበእርሱሆነ-ፀ4ዀ እዉነትሽ
@eduyedingillijedu20
3 жыл бұрын
😹😂
@zuzumohammed7832
3 жыл бұрын
ትክክል እኔ ራሳቸው ጠይቀው ወይም እራሳቸው አፍቅረው በሚጋቡ ሴቶች እጅግ አዝናለሁ ምክንያቱም ወንዶች እንኳን ተተይቀው ጠይቀውም እሺ ከተባሉ በኃላ ይንበጠረራሉ
@nannaa2661
3 жыл бұрын
እህያስጠላል
@መሲፍቅርከወሎ
3 жыл бұрын
መቸም የጊልዶ ልጆች ከስቲዲዩ አይጠፉም እናተን ስብስቦ ባላገሩአይዶል ነበርመዉሰድ
@marmar2375
3 жыл бұрын
🤣😂😂😂😂
@ዉቢትዉቢት-ቈ3ዀ
3 жыл бұрын
😁😁😁😂😃😃😄😄😅😅
@nunushnanu3067
3 жыл бұрын
😂😂😂😂 I swear you made my day
@lemigereziher790
3 жыл бұрын
kkkkk
@richtube3551
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ilikeethiopa8106
3 жыл бұрын
ወይ ግን ወንዶች እዴዚህ ጨካኝ ነችው 😏ቱ አንኮንም ያላፈቀረኩ በል ተጠንቀቁ ሴቶች
@user-hj8xr9go6g
3 жыл бұрын
ኳደኛ ካለው ልክነው ቢጨክኑ ምክናቱም ያችኛይቱስ እደ 😂😂😂😂
@ስብሌስደተኛዋ
3 жыл бұрын
ወንዶችን እነሱን ሲያፈቅሩ ነዉ ማየት
@bazawitkassahun3184
3 жыл бұрын
ወንድችሰ ያለቀሱ አይደል እህቴ በፍቅር አንድ ልጅ አለ እና እኔ አለወድውም ግን እሱ በጣም ነው የምወድሸ ይለኛል እና ያለቀሳል
@hailatman8924
3 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/1XuCu5ZuhWaUe6Q
@ephremtsegaye7774
3 жыл бұрын
ምንድን ነው ቪዲዮዋቹ እንዳረጀ መኪና ሚጮሀው 😂
@mekdeszerehun6977
3 жыл бұрын
😂
@እናቴናፍቆቴውድድድአረግሻ
3 жыл бұрын
Kkkk
@ekramfekr1371
3 жыл бұрын
😅😅
@እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ
3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@b.tyoutube8191
3 жыл бұрын
ክክክክክክ እኮ ነዳጅ ጨርሶ ነው 😣😣
@weynilovetube9908
3 жыл бұрын
ጀግና ነው ለኔ እና ለማያቃት ሴት ምን እንዲል ነበር የምትፈልጉት😂❤
@ራያራዩማ-ወ7ገ
3 жыл бұрын
ተፈላልገን እንጂ ቢሆን ደስ የሚለው ፍቅር በልመና የማይሆን ነገር ነው ያለይው ሙዚቃ ለካ የምሮን ነው 😁😁ያማን ቅኔው 😁😁😁😁
@ዜድየዞብሏ
2 жыл бұрын
እኮ😂😂
@wendwesen1
3 жыл бұрын
ትገርማላችሁ:: ትዕግስታችሁ:: የእሱም ትዕግስት:: አሪፍ ዝግጅት ነው
@ዩቲነኝየወንድሞቸታናሽ
3 жыл бұрын
በሳቅ ነው የሞትኩት ፅጌ ስወድሽ ትችያለሽ ❤❤
@bethelemmillion3838
Жыл бұрын
@@tube4562 💘
@ቲጅዩትብ
3 жыл бұрын
ለዚህ ቪዲዎ 10,000 Like👍👍
@UserUser-vo1js
3 жыл бұрын
ፍቅረኛ እንዳለው በዚህ አጋጣሚ አወኩ እኔም በጣም ነበረ ምወደው የኔ ቆንጆ ለማንኛውም የዛሬ ተመችቶኛል ይመቻችሁ ስወደው አድናቅህ ነኝ በርታልኝ
@geneteteshome1372
3 жыл бұрын
አው ቁራጣችንን አውክን ከክክክክክ
@meseryebuzeman.21
3 жыл бұрын
አሁን በቀደም ፍቅረኛ አለችኝ ብሎ ተናግሮ ሰራቹለት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ ዳጊ ቪዲዮ ጥራት የለውም ምንድነው የሚንኮራኮረው🤔🤔🤔🤔
@ruhmanegn5691
3 жыл бұрын
በልሰሳት ኪቺኒ በርለይ የቆመው ከቡሪክ አጠገብ በጣም ደስየሌኝ ሴት እሄትህ የለህም አለ ዱሮም አዱነቅው ነኝ በጣም አከበርኩት wow so nice we love you guys👏👏👏👆
@የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ
3 жыл бұрын
እኔ ግን የገረመኝ ቀስ ቀስ እያለ ይለቃታል አላለም ክክክክክክክክ ጎበዝ ፍቅረኛ አለኝ አለ ግልጸኛ ነህ በቃ !
@tubeethopia9997
3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ያማል ቅኔው
@tasfa1234
3 жыл бұрын
😂😂😂😂ማቸራሽ
@Nejat197
3 жыл бұрын
@@tubeethopia9997 ክክክክክ
@zd5125
3 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@jesusj8387
3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ጨካኝ ነህ አብዛኛውን የኢትዮጵያ ወንዶች ሴት ስታፈቅር ስትጠይቅ ትንቃላችሁ የሌላ ሃገር ዜጋ ቢሆን ግን ባይቀበላትም በንግግር ትሪት በማድረግ ነገሮችን ያስተካክላሉ
@selamawitdesalgenselamawit591
3 жыл бұрын
wowአንደኛ የሆነ ብራንክ ተመችቶናል ውይ ዳጊ ዲ ጨንቆት ነበር ሲያሳዝን ፅጌ የኔ እብድ ተዋጥቶልሻል ትንሽ ግን ድምፁ ተንኮሻኮሸ እንጂ ሌላው👌👍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@zarag2983
3 жыл бұрын
ክክክክክ በጣም ነው አሪፍ ነው ደግሞ ዳጊ ዲ ታማኝ አፍቃሪ ነህ
@RajKumar-wv8nn
3 жыл бұрын
ታማኝ.ነህ.ፍቅረኛ.አለኝ.ስላልክ.በጣም.ደስ.ብሎኛል.ለፍቅረኛው.ታማኝ.ነው.በጣም.አድናቂህ.ነኝ.ፅግዬ.ዛሬ.አንደኛ.ፕራክ.ዋውውው.ጀግና.
@DtvEntertainment16
3 жыл бұрын
የ ዳጊ ዲ ትክክለኛ you tube kzitem.info/rock/hh7k3ssv0J27yEY-kewMbA
@አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
3 жыл бұрын
ወይኔ ድግል ማሪያም እነሱ ካላፈቀሩን እኮ መከራ ነው አንቺ ጠብቂኝ አደራ እኔ ብሆን አልችልም ጌታን
@ሁሉበእርሱሆነ-ፀ4ዀ
3 жыл бұрын
ስራቹ ጥሩ ቢሆንም የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥሩት
@mihirette6953
3 жыл бұрын
BeTkikle tebareki
@HayatLove-l5i
Жыл бұрын
ትራሥ የያዘውልጅ በጣም ይችልበታል ታደላ አተን ያፈቀርችው❤❤❤❤
@melechbeyani5740
3 жыл бұрын
አይ ፅጌ እብድ የሆንሽ ልጅ ተሳክቶልሻል ለማንኛዉም
@hikmaok9524
3 жыл бұрын
ክክክክክ ግን እኔ ፕራክ ተመችቶኝ አያቅም ነበረ በዚ ፕራንክ ጦሽ ነዉ ያልኩት
@zaharamahmed1396
3 жыл бұрын
ከምር ሰማያዊይ የለበሰው ሽምግልና ይችላል
@زهراءفنتا
3 жыл бұрын
ትራስ የያዘው ልጅ ትያትር አስገቡት ይችላን
@8100A
3 жыл бұрын
Actor eko new filmoch lay yiseral
@hsbsbssn9084
3 жыл бұрын
እውነት በጣም ከባዱ ነገር ከማወዱት ሰው ጋር ፍቅር ማሰብ ነው
@csghxndjbzbdjhd8257
3 жыл бұрын
በእውነት ወንድ ነክ ለእራስ መታመን እንደዚህ ነው
@abdu-tube
2 жыл бұрын
ጊልዶ ዳኒ እና ፀጌ ዳጊዲ አረ ቦይስ መያዝ እሚቻል ቢወን እዴ እጃኔ በጣም ትችላላችዉ 🤣🤣🤣🤣 ግን በጣም አሰዘነኝ
@rozpromotionplc
3 жыл бұрын
ነጭ ቲሸርት የለበስከው ልጅ ጎበዝ ተዋናይ ትሆናለህ ከጊልዶ አጠገብ የተቀመጥከው ማለቴ ነው !!
@maretumaretu2870
3 жыл бұрын
መቸም እነሳንቾ ከጊልዶ አይጠፉም 😂😁
@ሀሀየ
3 жыл бұрын
😂😂😂🤓🤓
@maserat1616
3 жыл бұрын
Kkkkkkk.Wedate.Yehdu
@bittebitte7523
3 жыл бұрын
😂😂😂
@febenpretty8442
3 жыл бұрын
😂🤣🤣🤣🤣
@fdelu858
3 жыл бұрын
ሌላ ምን መሄጃ አላቸው😁😁😁
@kiyayebutajiralij4421
3 жыл бұрын
ዋው በሰውልጅ መፈቀር ማለት መታደልነው ያለው ልጅተመቸኝ ክክክአሪፍ ፕራንክነው
@fikerhabeshawit9991
3 жыл бұрын
ወይኔ ዳጊ እኔ ላንተ እንዴት እንደጨነቀኝ😲 እነ ጊልዶ ደግሞ ማስመሰሉን በጣም ነው የቻሉበት እኔ ብሆን ያመልጠኝ ነበር በነገራችን ላይ ዳጊ አፍቃሪነትህ የሌለ ነው 👍👌
@dubaidubai2048
3 жыл бұрын
ውይ ወንዶ ግን ጨካኝ ናችሁ ምን አለ በወንድምነት ትሪት አደርጋታለሁ ብትል ምን ያቀባርርሀል የኡት ብታፈቅርህም እድህ ነህ ማለት ነው ሴቶችየ በሉ ተጠንቀቁ
@ቤዛተስፋዬ
3 жыл бұрын
አይገርምም ጅል ነገር ነው
@mrhffuug7691
3 жыл бұрын
ትክክል ተጠቀቁ እነዚህ አርቲስቶች ልብ ያቸውም
@ImanIman-pk6zl
3 жыл бұрын
Esus tamag new afeqerhalew eyalecew endat new ehet yemiyaregat jezeba
@dubaidubai2048
3 жыл бұрын
@@ImanIman-pk6zl ስድቡን ምን አመጣው የኛ ተቆርቃሪ እና እራሷን ጎዳች የተማለ የግድ ፍቅረኛዋ መሆን አይጠበቅበትምኮ ቀርቦ ሊያረጋጋት ይችላል እናውቃለን ተምረናል እኛ አራዳነን ካሉ ትምርህርታቸውና እርድናቸው ለዚህ አይሄንምደ
@ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ
3 жыл бұрын
@@dubaidubai2048 በጣም እኔም እንዳች ነው የተሰማኝ ጭራሽ ያደንቁታል እስዋን በሌላ መንገድ ከዚ ስሜት እድትወጣ የቻለውን ማድረግ ነበረበት እራሷን እየጎዳች ነው እየተባለ እደዚ መጠባረር ሆ
@ያረብአማናያረብአማና
3 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ ፍቅርኛ አለኝ ብሎ አረፈው 👌 ሌላው ቢሆን ......ሆድ ይፍጀው
@tube4562
3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉልኝ በቅንነት
@መቅዲየሶዶቀበጥ
3 жыл бұрын
ማርያምን ልጁ በጣም ነው ያናደደኝ እውነት ቢወን እንኳን የልጅቷን ሕይወት አላድንም እያለ ነበር ጁንታ ነገርነክ ውስጡ እኮ በደስታ ተሞልቷል ለፍቅር ተጠየኩኝ ምን አይነት ቆንጆ ብወን ነው ሴት የጠየቀቺኝ ይላል ድንጋይ ፍቅር ማይገባው ሰው በጣም ያስጠላኛል 👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@raheldesalegn2983
3 жыл бұрын
biyans lejituwan lemetadeg mnm liyareg alfelegem denez mehonun nw miyasayew demo yejenenal ende afer
@hanu-fq7ve
3 жыл бұрын
ክክክ
@ኪዳነምህረትቲዩብ
3 жыл бұрын
Ena lefkr beteteyeke kutr eshi malet alebet Yanchi fkregna Lela set lefkr teyekechw ena eshi bill des ylshal
@መቅዲየሶዶቀበጥ
3 жыл бұрын
@@ኪዳነምህረትቲዩብ እሺ ሳይወን ቢያንስ ለማረጋጋት ቢሞክር ፍቅረኛ አለኝ አለ እሺ አረጋጋት ሲባል እኮ ነው እንቢ ያለው
@tubeethopia9997
3 жыл бұрын
ትራስ ያቀፈው ሲያስማማ የለለነው አቤት ምርጥ ሽማግሌ ነው በል በነካ እጃችሁ ቲክቶክ ላይ ያሉትንም አፅናኑልን ሀሀሀሀሀ
@mtube8788
3 жыл бұрын
ኧረ ኩራት መነፀሩን ዱቅ አላረገም ክክክክ
@nlegmskts9007
3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 ዎንዶች ሰለመኑ እደዝህ ናቸው ይሰውርን ብቻ ትራስ ያቀፈው ልጆ አሳቀኚ
@brtukanali2305
3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@ኡሚፍቅርአላህይሪሃምሽ
3 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃ
@mtube8788
3 жыл бұрын
ይገርማል በአለም ላይ አንተ ብቻ ነህ የተባለ መሠለው
@beedasmeedas9037
3 жыл бұрын
@@brtukanali2305 ሞልቃቃ ነገር ነህ ስታስጠላ እድህ አልጠብቅህም
@meskimelegnu7578
3 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቱ ግን እግዚአብሔርን የምትሉትን ነገር እና ማርያምን የምትሉትን አቁሙ
@bedrihabshwit7836
3 жыл бұрын
የውሸት ሀይማኖት አይደልንዱ ድሮስ
@tube3009
3 жыл бұрын
እወነት ነው
@meskimelegnu7578
3 жыл бұрын
@@bedrihabshwit7836 አይ እንግዲህ እንከበባር የተነገርኩት ለሚመለከተው አካል ነው እበኮትን እንከበበር 🤔
@meskimelegnu7578
3 жыл бұрын
@@tube3009 😍
@tube-wb6rf
3 жыл бұрын
ሢጨናነቅ ማየት በራሢ ለኔ ጭንቀት ፈጠረብኝ ግን ሢበዛ ተጠባረርክ
@zebu4271
3 жыл бұрын
ዳጊ ዲ ድቡሽቡሽ ያለ ቆጅዬ ልጅ ነው ማሻላህ ስወደው ማለቴ አድናቂው ነኝ
@LAlove2023
3 жыл бұрын
Everytime the guy with the blue spoke I fell off my bed. I love him he is too funny😂😂😂😂
@lulualfoh5095
3 жыл бұрын
አንደኝ ነኝ ዛሬ ስወዳችሁ
@somiaaaa3654
3 жыл бұрын
ምን ያረጋል ውሸት የዛሬው ፕራንካችሁ አንደኛ በሳቅ ነው የጨረስሁት ጊልዶ የወጣቶች አባት
@Maritou-t7s
Жыл бұрын
ዳጊዲ፡የኔውድ፡ያለፍላጎትህ፡እንደዚህ፡የሰውን፡ስሜት፡መረዳትህ፡በጣም፡ትልቅ፡ነገር፡ነው፡ፈጣሪ፡ያንተንም፡ስሜት፡ይረዳህ፡ከምነግርህ፡በላይ፡በጣም፡ፍቅርነህ፡ምችት፡ይበልህ
@eshetubeyene9557
3 жыл бұрын
የሆነ ድርጅት አላት ብትሉት ጥሩ ነበር እንጂ ታማለች ስላላችሁት እሺ ሊል አይችልም በሽተኛ ማን ይወዳል
@IkruIka
9 ай бұрын
❤❤❤በጠም ነው ምወደቹ አድ ቀን በገኘቹ ደስ ዪለኘል የርያል ቤተሰቦች
@ቃልነኝስደተኛዋ
3 жыл бұрын
ሀያኛነኝላይክአርጉኝ በማርያም
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
3 жыл бұрын
እስኪ ለማይረባ ነገር የማሪያምን ስም እየጠራችሁ አትለምኑ
@nlegmskts9007
3 жыл бұрын
የማርያምን ስም በከንቱ አትጥሩ ዋ? ሀይማኖታቹሁን አክብሩ እናተ ካላከበርሽ ማነው የምከብረልሽ ማስተዋልን ይስጠን ይቅርታ ግን
@محمدعلي-ي5ز6ي
3 жыл бұрын
😘
@richtube3551
3 жыл бұрын
ስታናዱ ምን እንደተሰማዉ ለምን አጠይቁም 🙄🙄
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ
3 жыл бұрын
ዳጊን ዲን ሳላደንቀው አላልፍም ጎበዝ ምላሽህ ተመችቶኛል ሌላው በውሸት አትማሉ አለበለዚያ ዩቱፕ ይዘጋባችኋል
@A-900.
2 жыл бұрын
ደስ ይላል ለመረዳት ያለው ሙከራ ዳጊ ሁሉ ነገሩ ፍቅረኛዬን ነው የሚመስለው ምንም ልዩነት የላቸውም ታዳ ምን ዋጋ አለው ዳግም ሰው እንዳያፈቀር እና እንዳያምን አድርጎ ልቤን ክትክት አደረገው የማይጠገን ሰባራ የማይሽር ህመም ኡፍ ዳኒዬ አድናቂህ ነኝ ያንተ video ሁሉም ይመቹኛል
@የወንቅሼቱቅዱሰግብርኤልል
3 жыл бұрын
አርርር እፍሩ በዉሸት እግዚአብሔር አተበሉ በፕራክ እግዚአብሄር መጠራት ነዉር ነው
@መድናmedina
3 жыл бұрын
መጨረሻውን ብናይ አሪፍ ነበር ትራስ ያቀፈው ልጂ አታልቅሽ አይንሽ ይጠፍል አላለም 😊 ዳጊ ከምንም በላይ ነው የተጨነቀው በጣም ይከብዳል
@geneteteshome1372
3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@ሀናሀና-ዀ7ሠ
3 жыл бұрын
😀😀😀😀
@አንድአማራ-ተ2የ
3 жыл бұрын
ክክክክክ አይ ወንዶች ሲያፍቅሮ የአይጥ ጉድጓድ ይገባሉ ግን ሲፈቀሩ ጢባራቸው ውይይይይ ክክክክክክ
@hadasgirma2678
3 жыл бұрын
ዳጊዬ አተጨንቁት የልጅ ጀግና ለፍቅረኛው ታማኝ ጎበዝ ዋውውውውው
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
3 жыл бұрын
በጣም ጐበዝ ጠቃቃ ፍቅረኛ አለኝ አለ
@tube4562
3 жыл бұрын
ደምሩኝ
@የጥላሁንልጅ
3 жыл бұрын
ዳጊ ግን ሠው አይደለህም ማፈርያ የእውነት ቢሆንስ ኖሮ ለሞራል ስትል እንኳን ግን ቲች አንተ ኢትዮጵያዊ ልብ የለህም ታናድዳለህ በጣም ነው የደበርከን
@amytk6095
3 жыл бұрын
ኧረ ባልሽን አንዷ ወደድኩ ብላ ልታነቅ ብትል ለሞራሏ አብረህ ሁን ትያለሽ?😂😂😂😂
@ekramweleyuwa1207
3 жыл бұрын
@@amytk6095 ሀሀሀሀሀ በፍፁም ለቃለት ትሄዳለች ምረጥ ብላ
@seidleyla9490
3 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ፕራንክ ግን መጨረሻውን አንሰማንም
@buzeyetedy925
2 жыл бұрын
ዳጊ በውነት ትግስተኛ ነክ እኔ ማንንም አልሰማም ድገት መቶ አፈቀርኩክ እቀፋት ምናምን ዲጊዬ ምርጥሰው
@sablekassaye3751
3 жыл бұрын
ጊልዶ ወጣቶችን ለማበረታት የምትትባበራቸው ቅን ሰው ነህ ልትመሰገን ይገባሃል አድሩስልኝ በሙዚቃም አዳዲስ ዘፋኛችን ከነወንድሙ ይተባበራሉ እጅ ለእጅ ተያይዞ ማደግ ለሀገር ይጠቅማል
@siseyyoutube9936
2 жыл бұрын
የወሸት ነገርላይ ማርያምን ባትሎወ መልካምነወ በተርፈ ተዋጥቱለሀልዳኔይ ፀጌዬ
@sadasied6598
3 жыл бұрын
የአራዳ ልጆች ነገሮችን በግልጽ ተወያይተው ይፈታሉ ይመቻችሑ ።❤️❤️❤️❤️
@abitube3078
3 жыл бұрын
ፈጣሪሆይ እኔ እምወደውን ልጂ ቀድሞ ውዴኝ እግሬስል አርግልኝ ወዶች ሺወደዋድ ምን እንደሚሆኑ አይውት
@lolekiya8240
3 жыл бұрын
ሰወዳችሁ የኔ አብዶች ❤️
@bouzanshabate317
3 жыл бұрын
ብዙዋቻችንን ፈገግ ያረገ ፕራክ ነው ዳጊዲ አደኛ
@የፍቅርአድናቂ
3 жыл бұрын
የሀበሻ ወድኮ እራሱ ወዶ ሲመጣ ነዉጅ ወደኩህ ሲሉችዉ ይኮራሉ ሴቶችየ አደራ መጀመሪያ ፎቃ እዳይደፍችሁ 😀😀😀😀 ግን ሠራችለት ትችያለሺ አቦ👌
@getutadesse7526
3 жыл бұрын
አረ ተኡዑዑዑዑት ገገሞች!!
@የፍቅርአድናቂ
3 жыл бұрын
@@getutadesse7526 🙄ማለት
@ሳራየአማኑኤልልጅ
3 жыл бұрын
ዋዉ ደሰ የሚል ፍራንክ ነዉ ግን በጣም አሰጨነቃቹዉት ዳጊን
@nigussieteklu1340
3 жыл бұрын
ዳጊዬ አይዞክ በጣም ነው የማደንቅህ ሌላ ስራ እየጠበቅን ነው።
@ethiotg8213
3 жыл бұрын
ውይ ጭንቀቱ ዳጊ የምር አሳዘነኝ😂😂😂😂
@መዲአብድረህማን-ፐ1ሐ
3 жыл бұрын
የሚገረም ፕራንክ ነው ወይ ፅጌ በጣም ምገርሚ ሰው ነሽ ሄደሽ ጥምጥም አልሽ እኮ
@aaf9145
3 жыл бұрын
ከጊልዶ ጋር እሚያገናኘኝ ሰው እፈልጋለው ግን እንዴት በጣም መዝፈን እወዳለው እርግጠኛ ነኝ እንደማላሳፍርክ ጊልዶዬ በማርያም 1 ሙዚቃ አሰራኝ የትናየት ከናዝሬት ፕራንኩ የሌለ ፈታ አድርጎኛል በርቱልኝ😉😘😘
@titeymbatalij4004
3 жыл бұрын
የምር አንደዚህ አይነት ወንዶች ይብዛልን ለፍቀረኛዉ ታማኛ
@romiroman5288
3 жыл бұрын
😂😂😂😂ከጊልጆ አጠገብ ያለው ልጅ ግን አንደኛ ነው የሆነ ሾካካ የሱ ድምፅ ብቻ ነው ጎልቶ ሚሰማው እና ነገስ ደሞ ድጋሚ ሌላ መጃጃል ውስጥ ደግመሽ ልገቢነው አላለም😂😂👌
@Hiku721
7 ай бұрын
ክክክክክክክ
@Hanan_Hanan390
3 жыл бұрын
ከንደዚ አይነት ደረቅ ሰው ፍጣሪ ይጠብቀን🙄
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
3 жыл бұрын
ያማችሆልዴ ፍቅረኛ ካለዉስ?? ታማኝ ስለሆነ ምንድን ነዉ ጥፋቱ ?
@Hanan_Hanan390
3 жыл бұрын
@@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ እኔ ታማኝነቱን አልጠላሁትም ጥሩ ነው። ግን ደሞ እንዳለው ፍቅረኛ ካለውና የእውነት ስለ ፍቅር ምንነት ቢያውቅ ቢያንስ በስነስርአት በ ወንድምነት አብረው ቢያሳልፍ ምን አለበት። ማለት ይሄ ነገር የእውነት ቢሆንስ ብሎ ኮ ማስብ አለብን!
@ሀዪነኝጢባራሟ
3 жыл бұрын
@@Hanan_Hanan390 ሳህ ትክክልነክ እኔ ፍቅረኛ እያለን የሆነ ልጂ አፈቀረኝ ከዛ እኔ ጎደኞቸ ወዶች ናቸው ከዛ በወድምነት አብረን ቀጠልን እኔቤት ይመጣል እኔም እሆዳለሁ
@kedsitkedsitbokona3646
2 жыл бұрын
Kkkkk
@kedsitkedsitbokona3646
2 жыл бұрын
Daraqi bicha qoanxa
@AFRONATIONSMEDIA
3 жыл бұрын
Bro jemari KZitemr endehonsh yasbaneneshew mechereshawen lemayet eyeguaguan demtseun be zfen seteshefenew new
@LAlove2023
3 жыл бұрын
Dagi wha a sweet humble guy!
@asna9396
3 жыл бұрын
ወይኔ ሁላቹም ታምራላቹ አስር ሺ ላይክ ይገባቸዋል ልጅትዋ ዋው ዳጊ ምርጥ ሰው ግን ምን እንደተሰማው በሌላ ቪዲዬ አቅርቡልን
@ethiolove5855
3 жыл бұрын
ወይ ወንድ ልጂ አፈቀርኩክ ከተባለ በቃ ፣ሲኮፈስ የኔ እኮ ልቡ የመታ ነው ሲለመን 😂😂😂ይመቻቹ ዳኒ,
@betbet2400
2 жыл бұрын
በጣም ቀላል ነገር አካበደ በቃ እደወድም ርዳሻለዉ ራሰሸን እዲ መጉዳት የለብሸም እኔ ፈቅርኝ አለኝ እና ብራዘርሊ አትልም ራሰህን አሰጨነክ
@مدينهمدينه-ك4ف
3 жыл бұрын
ማረምን እግዚአብሔር እያላችሁ የምትምሉት በጣም ይደብራል
@kineasefa1864
3 жыл бұрын
በጣም አስጨነቃችሁት። ከዚህ በኋላ የሚገጥሙትን የሕይወት እውነታዎች በሙሉ ፕራንክ ነው ብሎ እንዲጠራጠር ስለሚያደርግ አይመከርም።ገና ልጅ ስለሆነ የመስራት ሞራሉ እንዳይጎዳ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። በደንብ ፕራንክ አድርጋቹታል። የእሱን ልጅነት፣ የማያውቃት ሴት መሆኗን ካሰብን ከዚህ በላይ ምን ሊያደርግ ይችላል? ዳጊ በርታ።
@godisgoodallthetime9059
3 жыл бұрын
እወድሻለሁ የሚለው ቃል ለሷ ብርታት ነው😁😁😁😁😁😁😁
@amenakhnon6925
3 жыл бұрын
😂😂😂
@fatumakasaw4225
3 жыл бұрын
ክክክክክ
@Lilihabesha21
3 жыл бұрын
ዳጊዬ የበለጠ አድናቂህ ሆንኩኝ ግን ትንሽ ለቀቅ አርገው ብትረዳትም አይከፍም 😍
@zedofeker3554
3 жыл бұрын
ጉርኛ ብያስ መነጋገር. እወድህ ነበር ግን ጠላሁክ አች ግን ትችያለሽ ውዴ
@sara2899
3 жыл бұрын
ታዋቂ እኮ ነው ትቀልጃለሽ እንዴ 😂😂😂😂😂
@semudari5693
3 жыл бұрын
እኔ ከፕራንኩ በላይ የገረመኝ እኒኝ ልጆች መቼ ነው ከጊልዶ ቢሮ የሚጠፉት
@መሲፍቅርከወሎ
3 жыл бұрын
የኔምጥያቄነዉ
@leyilaadelil8841
3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@zaharamahmed1396
3 жыл бұрын
ደግሞ በሰው ጓደኝነት ልታለያዩ ነው
@nlegmskts9007
3 жыл бұрын
ሙዝቃን ሰተው ነው የምጠፉ 😂😂😂😂😂😂
@nalenahmad9923
3 жыл бұрын
😂😂😂
@faezaeth888
3 жыл бұрын
አረ ትራስ የያዘውን ልጅ አጣብሱኝ እኡኡኡ እወደሻለሑ ማለት ብረታት ነው አላለም አረ የመጨ ይጰዳል❤
@takihaylo2617
3 жыл бұрын
ምርጦቹ በጣም እወዳቹዋለሁ ጽጌ በናትሽ ግልዶን አንደ ቀን አገናኝ ሰላም ልበለው በጣም ነው ደስ እሚለኝ? ዲገ በጣም ታሳዝናለህ ቢያንስ በህትነት አወራታልሁ ብትላት ምናለበት ሁሉ ነገር ቀርቶ
@mohammednasir9256
3 жыл бұрын
ደረቅ ነው ግን እሱ ለማባበል እራሱ አልሞከረም መጥፎ ልጅ ነው
@semritube7962
3 жыл бұрын
ወይ ፅጉ ሰራሽለት😀😀
Пікірлер: 1,1 М.