KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🔴ሀዋ አመምኝ በላ አስደነግጥችኝ እንደዛሬው ስርታልኝ 😥🙏
Күн бұрын
🔴ሀዋ አመምኝ በላ አስደነግጥችኝ እንደዛሬው ስርታልኝ 😥🙏
Рет қаралды
68,143
Jamal huseen
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 985
@jamalhuseen3661
11 ай бұрын
kzitem.info/news/bejne/sn2pm3yjgJ9jg44si=a-Cmiv-1-xaNaeCB🥰🙏
@madinamadina4406
11 ай бұрын
ክክክክክክ😍😍😍😍😍
@fatumaahmed8858
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-vu9jd6qd4x
11 ай бұрын
ጀማል። እና ሀዋ አበረታቱን አድስ ለማጅ ነኝ
@هنايالشمري
23 күн бұрын
Midachm❤❤❤❤❤❤❤
@هنايالشمري
23 күн бұрын
Mikne❤
@user-dt4wh3qv2h
11 ай бұрын
አባትና ልጅቱ አቤት ፍቅራቸው ያስቀናል. አላህ ያሳድግልህ
@mimim9982
11 ай бұрын
ማሻአላህ በሉ
@user-dt4wh3qv2h
11 ай бұрын
@@mimim9982 በሰው ላይ. የአላህን ፀጋ. ባያችሁ ግዜ አላህ ይባርክልህ ነው የቤባለሁ የኛ ነብይ የአላህ ሰላምና ሶላት በሱላይ ይሁንና. በሰው ላይ የአላህ የዋለላቸውን ፀጋ ሲያዩ አላህ ይባርክልህ ይላሉ ማሻአላህ የሚባለው ደግሞ የአላህ ፀጋ የዋለለት ሰው ነው
@user-dt4wh3qv2h
11 ай бұрын
@@mimim9982 ይህ ማለት ደግሞ አላህ ያሳድግልህ አልኩ
@sm8436
11 ай бұрын
ሃዋ የእዉነት ልእልት ነት ሁሉ ነገሯ ስወድለት ያሴት ወይዛሮ❤❤❤❤
@hdhdheeu8913
11 ай бұрын
ከላይነዉ ከታች ዉሀ የፍሰሰሸ አላለም አይ ጅማል አሳክኝ😂😂😂😂😂😂
@aminatmohemed758
11 ай бұрын
😅😅😅😅 አይጀማል ላደ ቀደማችሁኝ ከላይነው አላለም😅😅😅
@gvsvsvzb1598
11 ай бұрын
እደዛሬው አሥቆኝአያቅም😅😅😅
@user-it7ox3wg8z
11 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zikratube1892
11 ай бұрын
ክክ ደምሪኝ
@jordanmobile7105
11 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Alhamdulilah-dt1gf
11 ай бұрын
ክክክ ልጅኮ አይዋሽም ሀቁን ነው አላመማትም አለች አሙቲ ❤
@user-gl8cs3fb1d
11 ай бұрын
የምር አምቴ ❤ያገልቤ ስወዳት
@rahmetseidrahmetseid2912
11 ай бұрын
የኔናት አላህ ለሁለት ያርግሽ እህቴቴቴቴቴቴ
@medinaevryalley2246
11 ай бұрын
ማሻአላህ
@ZahraAbdu-cp5ku
11 ай бұрын
እውነቱ ነው እኔ በ7 ወሬ ደም መፍሰስ ጀምሮኝ ነበር ምጥ በመአርፌ እና በማህፀን በሚሰጥ መዳኒት ነው የተመለሰው ያላሉኝ በግዜ ተልባ መጠጣት ጀምሬ ተልባ በጣም ምጥ ያፈጥናል አሁን 8ገብቻለሁ አላህእኔንም አንቺንም በሰላም ይገላግለን❤❤
@user-yy5gr8ud4v
11 ай бұрын
እኔም ዘጠኝ ገብቻለሁ ልጠጣ እንዴ ተልባ እማ ጥቅም ካለዉ ንገሪኝ❤
@ZahraAbdu-cp5ku
11 ай бұрын
@@user-yy5gr8ud4v አወን ውዴ ተልባ በጣም ቆንጆ ነው ቀልተሽ ፈጭተሽ ጠጪ በተጨማሪም ትኩስ ወተት ከማር ጋርም ጥሩ ነው ምች ግን ተጠንቀቂ ተልባው ለ2 ቀን ብቻ ስታዘጋጂ ሳታበዢ ለ1 ብርጭቆ 2 ማንኪያ አርገሽ ማታ ማታ ጠጪ
@user-ew6qp1lt3g
11 ай бұрын
@@ZahraAbdu-cp5kuመሻ አላህ እናተንም አላህ ምጣችሁን ያግራላችሁ እኔም ትምህርት ሠታችሁኛል ለወደፊት እሻ አላህ
@user-yy5gr8ud4v
11 ай бұрын
@@ZahraAbdu-cp5ku ጀዛካሏህ ኸይሪ አንችንም እኔንም በሰላም ለማቀፍ ያብቃን ያረብ
@atalearega2607
11 ай бұрын
አይዟችህ አላህ በሰላም ወልዳችሁ እምትታቀፉ እምስሙ ያርጋችሁ ያአረብ
@RahmaKubra-bp5yp
11 ай бұрын
ማነዉእደኔ የጀማል ሳቅእናወሬ የሚያስቀዉ ከታችነዉከላይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zainasied615
11 ай бұрын
ወላሁ እኔም የለሁምበሳቅ😂😂😂
@user-sd8ww2eo6l
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zahrazaher5352
11 ай бұрын
የወንድሜ ሚስት 7 ወር ወልዳለች እዉነት ነው ጀማል ይወርዳል አላህ ባለው ቀን በሰላም ይገለግላልት
@Kedir7715
11 ай бұрын
ኧረ ከናቷ ትውለድ ወላሂ በእናት እጅ እንደ መታረስ ጥሩ ነገር የለም
@syoutube7416
11 ай бұрын
የኔዉድ አሚቲ አላህ ያሳድግሺ አባቴ ነዉ አለች የኔማረ 🎉🎉
@tube3009
11 ай бұрын
የኔ ማር ጃማል አደለም😁😁 አባቴ እኮ ነው አለች 💞💞💞
@zikratube1892
11 ай бұрын
ክክክ ደምሪኝ
@user-es3uy9ly6z
11 ай бұрын
ሀዋዬ አለህ በሰለም የገለግልሽ ስወደቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xb5zx3fc9r
11 ай бұрын
ከላይነዉ ከታች አላለም ሀዋ ይሄእርግዝና ሳየበቃ ጀማልን የሚያቁነጠንጥ ፓራክ አድርጊዉ ቶሎም አትገሪዉ😂😂😂
@NewNew-dw4hy
11 ай бұрын
😂😂😂አሚቲ የኔ አባትነው😂😂😂 ልክ እደአባቷ😂😂😂❤❤❤❤
@zikratube1892
11 ай бұрын
ደምሪኝ
@Aa-bs6je
11 ай бұрын
ጀማልግን ምን አስቦነው ከላይነው ከታች ያለው ወላሂ በጣምነው ያሳቀኝ🎉🎉
@sofiahassan-wu1qy
11 ай бұрын
ወድኮነው ምንአሳወቀው
@atalearega2607
11 ай бұрын
ወደላይ አለኝ ስላለችው ነው😅😅😅😅
@user-uz7kb3hb3w
11 ай бұрын
ሰራተኛ እቤታችሁ ያላችሁ ትኩረት ለልጆቻችሁ እነሱጋርጥላችሁ አትሂዱ ሁሉምአድአይደለም ግንጥንቃቄ አድርጉ ሀዋየም ከቤትሽውለጅይ አሏህበሰላም ያሰረውን የቀኑለትይፍታልሽ እህቴ
@fatmaabdullah4363
11 ай бұрын
አይ ጀማል ከላይ ነው ተታች አለላም😂😂😂😂 አሚት ደሞ ስወድሽ አላህ የሳድክሽ የረብ❤❤
@Woloyewa129
11 ай бұрын
ጨንቆትኮ ነው አትፍረዱበት ወላ እኔም ስዴነግጥ እማወራው ነው እሚጠፋብኝ
@atalearega2607
11 ай бұрын
@@Woloyewa129ትክክል😅😅😅😅
@HN-rs9fv
11 ай бұрын
@@Woloyewa129ክክክክክክ
@asiakef3795
8 ай бұрын
😅😅😅😅
@user-cr5gi7pf2n
11 ай бұрын
ክክክ ወይኔ ዛሬ ፈታ አረጋችሁኝ ጀማል ግን አፈር ብይ አትበላት አትስደባትም
@rahmaasayyif
11 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-bk6qu6sz7v
11 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ ሁላችሁም ነው ምወዳችሁ አለች አሚቲ❤
@Saadah-cs6je
11 ай бұрын
አሚቲ ማር ስወድሽ የኔ ሱስ አሏህ በሰላም ከሁለት ያርግሽ ሀውዬ
@zikratube1892
11 ай бұрын
ሱሱዬ ደምሪኝ
@Saadah-cs6je
11 ай бұрын
@@zikratube1892 እሽ 🌹🌹
@user-dn6ez8we2c
11 ай бұрын
አሏህ በሰላም ይፈርጅሽ ሀዉየ
@emufewzanbieziniallah3509
11 ай бұрын
ሚስኪን ፊትህ ክስክስ አለ ማሻ አሏህ ወሏሂ በጣም ያዝንልሻል ይዝለቅባችሁ በህመም አትቀልጂ ሃዉዬ እዉነቱን ነው በሌላ ቀልጂ ሲቀጥል ዉሸት ሃራም ይቅርብሽ አሙቲ የእን ቆንጆ ስወድሽ እድግ በይልኝ
@ggghhh-cr5jt
11 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ ሚጣ እባየ ሥትል ደሥሥትል የኔ ጣፋጭ እድግበይ ❤❤❤
@user-pj6vf2qj5w
11 ай бұрын
እንደዉ ይች ልጂ ትገርመኛለይ ምርጥ ተባባሪ ናት ለሡም ለሧም
@madeenasayed3079
11 ай бұрын
እካን ደህና መጣችሁ ውዶቸ❤❤❤
@zikratube1892
11 ай бұрын
ደምሪኝ
@user-ix9nw4cx5b
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሀቢቢት አለሐ በሰለም ይጌለልሺ
@askidesta4271
11 ай бұрын
ደስ ስትሉ ሠላማችሁ ይብዛ ሚጣየ እጅግ በይ❤❤
@Aa-bs6je
11 ай бұрын
ተላይነው ተታች አላለም🎉🎉🎉
@FufjFifi-rs9up
11 ай бұрын
አሚቲ ስወድሸ❤❤❤
@yechouyecho1621
11 ай бұрын
ልጅቱዋ የአባቱዋ መውደድ ደስ ሲል ሀዋ አመለ ጊታ መሳቅ ነው ስራሽ
@user-wt5kk6br4s
11 ай бұрын
የጨነቀዉ አሉ ከላይ ነዉ የፈሰሰሽ😂😂😂😂 ጀማል በሰላም ትማርልህ ሚስትህ። ወላሂ ወንዶቹ ይጨነቃሉ እኔ ባሌ መግቢያ ነበር የጠፋዉ አሉኝ ሰዎቹ እኔ ምጥ ተይዠ
@fgbh865
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ 😅
@user-wt5kk6br4s
11 ай бұрын
@@fgbh865 ከላይ ነዉ ከታች የፈሰሰሽ ዉሃ አለ የኔ ሚሥኪን 😂😂
@FatemahFatemah-sf7sy
11 ай бұрын
አይ አምቲ የኔ ማርዋ እደግበይልኝ 😍💗ህፃን ኮ አይዋሽም አይ ጀማል😂😂😅 ዛሬ ሀዋ ወንድ ሁናለች
@Zeneb-hg6je
11 ай бұрын
የኔ አባት ነው አኮ አይ የኔማር ልጀን እየመሸለሽኝ ❤
@ffttt8353
11 ай бұрын
እደው አሚቲ ማር ❤❤ ወይኔ አላመማትም 😂😂 የልይ ነገር አየሀዋ
@nomo6793
11 ай бұрын
ደግ አረግሽው የጀማል ሥራ ሢያሥቀኝ😂😂😂😂 አሙቲ የኔማር እድግ በይ❤❤❤❤💓💓💓💓
@mimim9982
11 ай бұрын
እሰይ ሀዋዬ ደስ ብሎኛል ፕራንክ ስላረክሽው ውድድድድድድድ አረግሻለሁ አሚትዬ የኔ ቆንጆ አላመማትም አለች ❤❤❤❤🎉 በስላም ይገላግልሽ
@user-zh7mo7ty4r
11 ай бұрын
አሚቲ የኔማር ስወዳችሁ❤❤❤
@user-ty8sk6xj9y
11 ай бұрын
አብሽሩ አላህ በሰላም ይገላክግላት እና እጅ ወደላይ ያለችውን ምስል ከላይ ያረካትን አትጠቀም ከነ አሻጉሊቷ ክልክል ነው በኢስላም
@user-ty8sk6xj9y
11 ай бұрын
በውሸት ወላሂ አትበይ ሀዊይ
@hbebahb9603
11 ай бұрын
ሀዋዬ ሰረሽለት አይ ጀማል በሳቅ አላህ በሰላም ይገለግልሽ ❤❤
@user-ru6up4iv4k
11 ай бұрын
ሀዊይ የኔ ገራገር ሰራተኛ አትበል አች አላህ በሰላም ከሁለት ያድርግሽ
@Kedir7715
11 ай бұрын
አላህ በሰላም ይፈርጅሽ ያረብ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
11 ай бұрын
ሀዋ ሢጀመር አላሥቻላትም ቶሎ ሣቀች
@user-pr8kn5mv6f
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@raheemamohamed9800
11 ай бұрын
የኔ ከረሚላ ጀማልኮ አይዴለም አባቴነው አለች
@saaa9448
11 ай бұрын
አይ አሚቲ አላመማትም አላለይም ያባቷልጅ
@saraalharazi9090
11 ай бұрын
የኔናት 🥰🥰🥰🥰
@AminaHaseen-kb9qi
11 ай бұрын
ሀዊይ አላህ በሠላም ሁለት ያርግሽ አሚቲ ማር አላመማትም አለች ግን ጀማል ልብ አላላትም ጂ
@Sada395wolLoy
10 ай бұрын
በጣም አሳቀኝ አይጀማል ከላይነዉ ከታች አላለም አላህ ፍራችሁነ ያብዛላችሁ
@fatenmolly5613
11 ай бұрын
እሰይ ሀዋየ ሰራሽለት አይጀማል ታስቀኛለህ ውሀ በዚህ ነው እሚፈስሽ አላለም 😁 የምር እዳታይነት አጎት አለኝ። አተን ሳይይ አጎቴን አስታውሳለሁ❤🎉❤🎉
@zikratube1892
11 ай бұрын
ደምሪኝ
@zdtube5093
11 ай бұрын
አይጀማልክክክክክክ ከታች ነው ከላይ አላለም ክክክሚስኪን 😅😅😅እደዛሬስቄ አላቅም የኔቆጆወች እናት እና ልጅ ❤❤❤
@Kedir7715
11 ай бұрын
የኔ ማር አሚቲ ጀማል አደለም አባቴ ነው አላለችም
@fatimaf1695
11 ай бұрын
አስደነገጥሺኝ,እህት,
@sasaa6587
11 ай бұрын
አሚቲ እኮ አልዋሸችም አላመማትም ብላለች ❤❤❤❤
@Foz-cy4nm
11 ай бұрын
አይጀማል ደሰትላላችሁ ለማንኛውም አላህ በሰላም ወለጅ
@user-tj9rr6jt4s
11 ай бұрын
ውይጀማል በጣምያሳከኝ ተላይነው አላለም😂😂😂😂
@fatimaa9853
11 ай бұрын
የኔ ማር አላማማትም አለይ የኔ ጣፋጭ እህት አላህ በሰላም ተገላግለሽ 4 ሁናችሁ ኑው ጀማልየ ግን እረ በናቶ እጅ ህልሚ ነው በናቴ እጅ መታረሥ አሙቱን በስደት ነው የወለደይው እኔም እደዛው ነው የስደትን አራስ አውቀዋለሁ ግን ያላህ ፍቃድ ከሆነ 2 ሥወልድ በናቴ እጅ እድታረሥ ድአ አድርጉልኝ አዋ ግን እረ በናትሽ ታረሽ እህት
@hfem3901
11 ай бұрын
ወላሂ በሳቅ ምትኩኝ አመት አባቴ ወዬ 😘😘😘😘😘🌺🌺🌺🌺🌺
@user-mz3xt9ug4w
11 ай бұрын
ትክክል ብለሀል ጀማል. ግን ወላሂ ሀዋ አትቀልጂ የኔ ውዲ❤አላህ በሰላም ሁለት ያርግሺ
@EmuAyimen232
11 ай бұрын
እረ ጀማል በሳቅ ገዴልከን😂
@HalimaAhmad-ow3wx
11 ай бұрын
ወላሂ አሚቲ አባቷን ስትወድ አላህ ያሣድግሽ❤❤❤❤❤
@fawzyahasd1178
11 ай бұрын
አሚቴ የኔውድ
@user-hz8pi3yw5e
11 ай бұрын
አይ ጀማል ስታስቅ 🤣🤣🤣🤣አሚቲየ የኔ ማር ስወድሽ ወላሂ ለአዚም ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ
@tegr1218
11 ай бұрын
አየጀማልተመደገጥህየተነሳውሀበዚህነውደትላለህ
@user-uj7xh7yz8i
11 ай бұрын
አላህ በሰላም ይገልግልሽ ስወዳችሁ አሙቲ እድግ በይ
@user-lu5ei6gr9u
11 ай бұрын
እዳውም አላስጨነቅሽውም ሳቀ😊
@user-wg1vv6xl8z
11 ай бұрын
እኔም የሰባት ወር ልጂ ነኝ አድጌለዚህ በቅቻለሁ አልሀምዱሊላህ
@user-up2hf5pp5t
11 ай бұрын
ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጨምርላችሁያርብ ፍቅሩን❤❤❤❤
@merimaendris8385
11 ай бұрын
😂😂😂የምር ውነትነው የመሰለው ጀማል አስደነገጥሺው አላህበሰላም ይገላግልሺ ሀዋየ❤❤❤❤
@fatimasaeed1465
11 ай бұрын
ወይኔ ጀማል ❤❤❤
@Tube-ex7fl
11 ай бұрын
ዳዉድ ምርጥ ጓደኛ
@user-vb8oo8kr1t
11 ай бұрын
አየ አሚቲ የኔ ዉድ ያች አባት ነዉደ የኔ አባት ነዉኮ❤❤❤😂😂
@negutube
11 ай бұрын
አምቲ አባቷ ስመታት እናቷን ዝም አለች ሀዋ አባቷን ብትመታው ዝም አትልም ነበር
@user-ly6kr5gy6b
11 ай бұрын
😂😂😂😂እሰይደግ አረግሺሉ❤
@fjgdgg1538
10 ай бұрын
የምር ደግጦል ጀማል. ሚስኪን ግን የቅርብሽ ሀዋ ብራክ
@user-os5vo4gz4y
11 ай бұрын
ወይኔበሳቅ😂ከላይነው ከታች😂
@Hussain-zu6ll
5 ай бұрын
አሚቲ ፍቅር ስወዲሺኮ አላህ ለቁምነገር ያቢቃሺ የኔጣፍጭ❤❤❤❤❤
@NewNew-dw4hy
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂አይ የጀማል ጉድ ሆደ ቆሰለ ኡፍ የኔ የዋህ ጀማል😂😂😂😂😂
@zikratube1892
11 ай бұрын
ደምሪኝ
@fatoomamoosa8791
2 ай бұрын
አላህ ሙሉዉን ቀን ይስጥሽ ግን ባልሽን አታናጂዉ አፊበለኝ ማለት አለብሽ
@HshsHeu-es8rl
11 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ
@rabiawali1915
11 ай бұрын
አላህ በሰላም እሁለትሁኚ አሙቲ እደግበይ❤❤
@masiratwoldigiors8126
11 ай бұрын
ስወደቹ❤❤❤
@rouaya2923
11 ай бұрын
ጀማል ሀዋ ሰላም ናቹህ. እና ሀዋ. በደብ ማሰለፈት ነበረብሸ
@KgHkkj
11 ай бұрын
ስወዳቹ በተለይ ኣሚትን የኔ ፀባየ ወርቅ ውድድ❤
@Zabo-A3
11 ай бұрын
Yane wudoch allah baa salam yiftash wudoo
@fatmamahamad527
11 ай бұрын
አቤት ስነስርአትሽ ሀውየ አቤት እርጋታ ስወድሽ
@Toyba-vj3ml
11 ай бұрын
ማሚየ ስወድሽ በቃ ሳያት ልጄን ያየሁ ያክልነውየሚሰማኝ ለአባታቸው ያለቸው ፍቅርአንድነው ማሚየ አላህያሳድግሽ❤
@AwalAwal5373
11 ай бұрын
የኡነት በጣምእወዳቺሁዋለሁ❤❤❤❤
@user-hz2wf1du2t
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsiaPalace-hp9dd
11 ай бұрын
ስወዳችሁ ጀማል አላህ በሠላም ትውለድ የሁለተኛ እቤት ነው
@hoaadm8187
11 ай бұрын
እረ በሣቅ ይዘሬዉ ሀዋ. እና ጀማል ወላሂ 😂😂😂😂😂😂😂
@MaMa-jd6ye
6 ай бұрын
ጀማል የውስጥመስመርህን አስቀምጥልን የቤትእቃዎችፈልጌነበር
@hayath3029
11 ай бұрын
ወየኔ አተልጂ በሳቅነው የሞትኩት😂😂😂
@zikratube1892
11 ай бұрын
ደምሪኘ
@gdhdg3660
11 ай бұрын
ጀማል ወላህ በሳቅ ገደልከኝ ትራሱን ከእግሯ ውስጥ ያረከው ለምነው ክክክክ አይ ጀማል ፈታ ነው ምታረገኝ
@chfh4793
11 ай бұрын
ወላሂ ታዋቂ ስኮኑ ያላችሁ ኩራት እኔስ ታዘብኩህ እሽደማትለኝ አውቃለሁ ችግሩም አተብቻ አደለህም ብዙ ታዋቂ ይቱበሮች ለሰው መተባበር አወዱም ለዩልኝ ነውጅ ለማንኛውም አውየ በሰላም ይፈርጅሽ
@zainashrakeb1810
11 ай бұрын
13:05 ❤❤❤❤❤❤
@Reem_coffee
11 ай бұрын
ከላይ ከታች😂😂😂😂😂አረ በሳቅ
@najattube
11 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀማል እደዛሬ አስቀሄኝ አታቅም😂😂😂
@የሀይሚምርኮኛ
11 ай бұрын
እደትእዳሳቃችሁኝ❤❤❤
@fjdj1474
11 ай бұрын
አይይይይ ጀማል ወንደሜ
@user-bl9cw7bm8o
11 ай бұрын
አድስ አረሽ መለሽ አለ 😅አይ ሀውይ ውሀ ሽንት ፈሰሰኝ ማለት ሲገባሽ ወደላይ😅😅😅😅
@rukiya7187
11 ай бұрын
አሚቲ የኔጣፋጭ❤❤ ጨዋናትኮ ስወዳት ወላሂ አላህ ያሳድግሺ
Пікірлер: 985