#gizetube #ግዜቲዩብ
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የግዜ ቲዩብ መርሀግብር ተከታታዮች
....አንገታቸውን ነቅንቀው መልካም ነው ሀሳብህ ነገር ግን እኔ ያ አለማቀፋዊ አብራሪው ሰው አይደለሁም ግን ጎደኛየ ነበር ከዚህም ገዳም ለረጅም ዘመናት አብረን ኑረናል ሰሞኑን ወደ ማህበረ ስላሴ ገዳም አቅንቷል... ቀጠልኩ እና እርስውስ? አቅማሙ በእርግጥ እኔም ትንሽ ተምሬያለሁ ከድሮው ሀሮሚያ ዮኒቨርስቲ ከዛሬ 20 አመት በፊት ገብቸ ስማር ነበር ነገር ግን ትምህርቴን አቋርጨ ወደ ገዳም ከገባሁ ከ20በላይ ሁኖኛል የኔ ሂወት ይህ ነው''.... ገዳማውያኑ የመነኑበት ዋና አላመው ራሳቸውን ክደው ከእግዚአብሔር ጋራ ለመኖር እንደሆነ አውቃለሁ።
Негізгі бет Ойын-сауық 🔴👉[ከገዳም መልእክት ይዤላችኹ መጥቻለሁ]🔴🔴👉 እጅግ አስደናቂ ነገር ነው
Пікірлер: 72