KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🔴 ከ ቶ ጠልሰም ጀርባ ያሉት ምስጢራት
Күн бұрын
🔴 ከ ቶ ጠልሰም ጀርባ ያሉት ምስጢራት
Рет қаралды
51,666
ጊዜ ቲዩብ gize tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 162
@እናቱማርያምየእግዚአብሔር
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ይሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክ።
@ኦርቶዶክስተዋህዶነኝ-ጐ4ዸ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድስ የሚለ ነው ቃል ሂዋት ይስማልን ውድማቺን ጽጋውን ይብዛልክ 💞💞🌹💞🌹💞🌹💞🌹💞🌹💞🌹🌹💞🌹💞💞🌹🌹💞🌹💞አሜን አሜን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💚💛❤️💯🌷💞👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞➕️➕️➕️➕️📖📖📖⛪️💐💐⛪️💐⛪️💐⛪️💐
@daniya4773
3 жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዝኣብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@mesrachafork8590
3 жыл бұрын
👋👋👋👋 አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 👋👋👋👋
@melkamaschalew8715
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን ይባርክልን አሜን ።
@senietestfanos4009
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወታ ያሠማልን በእደሜ በጤና ይጠብቅል
@nigistmengistu9288
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከደጉ ዘመን ያድርሰን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን
@mebrhitgebrehawya7254
3 жыл бұрын
አሜንአሜን
@ananfiker6800
3 жыл бұрын
Amen amen amen Kal heweten yasemalen
@fanaberhe3626
3 жыл бұрын
Amen kalehiwet yasemalen
@sabasolomon4036
4 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@ሰርካለምግርማሰርካለምግር
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@beza9040
Жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሠማልን
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕያዉት ያሰማልን
@zeadenshe3054
3 жыл бұрын
Amen amen amen klhwete ysmalene ehetchiene 🙏🙏💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@ዮርዳኖስጌታነህ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sofihabeshawi5204
3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@dreamerman9621
3 жыл бұрын
የ "ቶ" ን ነገር በደንብ ትምህርት ሊሰጠው ይገባል ፣ ትክክለኛ መረጃ ያለበትን መፅሐፍም ንገሩን እና እናጥናው
@mebrhitgebrehawya7254
3 жыл бұрын
ትክክል ግራ ያጋባል አንዳንድ ሰዎች የጣወት ማምላኬ ነው አሉ
@etalemshawel7382
3 жыл бұрын
አሪፍነዉ
@MaryMary-rz8zf
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በርቱልን ጊዜወች
@gennetbkassa564
3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏⛪️🙏 God bless Ethiopia🙏
@kineabmequanint8274
3 жыл бұрын
ተባረኩ አመሠግናለሁ
@buzyabelacew8689
4 жыл бұрын
ቃል ያማልን
@emebetbekele6000
3 жыл бұрын
Enamesegenalen 🙏🙏🙏
@abitube3078
4 жыл бұрын
አሜን 3
@berhe4910
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፡ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ።
@pumbagurry3865
4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@buzyabelacew8689
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ZA-kj1us
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😥💚💛❤️🙏🏾
@የድግልማርያምልጅዩቱብቻና
3 жыл бұрын
Amen amen amen amen🙏🙏🙏💚💚❤❤💖💖💖
@endalshtomato3247
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@lemlemabraha8653
3 жыл бұрын
Amen amen
@uaekfn4131
3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@emyeagere1407
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ቅንብር ነው። በርቱልን
@ካለንጓዳ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@zerafiychrenate7401
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😭😭😭
@etagegnmuzeyidmarbekele9334
4 жыл бұрын
ቃለ ህይት ያሰማልን
@zerafiychrenate7401
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💛❤💚
@dashotobiya7132
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን
@mulualim7948
4 жыл бұрын
ኧረ ሴት ነች
@dashotobiya7132
4 жыл бұрын
ምንም ይሁን ዋናው መልእክቱ ነው
@ጂሮሸዋእንዋሬዩቱብ
4 жыл бұрын
ሰላም ትክክል
@meaialmu2447
4 жыл бұрын
የክርስቶስ ፍፁም ፍቅርና ስላም ለእናት ይሆን እንዴት አርፍዳችሁ የኦሮቶዶክህስ የተዋህዶ ልጆቹ እግዚአብሔር ኢትዩጵያን እና ኦሮቶዶክህስን ከጠላት ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያስማልን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@kahsayluel4146
3 жыл бұрын
Amen
@ሰላምበጎጃምሰላምበጎጃም
3 жыл бұрын
ይህ መልካም ስራሽ ስለምታካፍይን እናመሰግናል
@mebrhitgebrehawya7254
3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜን
@solomonshemels8986
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen God bless orthodox people 💚💛❤🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@ስደትአይኑይጥፋ-ቸ2ፀ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሐር ይስጥልን
@SolomonVA
4 жыл бұрын
ተባረክ፡
@meserettsegaye7435
3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@asrat7146
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትንሳኤዋን ያሳየን!!!!!!!
@ሂወትሂወት-ጘ4ዸ
3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አገራችን አምላክ ይጠብቅ
@abaymolla8795
3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን
@rahwanebu1359
3 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen✝️⛪🙏🙏🙏🌺🌻🌺🙍♀️
@youshiindala9948
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን
@temesgenadmasubelay8169
3 жыл бұрын
Amen🙏
@meseretshimales7426
3 жыл бұрын
Kale hiywet yasemalin
@sikosili1724
3 жыл бұрын
Kalehiwat yasamalen amen yihun
@abiyeabiye9999
4 жыл бұрын
Betam yemalawukewun yaweku newu amesegnalehu keta slepermuday akreblgn
@mulualim7948
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ደጉ ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የአለሙ ገዢ ነች 🙏🙏🙏💚💛❤ ጊዜ ቲዩብ በርቱ 👍👍
@mebrhitgebrehawya7254
3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን ከዘረኝነት የነፃ ትውልድ ይምጥልን በእውነት በጣም ከባድ ነው
@mulualim7948
3 жыл бұрын
@@mebrhitgebrehawya7254 🙏🙏🙏💚💛❤
@mesidesign12
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ልዩ ነበረች እራሳችን አረከስናት። ልትፈርስ ይመስላል ግን የአምላክ ታምር ይፈፀማል አንጣፋም። እግዚአብሔር እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደምህረቱ ይጎበኘናል
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
3 жыл бұрын
በውሸት ትጠፋለች
@mesidesign12
3 жыл бұрын
@@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ እግዚአብሔር ያጥፋክ። ኦነግ ሸኔ ወይም ዲጂታል ወያኔ ነክ። ወደክ አይደልም እላይላክ ያለው ሰይጣን ነው ያናገረክ።
@Le_lem3
3 жыл бұрын
Amen amen kemenem bela mastewal yesten Ye" ቶ "ነገር bedenb algebaghem lesew lemengerem bedenb mawek alebgh selezeh lela vedio weyem mesehaften ብትነግሪን !!!?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@masaratgirmaa8910
3 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🤲🤲💚💛❤️⛪⛪
@Zurieshwork
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@meseretshimales7426
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tube-fd2vi
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን የዘላለም ንጉሥ የሚለው መዝሙር ላወርደው ፈልጌ አጣሁት? እንዴ ነው ማግኘት የምችለው?
@samerabuzuualamuusamera7633
3 жыл бұрын
Aaname aname 💒✝️❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@asteryegzaw7577
3 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@marya4461
3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏
@nahumnahum9760
3 жыл бұрын
የ "ቶ" ን ነገር በደንብ ትምህርት ሊሰጠው ይገባል
@mebrhitgebrehawya7254
3 жыл бұрын
አዎ ግማሽ የጣወት ነው ይላሉ
@NISIM.
3 жыл бұрын
✝️✝️🌹🌹
@DfA4795E3
2 жыл бұрын
እባካችሁ በእንግሊዝኛ የተተረገጎመ አላችሁ? ልጀ በጣም ማወቅ ይፈልጋል
@almazabeje92
3 жыл бұрын
Yagelglot zemenachihun yibarklachihu
@ananfiker6800
3 жыл бұрын
Amen amen amen ye Ethiopian tenesaye yasayen
@EtabezZebene
6 ай бұрын
1:06
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
4 жыл бұрын
ቆይ አልገባኝም እና ቶ መታሰር አለበት ችግር የለውም ነው ወይስ ምንድን ነው አብራሩልኝ የገባችሁ
@yafetkiros1404
4 жыл бұрын
መታሰር የለበትም ነው እየተባለ ያለው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
3 жыл бұрын
@@yafetkiros1404 እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለው
@zakebekele8710
3 жыл бұрын
ነው እኮ የምትለው የች የሰይጣን ቁራጭ
@merodakemerodake1584
3 жыл бұрын
@@zakebekele8710 ሞነው ጠመድካትሳ ዶሮ ላመሏ አሉ
@merodakemerodake1584
3 жыл бұрын
@@zakebekele8710 eneme lasetemereh
@eneyewtariku1937
3 жыл бұрын
YAMARENGA UP CHANULENG PLES PLES
@eliashailu9811
2 жыл бұрын
ያልገባን የእግዚአብሔር ሚስጥር አለ;; ቶ ማለት ኢየሱስ ወልድዋህድ ከሆነ አንገት ላይ ብናስረው ምኑ ነው ስተቱ? እትዮጵያዊነትን ከገለፀ በአንገት ላይ መደረጉ ለምን ያስቆጣን?
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
3 жыл бұрын
በእናንተ ማዓት ኢትዬጵያ ትጠፋለች ተረተረት እያወራችሁ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ የሌለ አዲስ መፅሀፍ ቅዱስ እየሰራችሁ ፈጣሪን ታስቆጣላችሁ ከበስተጀርባው የሰይጣን ስራ አለ ሊሆንም ግድ ነው የመጨረሻው ጊዜ ስለ ደረሰ ነው
@yafetkiros1404
3 жыл бұрын
ያንቺ ሃሳብ ይታሰራል ነው ኣይታሰርም ነው
@arifumik4441
3 жыл бұрын
Egziabeher lebona yistesh
@أحلامالكلامالكراهية
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ብዙ የማናዉቃቸዉ ሚስጥሮቺ ስላሉ ሳጠይቅ ባንጠቀም መልካም ነዉ ይህ ትዉልድ 30 አመታቶቺን እራሱን እረስቶ በቀኚ ግዛት ወድቶ እየዳከረ በዳድ አምልኮ እየተቃጠረ በሱስ ተጠምዶ እራሱን እረስታል ፈጣሪ በኪነ ጥበብ ይጎብኚን ጳጳሱ እራሱ መዉገድ አለበት ብና በጀበና በየአስፋልቱ እየተቆላ እየተጨሰ አገራቺን ያጋንት ከተማ ስትሆን ያልገዘተ ጳጳስ አባቶቺ ናቸዉ ያሉት ይህ ህዝብ ሚሲኪን ነዉ ሰሚ ነዉ ብና በየጎዳናዉ አታፍሉ ብለዉ ቢገዝቱ የሀይማኖት አባቶቺ ይሰማል ህዝብ ግን የለም የሚናገር ሁሉም ደንዝዘዋል በወያኔ መተት ማርት እግዝሆ ማርና ክርስቶስ ፩፪
@haftuberhanu7684
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ፡፡ ልቦና ይስጥህ
@EtabezZebene
6 ай бұрын
0:23።
@UuUu-gc5lo
3 жыл бұрын
ወይ አንዳንዶች ደግሞ አንድ አይና ማለት ነው እሱም ማን እንደሆነ ሁሉም ያውቀዋል ይላሉ
@aberesendek9037
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አሁን በአህዛብ እጅ ወድቃለች;ትዉልዱ በራሱ ማንነት እንዳይራመድ የኢትዮጵያን ሚስጥር እንዳያዉቅ የዉጭ ፓሊሲ ተቀርጾ እንዲጠፋ እየተሰራ ነዉ።
@segritas7867
3 жыл бұрын
Selezeh.yeton.mesekel.madereg.yelebenem.malete.new.telek.temert.new.kale.hewet.yasemalen.enamesegenalen.
@alemalememru1584
3 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ፊደላት ከሀ እስከ ፐ ያሉት እንዳለ ከፈጣሪያችን ጋር የተገናኘ ትርጉም አላቸው እናም ከነዚህ ውስጥ ቶ፡-ማለት ነአምን ልደተ ክርስቶስ
@RanaRana-cw3jq
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢
@yohaneszeray8889
3 жыл бұрын
የ ቶ መስቀል ትክክል ነው እያላችሁን ነው? ??
@merodakemerodake1584
3 жыл бұрын
Yesemute degami....angete lay ayetekemu gn teleke teregume alw eyaleche eko nw
@wubahabtamu7599
3 жыл бұрын
Yatgaw edemisema eko gra geban
@wubahabtamu7599
3 жыл бұрын
Er adelem
@washunabate9739
3 жыл бұрын
አክሲማሮስ እና የአባ ተስፋ ስላሴን መጽሐፍ የት?ይገኛል።እባካችሁ ንገሩኝ
@esubalewshiferaw9387
3 жыл бұрын
telegram lay ethiopian ortodox book bleh felgew tagegnewaleh
@fevenfiseha3039
3 жыл бұрын
Noh merkeb yeseraw egzabher tenagrot ena 40 ken ena letit zenebe new yemilew kalu enanite demi ye kokeb sibari bahirilu lay wediko wuhaw fela????
@amydidiya8351
3 жыл бұрын
E/r ybarkh
@መደምደሚያበቀለ
3 жыл бұрын
እኔም ቢያለሁ ዳቢሎስ ምንም ነገር የለውም ሁሉን ከእኛ እየወሰደ ነው ብዬ ቶ ን ከእኛ የተወሰደ ነው በዚህ ምልክት ግብፅም ለጥቆላዋ ትጠቀም ነበር መስቀልም ጀምረዋል አሁን ላይ ሁሉን ለነሱ እየለቀቅን ነው ይታሰብበት ዳቢሎስ የለውም እኛ ከእሱ ምንወሰድው ምን አለውና ነው? ካለ ቀንዱ በስተቀር ቀንዱን ይዞ ይጥፋ አሜን!!!
@solomontsige2524
3 жыл бұрын
Endezi aynet dfret yetemola wshet alsemhawm betam ejig tlik wshet yetemolaw mexhaf kidus layna ortodox tewhado betekristyan lay dfretna kihdet new egzio mahrena kirstos zmiblachiw amen atibelu
@gebregziabheraberash4121
3 жыл бұрын
SELAME LE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO LEGOCHE. ETHIOPIA BEWELEDE ORTODOX TEWAHEDO BEMEHONE ZEWETER EKORALHOO. ETHIOPIA YE KALE KIDANE AGERE LEZELALEME NORILEGE.❤...
@ephremtube9078
3 жыл бұрын
kzitem.info/door/PLsld6SdUK0Bf7HZ_DzBDLaWp0ZG4WW7PT ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ፍሬ ተዋህዶን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተ ሰብ ይሁኑ ግዕዝ ትምሕርት ይማሩ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ በርቱ አይዟችሁ ጠንክሩ የፍሬ ተዋህዶን ዩቱብ ቻናል ለምን አትከታተሉም በእውነት እናንተ ባለቤቶች ካልተከታተላችሁ ላይክ ሼር ኮመንት ካልሰጣችሁ ቪዲዮዎን ካላያችሁ እንዴት ነው መልካምነታችን በእውነት ለራሳችን እንኳ እንዴት መልካሞች አንሆንም በሉ አሁን ዛሬ ይህን ሊንክ ተጭናችሁ ገብታችሁ ሁሉን እዩት ውዳሴ ማርያም አንቀጸ ብርሃን ይዌድስዋ መልክአ ማርያም ወመልክዐ ኢየሱስን ይዟል ስለዚህ እስከ መጨረሻው እዩ
@banteyrguaregay6959
3 жыл бұрын
Denk Temhert New. Ketelubet.
@meronalex8815
3 жыл бұрын
Er weyne ena to meskel ayderegm malet new
@sinshawbelachaw9809
3 жыл бұрын
ጎሽ
@sleshigebresellassie7507
3 жыл бұрын
የ ቶ መስቀልን አስመልክቶ ኢኦተTV ማሰር እንደሌለብን ከ አምስት ወር በፊት አስተምራናለች ስለዚህ እንዴት እናንተ ትክክል ነው አላችሁ እና ማደናገር ቢቀር
@frehieotmtesegaye7777
2 жыл бұрын
ከ ቶ ጀርባ ያለው አጋንት ነው
@saramamo2373
3 жыл бұрын
የጌታ ሐዋርያ ቅዱስ ጵውሎስ ወደ ልዩ ወንጌል ፈጥናችሁ እንዴት እንደሄዳችሁ ሳስብ ይደንቃኛል ነገር ግን እኛ ካስተማርነው ወንጌል ሌላ የሚያስተምር ቢኖር የተረገመ ይሁን ብሏል፡፡ የተዋህዶ ክርስቲያኖቹ ይህ የመጨረሻው የዲያብሎስ ውጊያ ጊዜው በመሆኑ በየአቅጣጫው በተዋህዶ ስም መጠው ነገር ግን ወደተለየ የሰይጣን አምልኮ ሥርአት የሚወስዱ ሰዎች በዚህ ዘመን ተነስተዋል ለመሣሌ ብንጠቅስ እህተማርያም፣ ሀኪም አበበች እንዲሁም ጀማነሽ አስተምሯቸው የተለያየ ይምስላል ግን ጐላቸው አንድ ነው ከተዋህዶ ሀይማኖት ማውጣት፡፡ 3ቱም የኢሉምናቲ አርማ የሆነውን ቶ ይስማሙበታል፡፡ በመሆኑም በአሁኑ ሰዓት ብዙ ወጣቶች ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል ከአንገታቸው አውልቀው ቶ ን አስረው ይገኛሉ ስለዚህ መልስ ተሰጦበት መምህር ሮዳስም አንድ ሊባል ይገባል፡፡ ስለ ቶ ለማወቅ ከፈለጋችሁ የግብጽ የጣኦት ፒራሚድ ብትመለከቱ ታሪኩን ብታነቡ ታገኙታላችሁ፡፡ ከመጽሐፍቅዱስስ አንድም ቦታ ስለቶ አልተጻፈም፡፡ የኢሉምናቲ አስተምሮ ነው ያላቸው፡፡ ስለዚህ ወገኔ ንቃ ቶ የኢሉምናቲ አርማ ነው፡፡
@medhinfrdu1842
3 жыл бұрын
ስለ ቶ ግን እህቴ ከዚህም በፍት ተርከሽው ነበር ባልሳሳት ከወራት በፍት ከአሁኑ ሃሳብሽ የተለየነው በሌላ በጅም ስምቸዎለው የሁሉም የተየያየ ነው እና የትኛውን እንያዘው
@zakebekele8710
3 жыл бұрын
የኔት እህት ሰላም ላንች ይሁን መድሀኒቱ ክርስቶስ ብቻ ነው እሱዋ እኮ ተረተረት ነው የምታወራው ሁል ጊዜ ተተት ተረት አንድ ቀን የክርስቶስን ስም ሳትጠራ ዘመንሽ እንዳያልቅባት ንገሩአት ምከሩአት
@wubahabtamu7599
3 жыл бұрын
Lbona ysten mn ybalal ahunma basebn eko
@HiruteSlase
3 жыл бұрын
ትንሽ ማይደክማችሁ ዘላለማችሁን በውሼት እንደነጎዳችሁ እስኪ ራሳችሁን መርምሩ የአምላክን ፍርድ መርምሩ የቆማችሁበትን እወቁ እንህ የምትያቼው ሁሉ የተዋህዶና የተዋህዶ ብቻ ነው ይህን ካወቃችሁ ታዲያ አባታችን ተስፋ ስላሴን ትጠቅሳላችሁ እናንተ ለምትፈልጉት ብቻ ግን እሳቼውኮ ተዋህዶ ብቻ ናቼው ኦርቶዶክስንም በነካ እጀችሁ ከአባታችን ተስፋ ስላሴ መጽሃፍ ላይ አለ አቅርቡልንኪ አይ ዲያቢሎስ ተጫወትክብን ለማንኛውም ማህበረ ሥላሴን ለቀቅ አድርጉት አፋችሁን አትክፈቱበት ፍርዱን ለራሳችሁ መጀመሪያ ማህበሩ ለማወቅ ጣሩ
@11223h_v
3 жыл бұрын
?
@לכנשזרו
3 жыл бұрын
እንይ ደሞ እራኤል ከአንተ አታወዳድራት አንተ በስው ታምንለህ እስራኤል ግን በየዓቆብ አምላክ አንዱ እግዚአብሔር
@mesimesi8685
3 жыл бұрын
Bebza berketu ye dengle mariyam lij yebarkachu abatu degun zemn kemiyayout adergen
Пікірлер: 162