KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
መስቀል በጉራጌ በህል || መስቀልን በደመቀ መልክ አከበርን
10 ай бұрын
መስቀል በጉራጌ በህል || መስቀልን በደመቀ መልክ አከበርን
Рет қаралды
36,653
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 136
@tigisttube5648
9 ай бұрын
እናት እኮ ምንም ብትሰራ ይጣፍጥላታል እናት ዘላለም ትኑር ያለናት ሁሉም ነገር ባዶ ነው እና ምርየ ተረደዉሺ እጂጌ እመቤቴ እድሜ እና ጤና ትስጥሺ ለልጆችሺ ያኑርሺ❤❤❤❤❤ያመትሰዉ ይበለን ❤
@user-bp6tz9zc1y
9 ай бұрын
በጣም ያምራል ኮባው ትንሽ ሞቅ ብታረጉት ጣባቱ ቢምቅ ቅቤ ሲጨመርበት ደስይላል
@astertamiru3963
9 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ማዘር መልካም በአል ❤❤❤
@nahu3008
9 ай бұрын
ሰፋ ያለ ጣባ ከሰል ላይ አርገሽ ሞቅ ሲል ቂቤ ሚጥሚጣ ኮሪማ አርገሽ ሞቅ ሲሉ ስጋዉ ማርግ ከዛም ትንሽ ሞቅ ሲል አዉረደሽ ማሸት ክትፎ ስትቀላቅይ እቃዉ ሰፋ ማለት አለበት❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-cx8wz9gq9z
8 ай бұрын
ተባረኩ!ሁሉም አንድ ነው!ያንድ አባት ልጆች!❤❤❤❤🥰🥰ጥለሱ በእሳት ገለብለብ ይደረጋል❤❤❤🥰🥰
@Aynalove3382
9 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም አድስ አመት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ይች ክፉቀን አልፋ በአልን ቤታቸው ለማክበር ያብቃቸው
@muluwerkbeyene6037
9 ай бұрын
እጀግ በጣም አምሮብሻል ሰፋ ባለድሰት ብታሸዉ ጥሩ ይመሰለኛል
@emantekalegn8193
9 ай бұрын
የነሱ አትበይ እናታችን ኑሪልኝ በጣም እወድሻለሁ የኔ ባለሙያ ምርዬ የኔ እህት አንደኛ ነሽ
@tizitadebebe4674
9 ай бұрын
እጅጌ የኔ ምርጥ የሀረጉ ቦታ ይናፍቃል (ምግብ የምታበስይበት) እንኳን አደረሳቹ
@user-do9jj4to4g
9 ай бұрын
እናትና ልጅ በጣም ደስ ትላላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ምርዬ ስትይ ደስ ትያለሽ ❤❤❤❤
@salemdesta5248
9 ай бұрын
እንክዋን አደረሳችሁ ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ❤️🙌🏽
@ba7359
9 ай бұрын
የኛ ሁለገብ እድሜና ጤና ይስጥሽ ያመት ሰው ይበልሽ አምሮብሻል እውነት ነው አንድ ሰው ይኖራል ወደ ኋላ ቢቆጠር መልካም በዓል ፈጣሪ ሃገራችን ኢትዮጵያን ይብቃሽ ይበልልን የቀድሞ ፍቅራችንን ይመልስልን !!!
@ba7359
9 ай бұрын
ይቅርታ ካንቺ በላይ ባላቅም ኮባውን ትንሽ በእሳት ለብለብ ብታደርጌው እንደፈለግሽው ሊተጣጠፍ ይችላል
@tsedeyeticha1388
9 ай бұрын
Ejigye yenate mokeshe! Beautiful family🇧🇴🌻
@Tayetu19
9 ай бұрын
ወ/ሮ እጅግ ምርዬ እንኮን አደረሳቼሁ ሁልግዜ እንደምላችሁ ደስ ነው የምትሉኝ ወ/ሮ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ በዚህ ላይ ጎበዝ ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ ከብዙ ግዜ በኆላ ነው ዛሬ የመጣሁት
@ruthakahsay8838
9 ай бұрын
ማምየ ምርየ በጣም ነው የምታምሩ እካን አደረሳቹ መልካም በአል ።❤❤❤
@fevengebreyesus1725
9 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እጅግዬ , ምርዬ, ሊሊዬ እኛም እንዳማረብን ነው እድሜ ለሊሊዬ , የኔም ክትፎ በእጅግዬ ቅቤ ነው 👌 ልዩ ልዩ ነው ❤ መድሃኒያለም ይጠብቅልን እጅግዬ ❤
@betslot9715
9 ай бұрын
እጅግዬ ስወድሽ እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል ቤታቹሁን ሳታስመርቁን ካለቀ በዋላ ምነዉ የድካምሽን ዉጤት አሳይን ሁሌም እንባርክሻለን አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ከእነ ቤተሰቦችሽ ተባረኩ
@msrak4498
9 ай бұрын
የእናት,,እጅ,,ይለያለ,,ማሚ,,እረጀምእድሜ,,ከጤና,,ምሩ,,እንኳን,,አደረሣቹ
@fevenmiki4597
9 ай бұрын
Amen 🙏 hagerachnn selam yadrgln
@user-wr8fs2zs8k
9 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ደስ ስትሉ ቆጮው አስጎመገኝ ደረቂንም እበላለሁ
@ekarmenderrssi4290
9 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ያስጎመጃል❤❤❤❤❤❤
@hanuhbhtube4237
9 ай бұрын
በመደመሪያ እንኳን አደረሳቹ በመቀጠል እናቴ ከነልጆችሾ እወድሻለዉ ዘመናዊት እና ሌላም ልጀሽ ከካሜራ ጀርባ ያለችዋ ልጀሽ አንደበታቹ ትሁት ናቹ ተባረኩ ሰታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@zebenayaklilu7470
9 ай бұрын
You and your daughter beautiful inside and outside! I watched all you post on KZitem
@abayabay3382
9 ай бұрын
ዋው እዴት እደምታምሩ እንኳን አደረሳችው አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤ሀገራችን ሰላም ያድርግልን መልካም ብአል ይሁንላችው ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔእናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ejigemoya
9 ай бұрын
Melkam beal
@senayetwendafrash9602
9 ай бұрын
እንኮን አደረሰሽ እስከነቤተሰቦችሽ በጣም ደስ ትያለሽ የተባረከ ይሁን❤
@user-eo5ck1yl8e
9 ай бұрын
Went nw ketfo bege stash yetaftal mashallha ❤❤❤
@blenblen9248
9 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር የአመት ሰው ይበለን❤❤❤
@ephremhailu4744
9 ай бұрын
Hmmmmm delicious happy Meskel enjoy
@GgGg-zi5mg
9 ай бұрын
አመት አመት ያድርስልኝ ማዘር እና ምርዬ❤❤❤
@selamwtasfaw2939
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@workudary2651
9 ай бұрын
Arefe new kobawen betamoket etefyelelahew never ❤❤❤❤
@gedam.youtube8866
9 ай бұрын
አሜን
@maregnimani5938
9 ай бұрын
እኳን ለብርሀነ መስቀሎ አደረሳቹ ኮባው በሳት ለብ ለብ መደረግ ነበረበት ግን ጎበዝነሽ ማዘር እግዚአብሄር እድሜሽን ያርዝመው❤
@be8cab
9 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ምርጦች። ስታምሩ የቀንድ ማንኪያ እኔ ስፖንሰር አደርጋለው ምሬ። ኬርርርር ይሁንንንን
@user-rr1ld8dy1f
9 ай бұрын
የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤
@kalabebe4402
9 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ❤በጣም ታምራላችሁ ፣ታስቀናላችሁ❤ እኔም የሳሪስ ልጅ ነኝ አሁን ከሀገር ውጪ ባልሆን እኔም እስለፍ ነበር መልካም በአል ይሁንላችሁ😊
@wsaewdss1413
9 ай бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@selmejons5098
9 ай бұрын
ማርያምን በዚ በሊት አሮጊት እየጠበኩኝ ነው ያየውት ምራቄን ነው የዋጥኩት ወይኔ አገሬ ሁሉ ነገርሸ ናፈቀኝ አይ ሰደት
@sablacell1012
9 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን የኔ እናት ሰወድሽ ምርዬም ውድድድድ
@user-oy7mj6du4w
9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል 👌መብያ ቅጠሉ ግን በቅርፅ ከነቆረጡ በፊት ትንሽ በከሰል ወይ በሳት ሞቅ ይደረጋል አንደኛ በደንብ ይተጣጠፋል ሁለተኛ ለምግቡ የሚሰጠው የራሱ የሆነ ቃና አለው በተረፈ👍👌🥰
@tsedeygashaw4426
9 ай бұрын
Enqwan abro aderson 🎉🎉setamru ❤❤atetefu❤❤
@mesitudemeseretendale5500
9 ай бұрын
ችግር የለም ባይኖርሽም ባለው ማሳየትሽ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ያክርልን
@denbelehussen6936
9 ай бұрын
በርቺ ጀግኒት
@rahilzaro4548
9 ай бұрын
በጣም ያምራል
@haymikebede9891
9 ай бұрын
እትዬ እጅግና ምሬ እንዲሁን ለመላው በተሰብ መልካም በዓል🌼
@user-tw5od1pt8n
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እናት እናት ሺ አመት ያኑራት እናት እኮ የቤት ማብራት ናት
@seniseni165
9 ай бұрын
በማርያም ማሚየ የኮርኒሱን ድምላይት አሳይን
@tadlaal9123
9 ай бұрын
እንካን አደረሣችሁ ወይ የውጩ አበባ ተቅርጦ ነው እንደዚህ የሆነችው ያምራል ያለም ያድርገው የጤና ይሁንላችሁ
@user-sx3gt1mq5e
8 ай бұрын
Woy metadel ❤❤❤ temesgen!
@ethio125
9 ай бұрын
ሶዶ ጉራጌዎችን በጣም ነው የምወዳቸው
@samsungacountacount8412
9 ай бұрын
ማሻ አላ ጉራጌ አገር ወዳጅ ነው ይክበሩልን
@tikuret123
9 ай бұрын
ማሪያምን በጣም ቆንጆ ናት የዘመናዊት እናት
@zemenawit
9 ай бұрын
Thank you ❤
@user-rm3oq3ul1u
9 ай бұрын
Wow btam now yemtamru enkan adersachu
@betsyhomedecor5716
9 ай бұрын
Zare fua bilewal, Edme ketena yistilin, Tenkara enat!
@eitedaniel4956
9 ай бұрын
Happy New year Dear My Mother
@ejigemoya
9 ай бұрын
Happy new year
@shewitgirmaye6622
9 ай бұрын
Enkon adersote ❤❤❤❤
@user-eo5ck1yl8e
9 ай бұрын
Bella eqa tashto nw betaba yemeglbtw 🙏🙏🙏
@TgA-sq4iz
9 ай бұрын
Mamiya yena wed stameri Love you mama ❤❤❤❤
@almaztewelde1605
3 ай бұрын
❤️❤️🙏🏾🙏🏾❤️
@marmalata332
9 ай бұрын
Melkam Meskel ❤
@netsanetyaregal9335
9 ай бұрын
ምነው ጠፊ እጂግዬ እንኳን አደርሰዎት
@sosnasosna6843
9 ай бұрын
enkon abero adersan❤❤
@ejigayehuashine3843
9 ай бұрын
ቡና ማፍላት ደስ የሚል ስራ እቃ ማጠብ ግን እኔም አልወድም።
@user-ze9of2fl3o
9 ай бұрын
enkuwaen aebero aedersen baetum aelke temesgen
@user-xc5jz1ro9n
9 ай бұрын
❤ ❤❤ Gin Bella eka mawahad
@rahimarahimaa0983
9 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-cx8wz9gq9z
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@eteneshestifanos7964
9 ай бұрын
ምርዬ ለእጅግ ቱቱቱቱቱቱ በይላት
@zinashtfara7954
9 ай бұрын
መልካም በአል ይሁንልን
@user-ze9of2fl3o
9 ай бұрын
merye kobaewn tenesh tebes aedrgew❤❤❤❤
@dastayoutue1405
9 ай бұрын
የኔ ጉራጌ❤❤❤
@mismtg5829
9 ай бұрын
Enkuan adereswot mazer endet endamarebwot erejm edme ystwot
@mesitudemeseretendale5500
9 ай бұрын
እኛም እንወድሻለን❤❤❤
@senaitmulalem5603
9 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
@denbelehussen6936
9 ай бұрын
💚💛❤️👍
@amhara74
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tztabekeie
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fiona7591
9 ай бұрын
You can find the guragay spoons shiro media, merkato or Awassa
@EMOHAYAT
9 ай бұрын
Yeni enate erjimi edemyi yeseteuete.
@serkalemshibeshi4921
9 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
@SelamEndale-vs5qe
9 ай бұрын
ketalu bea metade ytbesal tekekl aydelem bea gurganga teles ybalal
@mareglatwo8841
9 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
@emitgete3977
9 ай бұрын
Enkan adresachu tefachu eko melekam meskel
@letinaweld7653
9 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@denbelehussen6936
9 ай бұрын
አቦ ጉራጌ💚💛🌹
@aberashayele66
9 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@emebetmulatu2795
9 ай бұрын
betam dess telalachu!
@ejigemoya
9 ай бұрын
Enamesgnalen
@Karismas22
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mareglatwo8841
9 ай бұрын
ምርዬ እሚቻል ከሆነ የአዲሱ ቤታችሁ የመስኮቶቹ የብረት ዲዛይን በጣም ያምራል እናቴ ቤት እየሰራች ስለሆነ ካላስቸገርኩ ፎቶ ብትልኪልኝ
@ejigemoya
9 ай бұрын
Yechalal mn lay lelakelsh telegram?
@mareglatwo8841
9 ай бұрын
Telegrams እምቢ አለኝ ye telegran sma mare glatow naw
@ejigemoya
9 ай бұрын
Text me on 0911207033
@user-rm3oq3ul1u
9 ай бұрын
enaty btam now mewdachu hule now yemktatlow edm tena yestesh kene lejojeshe
@fatumaadem9570
9 ай бұрын
ቤቱ አለቀ እንዴ ሙሉውን አሰሳዩን
@meseretmitiku9407
9 ай бұрын
Eski ejeg mirtu gebeta lay tewodader
@hanaeshetu2714
9 ай бұрын
Enkhunime abero aderseni batuealke enkhuni daseleshi
@user-yt5gp3bq6x
9 ай бұрын
Endet edamiwadachu kaliyen hiwaten new yeqayerachu amasginulign
@user-gr8jw5rd9d
9 ай бұрын
❤በጣም:የምወዳችሁ: ቤተሰቧች:እንኳን: ለብርሃን:መስቀሉ: አደረሳችሁ::አመት: ለአመት:ያድርሰን::❤
@tsedihabte9103
9 ай бұрын
See you next year with more 👍🏾😁
@muluwerkbeyene6037
9 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ
@egegayhuayele7063
9 ай бұрын
መርካቶ አለ ውድ ነው
@mysf4985
9 ай бұрын
ዘረኛ አይደለሁም ግን ጉራጌነቴ ኩራቴ❤❤
@queenaddis
9 ай бұрын
Selam doro wetun seralew bilesh minew beki information alisatim alishign, hulat doro felige naber biyesh naber, ye hulat doro waga doro wet waga inditasawukign ina indet agichesh order maderg indemichil mels lisacign alichalish.
@queenaddis
9 ай бұрын
Enkuan aderasachu melkam beal🎉
@ejigemoya
9 ай бұрын
Pls call at 0911207033
Пікірлер: 136