KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#new
Ай бұрын
#new
Рет қаралды
24,815
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 644
@user-sh6zn2zf8g
16 күн бұрын
እኔም የመምህር ግርማ እና የመምህር ተሰፋዬ ተማሪዬ ነው በነሱ ትምርት ነው ከሌለ አምነት የመጣሁት እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-nt3gt4cz7f
Күн бұрын
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ይላሉ አባቶቻችን ለራሳችሁ ነው የሚነገራችሁ እግዚአብሔር ቃል ይልቅ እነሱ ይበልጣሉ የነሱ የሚናገሩት በልጦብናል እያላችሁ ነው እርተው እሄን ቃል እኮ እግዚያብሔር ነው የተናገርው እንዴየጌታችንን ቃል በተራ አጥማቂ ትቀይራላችሁ የታመመ ትውልድ ልቦናችሁን ያብራላችሁ😢😢😢
@tigistassefa1213
Ай бұрын
በመጀመሪያ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኮሜንት አታጥፉብን ሲቀጥል እኔ በአጥማቂዎች ተለዉጫለሁ እናቴን አባቴን ከበአድ አምኮ እግዚአብሔር እረድቶኝ አስወጥቸ አሁን ንስሀ ገብተዉ ስጋዎ ደሙ እዩተቀበሉልኝ ነዉ እኔ ከጭፈራ ከዝሙት በየ ጠንቋይ ቤት ከመሄድ ተለዉጨ ዛሬ ሳይገባን በንስሃ በፆም በፀሎት ስጋዎ ደሙ እየተቀበልኩ በእግዚአብሔር ቸርነት በደስታ እየኖርኩ ነዉ ይህ በትንሹ ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሆኔን እድለኛ ነኝ ሁሉንም እሰለሁ የሚጠቅመኝን እወስዳለሁ
@fyry8481
Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@KiyuKiyu-lk9yl
Ай бұрын
ለምን ዳንክ ለምን እስከ አሁን በባእድ አምልኮ በዛር እየተሰቃየ ግን ቤተክርስቲያን እየተሳለመ እያስቀደሰ እየተሰቃየ ለምን አልኖሩም ለምን ዳንክ ለምን ሰላም ዋልክ ለምን አወክ ለምን በቤትክ የጸሎት ቤት ኖረክ ጠዋት ተነስተህ ፀልየህ ሰግደህ በመቁጠሪያ ስጋህን ጎስመህ ወደ ስራ ሄድክ ለምን መባረክን ልብን የሚነካ ሰላም አገኘህ ለምን የእውነት 100ብር ካለህ የመምሆር ግርማ ተማሪ ከሆንክ እርግጠኛ ነኝ አስራት ታወጣለህ ለምን ይሄን ሁሉ ፀጋና በረጰት ለምን አገኘህ ነውኮ ጥያቄው እንጂ ሌላ አይደለም መኪና ገና አይሮፕላን ያበራሉ እኛ የምንወዳቸው እውነተኛ አባቶች አረ በስመአብ አረ ይቅር ይበላችሁ እኛ ከመምህራኖቻችን ፍቅርን ነው የተማርነው
@fyry8481
Ай бұрын
@@KiyuKiyu-lk9yl እዉነት ነዉ ያየነዉን እንመሰክራለን እድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ
@HannaHelwa
Ай бұрын
@tigist....megemrya betekirstyan ke ameti esk ameti nisaha gibu sigedu tsumu tselyu kurebu alalchm?new woys ye gid ke atimak miskirnt mekebl alebn? ahunim ye fowus agelglot yemibal ye betekirstyan sireat yelm ihe ye protestn tegibar new::
@rasheny6251
Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@eyuyetakelyalije6703
Ай бұрын
አባቴ መማር መማር መማር እድሜ ልክ ተማርን ተግባራዊ ክርስትና ካልተኖረ መማር ምን ትርጉም አለው አዝናለሁ ንቅሳቱ ምንን ያመለክታል ዙሪውን ከምትጮኹ ጥሩዋቸውና አናግሯቸው ሀሜት ለምን አስፈለገ ክርስቶስ ሆይ ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን 🤲🤲🤲
@Orthodox72112
Ай бұрын
የኔ እናት ይሄም ቀን ያልፋል አይዞሽ ክርስቶስ ለፍርድ ይመጣል ወይ እኛ እንሄዳለን እስከዛዉ ግን ንቁ ሆነ ን መጠበቅ ነዉ የፈለጉትን ይበሉ ተያቸዉ። በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርምና😢
@Aginugi9930
Ай бұрын
ልክ ነው❤
@user-kv9qy7ju3x
Ай бұрын
❤
@user-kb5xw3pu8i
Ай бұрын
እህቴ ንቅሳቱ በልጂነት ይሆናል አሁን ባሉበት እውቀትና አቋም አይደለም እናታቸው የወለደያቸው ይሄ የግል ነው እሳቸው የሚያሰተምሩት ሰለ ቅድሰት ቤተክርሰቲያን ጉዳይ ነው አማላኬ ሆይ ማረን
@sofiasofia9129
Ай бұрын
አሉባልተኛ ሀሜተኛ ምላሰኛ ነሽ ትምህርቱን ሳትሰሚ ስለንቅሳቱ ነው የሚያብከነክንሽ? 🤔 የምታወጪበት እንከን ስታጪ ንቅሳቱን ወንጀል ጏጢዓት ልታደርጊ ትሞነጫጭሪያለሽ? አንቺ እንኳ ትልቁ ነው የሰፈረብሽ።
@yoseph3397
Ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን መምህር እባክህን ቢያንስ የሁለት ሰው ምስክርነት ወይ ደሞ እናተ ከምትነቅፋቸው ምምራኖች ጋብዙና ቃለመጠይቅ ብታረጉላቸው ቤተክርስቲያንንም ምእመናኑ የጠራ ግንዛቤን ታሲዙታላቹ እንጂ እናተው ፈራጅና ኮናኝ ወይ ደሞ እናተው ብቻ የቤተክርስቲያን ልጆችና ጠበቃ ልክ እንደ ስምሆን ባቶኑብን የተሻለ ነው የተጠቀመ ተጎጂው ያውቀዋል አጥማቂ ብላቹ ስያሜን የምትሰጡ እናተው ናቹ እንጂ እኔ አጥማቂ ነኝ ያለ የለም መምህር ማብራሪያዎትን ስመለከት በጣም ቅር ተሰኝቻለሁ ምክንያቱም የሁልግዜ ማላዘኛ ከእነዚህ አጥማቂዎች በሚል አርእስተ ዜና እየሰራቹ ሕዝበ ክርስቲያኑን ባታደናግሩት የተሻለ ነው እኔ ልጠይቃቹ እንደ አማኝ ' _የባህድ አምልኮን ጨሌ ማስጣል ከአያት ቅድመ የመጣው ዛር ማላቀቅ እና ምእመናኑን ጠላቱ ላይ ነቅቶ የፀሎት ቤት ሰርቶ በተጨማሪ ከቤተክርስቲያን ዘውትር አምላኩን እንዲያመሰግን ማድረጉ ምን ክፋት አለው ከሱስ ከዝሙት ከተለያየ የሴጣን አሰራር እዝቡ ቢፈታ ምን ጉዳት አይታቹበት ነው ክርስቲያኑ እዬው ንስሐ እየገባ ነው እና መምህር እባክክ የሁለት ሰው ድምፅ ለማድመጥ ሞክር
@lemlemlemi1976
Ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን 😢 እኔ በዚ ቻናል ብዙ ነገር ተምሬበታለው ግን ዛሬ በሰማሁት ትምህርት ግን የታየኝ ሀሜት ብቻ ነው 😢😢 ምን አለበት በጭፍን ከምትወነጅሉ ለምዕመኑ ካሰባቹላቸው ሀሰተኛ አጥማቂ የማባሉትን አቅርባቹ ብተይቋቸው እላለው እንደኔ ለኛም ይጠራልን ነበር ።
@yalemworkbayou2377
Ай бұрын
ለመቅረብና ለመጠየቅ ፍቃደኞች አይደሉም እነሱ የሚፈልጉት በሌላ ዩቲዩበሮች መቅረብና ማውራት እንጂ እንደነዚህ አይነት ትክክለኛ የቤተክርስቲያን ቀኖናን የሚከተሉትን አባቶችን አይፈልጉም ቢጠሩም አይመጡም ይህ ነው ችግሩ ስለዚህ ምእመኑን ብሬን ዋሽ አድርገውታል ይህ ነው እውነቱ ሰው የፈለገውን ይሁን ግን ትምህርቱን የሚሰጡትን አባቶች መተቸት አይቻልም ካልተስማማችሁ አለማዳመጥ ነው እዚህ ገብታችሁ አትንጫጩ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@noelbekele8193
Ай бұрын
@@yalemworkbayou2377ክርስቶስ "አንተ ማነህ ብሎ ጠይቆታል" ሌግዎን ብሎ የመለሰውም መንፈሱ ነው እና ጌታ ስላላወቀው ነው የጠየቀው? አይደለም ለሐዋሪያቱ ሌግዮን ማን እንደሆነ ክፋቱን ሲያሳያቸው ነው እንጂ እና ገና አልገባቹሁም የመናፍስት አሰራር።
@pets8881
Ай бұрын
@@yalemworkbayou2377ፍቃደኞች እንዳልሆኑ መረጃው አለህ? ለምን በዘፈቀደ እንደምናወራ አይገባኝም😢
@user-lq5dl9wm8s
27 күн бұрын
እኛ ምእመኑ ካላጀብናቸው ካልተከተልናቸው ሁሉም ይቆማል ክብር ለመድሃኒዓለም ይህ ትምክርት ለሀሰተኞች ግልጽ ነው
@selfoselfo1747
25 күн бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን በእውነት
@bethyethiopiaiwt2721
Ай бұрын
እኔም የ መምህር ግርማ ቀሲስ ሄኖክ እና መምህር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ!!!!!!! ቤተከርስትያን 15 አመት ሄጄ ያልተማርኩትን በነሱ ተምሬያለሁ ሀቅ ነው!!!
@fyry8481
Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@MayeIove
Ай бұрын
😂😂😂😂
@adbarungatu2820
Ай бұрын
እውነት ነው
@user-ln5be1dj5w
Ай бұрын
እውነት እኔም ግን አይሰሙም አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም
@MiaMamo
Ай бұрын
bemjemeriya betekerstiyan hulem tastemralech egna madamet tesnon new ebaksh weym ebakh betekrstiyann ke gleseb gar atawedadru
@Sintayehu_21
Ай бұрын
እኔ እነዚህ አጥማቂ ተብለው በሚሰደቡት አባቶች ተለውጫለሁ የሚቃወመውን ብቻ ሳይሆን የተለወጥነውንም መስማት ጥሩ ነው ታች ኮመንት ስላጠፋችሁብኝ ነው ድጋሚ የፃፍኩኝ
@ephraimtsegaye8504
Ай бұрын
የእኔም ነው ያጠፉት 🙄እንዲህ ነው እንግዲህ ሚዛናዊ እይታ እና መልስ🤔
@yaneet3602
Ай бұрын
እውነት ነው እኔም
@Sintayehu_21
Ай бұрын
@@ephraimtsegaye8504 እመብርሃን ምስክሬ ናት አንድ ከታች የግርማ ተከታይ ተጠራርገው ይወጣሉ ብሎ እንደ አባት እንኳን አባ ሳይል ለሱ መልስ ሰጥቼ ነበር ጠፋ ለምን ሌሎች አይተው ቢማሩበት ምን አለ
@tigisit2534
Ай бұрын
አይገርሙም ኮመንት ማጥፋት ግን እኛ ህሌና እና ልብ ዉስጥ ማጥፋት አይቻልም
@Sintayehu_21
Ай бұрын
@@tigisit2534 እኔ በፊት መምህር ግርማን ያላወኩበት ቀን ይቆጨኛል እንኳን ከልቤ ሊጠፉ ስንት ሀጢያት ውስጥ ስጨማለቅ ፊልም ከማይ እሳቸውን ሰምቼ ቢሆን መንፈስ መንፈስ ይላሉ እያልኩ አልፋለሁ መስራት የሌለብኝን ሰራሁ ብቻ ፈጣሪ መሀሪ ነው😭
@Abel-pd7kb
Ай бұрын
እግዚአብሔር የመምህር ግርም ዕድሜ ያርዝምልን አገልግሎታቸውን ይባርክልን
@AlimAlim-ls1ep
Ай бұрын
እረ በነሱ ነው እምነቴን ያወኩት እንድፀልይ እንድሰግድ እንድፀም በነሱ ነው ፀጋውን ያብዛላቸው እግዚአብሄር ፀጋ ባይሰጣቸው ያጠምቃሉ ያስተምራሉ አያገለግሉም ነበር ለምነ የስ ስራ ስለሆነ እሱ በሰጣቸው ፀጋ አትንቀፉቸው በተሰጣቹ ፀጋ አገልግሉ እንደዛ እያላችሁ ነው ምዕመኑ ወደ መናፍቅ ምትወስዱቸው የየራሳቹ በተሰጣቹ አገልግሉ እድሜለ መመህርዬ ተ ቡዙ ነቅተናል ክብር ይስፋ ለድንግል ማርያም ልጅ እና እርሶ ዛሬ የተናገሩት ለኔ አላምነበትም ከዝ በፊት ትምህርቶች ግን ብዙ ተምሬቤታለሁ እናመሰግናለን
@fyry8481
Ай бұрын
እዉነት ነው ሰዉን ወደምንፍቅና የሚሰዱት በቂ ትምህርት ሰለማይሰጡት ነዉ እዴሜ ላጥማቂዎቺ ላስተማሩን ለንስሀ ለስግደት
@MayeIove
Ай бұрын
ገደል ግቡ መፅሐፍ ቅዱስ አይልም ጸልዮ ጡሙ ስገዱ ጅሎች ናችሁ እሽ
@mehretmekonn6756
Ай бұрын
አፍህን ፋሬ ትበላለህ የተባለዉ ላንቺ ወይ ላንተነዉ አኒህ ልጆች ካልተመለሱ ወደንሰሀ ተመለስን ብለዉ አያወሩም ደግሞኮ እስከመጨረሻዉ ቅዱስቁርባን ድረስ የሚደርሱት ግን ካንድ ክርስቲያንነኝባይ ገደልግቡብሎ ስድብ አይጠበቅም እራስህን/ሽን ፈትሽ/ሺ እኔ ማነኝበይ @@MayeIove
@user-op5gh2hn6j
Ай бұрын
በትክክል እኔም ❤
@emebetmerga7291
Ай бұрын
Eneme ba enasu nw yetalawakute.
@tsionpetros4979
9 сағат бұрын
ለአባታችን ለመምህር ግርማ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ከድሜ ጋር ያድልልን አሜን!
@user-ty7he1yn9q
Ай бұрын
መምህር ምትኩ በጣም የምንወደህ መምህር ነህ በጉጉትነው የምንጠብቃቹሁ. ግን አዳዴ የምትናገሯቸው ነገሮችን ምርጡ. አሁን ደግሞ. መኪና አላቸው. ቤት አለቸው ሱቅ አላቹው ትላላቹሁ ሁሉም የመስለውን ስራ ይስራል ምክንያቱን ካልስራህ እንዴት ይኖራል ግን በጣም ግራ አታጋቡን መእመኑን ወደመናፍቃን አዳራሺ እየመራቹሁት ነው እና በመምህር ግርማ መምህር ተስፋየ በቀሲሰ ሄኖክ ትመህርት ተቀይርናል ተለውጠናል ጻሚ ፀላይ ስገጂ. ሀነናል የቻሉትም ቅዱስ ቁርባን ተቀብለዋል እንዲህ ነነ ባይባላም ከመጠጥ ከሺሻ ከሁሉም ነገር የወጣነው የተመለስነው በነሱ ትምህርት ነው። ስንናውዝ ነው የኖርነው 😢 ነው ወይንስ በፊት የነበርንበት ማጨሱ መቃሙ መስከሩ ይሻለን ነበር ፣ መልስ እንፍልጋለን????
@selamfiker-kn1kk
Ай бұрын
እውነት ለመናገር ከአባታችን መምህር ግርማ ጥፋት አላያውም ሁሉም እንደፀጋው ማጋልገል ስህተት አይመስለኝም ሰው በባዕድ አምልኮ በልማድ ተተብትቦ ነው ያለው እሳቸውን ከምትነቅፉ በባዕድ አምልኮ የለውን ሰው አምላኩን እንዲያቅ አስተምሩት አዳልሞቴ አታቴ ወሰንገላ እረ ስንቱ ጠባቂዬ እያለ የሚያመልኩትን ህዝብ አንቁ በንፁህ ልብ ተመልከቱ
@BeliMar-gy4lp
8 күн бұрын
መምህር ግርማን ማን ጠራ ? የአጥማቂ ስም ማን ጠራ? እንደው ዝም ብላችሁ የመምህር ግርማ አምላኪ መሆናችሁን ለማሳወቅ ትሮጣላችሁ ።
@adbarungatu2820
Ай бұрын
ዛሬ ተሳሳታቹህ እኔ እንኳን ከዘፈን ከዙሙት በጠቃላይ ወደመንፈሳዊነት መጥተናል ጠላታችንን ሰናውቀው እኛም እየተዋጋን ነው። ግን እናንተ አልተረዳቹህንም በቃ ጠላታችን አውቀን እየተዋጋን ነው እናንተ ግን እራሳቹህ አጥማቂ ብላቹህ ሰም ትሰጧቹዋላቹህ ከዛ አጥማቂ ብላቹህ መልሳቹህ መክሰስ እስኪ የናንተን ፕሮግራም እንኳ የምንከታተለውን እዮ ከኮሜንት ተማሩ ኮሜንቱን አንቡቡ እግዚያብሔር ልቦና ይስጠን❤❤❤❤
@Ethiopia2112
6 күн бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ትክክለኛ እይታ ነው ለምን ሲኖዶሱ ዝም ብሎ በጎቹን እንደሚያስበላ አይገባኝም። እግዚአብሔር ቤቱን የሚያጸዳበት ግዜ ሩቅ አይሆንም። የቸገረ ግዜ ላይ ነን ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ የተባለው ይህ ዘመን ነው። እመብርሀን ትመልከተን።
@user-so7sx4bw2u
Ай бұрын
ኣይ መከራቸው እነዚህ ኣጥማቂያን😂😂😂 እኔም የነሱ ተማሪ ነኝ♥️ ብዙ አስተምረውኛል ተለዉጫለሁ ክርስቲያን አድርገውኛል ዕድሜቸውን ያርዝምልን🤲🙏 ሰው በተሰጠው ፀጋ ያገለግላል እናተም በፀጋቹህ ኣገልግሉ እነሱን ተዋቸው🥺🙏 ኣቤት ይሄኒ ሰው ቢሆን ፀጋን እሚሰጠው ስንቱ ፀጋው በተገፈፈ ነበር ግን ደስ እሚለው ፀጋ ሰጩ እሱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው💯✝️♥️👑✅💫
@tigistassefa1213
Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@fyry8481
Ай бұрын
እዉነት
@user-vo2ly8zz1b
Ай бұрын
ፀጋንና ፈውስን መቃወም ለምዕመናን እምነት መቀየር መታመም መሰቃየት የማይገዳቸው ማህበረ ቅዱሳን ውስጥ ብዙ አሉ
@user-jb9bu9to2t
Ай бұрын
እረ ግርም ይለኛል ስለንዚህ ዉድ አጥማቄዉች እንዴህ ባነሱ ቁጥር ፍቅራችን ይጨምራል የእግዚያብሔር ፀጋ በአባቶች ላይ ይበዛል ተመስገን ይህ ቅናት አፈረፈራቸዉ ምምናኑን በዚህ መልኩ ልታስረዱ እረተዉ ህዝቡ አሁን ነቅቶል አትድከሙ በነመምህር ግርማ ጉዳይ ማንም አይሰማቹህም በከንቱ ትደክማላቹህ ማህበረ ነጭ ልብስ አትሆኑ ❤
@mulumulu6983
Ай бұрын
እውነታው ሲነገረን አይምረረን አንች ወይም አተ በትክክለኛው መገድ ያለመሄድሽ ምክኒያት አለሽ ይህ እኮ እየተባለ ያለው በትክክል ክህነታቸው የታወቀ መሆን አለበት ነው በዚህ እራሳችንን ልናይ ይገባል
@user-df1qz3ef7r
Күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህር መቸም ማህበረ ቅዱሳን የአጥማቂዎችን ስም ካላነሳችሁ አይሆንላችሁም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በሰዉ አገር ሁነን ያምልኮ ህይወትን ያስተማሩን አባቶች እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@kiyyatamiru4791
Ай бұрын
መምህር ገና ዛሬ ተሰሳቱ 😢 እኔ በ እነሱ ትምህርት ነዉ ሰዉ የሆንኩት በአካልም ሆነ በእነሱ ጉባኤ ለይ ሳልገኝ: በሚዲያ ለይ ትምህርታቻውን በማመረ ሕይወቴ ተቀየረ. ከበሀድ አምልኮ ቤተሰበችን ተለቀቁ: መፆም መፀለይን አስተማሩን እግዚአብሔር ይባረክቸው 🙏🙏🙏
@fano-vk1zp
Ай бұрын
መምህሮቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ይሔን የመሰለ ግልፅና ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ሰምቶ እንደማመስገን የስም ክርስትናን የሚከተሉ የኔ ቢጤዎች ዛሬም ድረስ ሲተቹ ኮሜንት ላይ አይቸ ገረመኝ በተለይ ሴት እህቶቻችን አጥማቂ የሚባሉትን ጋሻ ጃግሬ የሚሆኑ እነሱ ስለሚበዙ ጭሆቱም በነሱ ብሷል ወገኖቸ ስለራሳችን የንፅህና ጉድለት ማወቅ አቅቶን በሀጢያት ጎዳና እየተጓዝን እየኖርን ለሌሎች ጠበቃና ፃድቅ ናቸው ብሎ እውነትን መተቸት ያሳፍራል ንፁህ የሆነ በሀሰት ቢወነጀል ፀጋ ያገኛል እኔ አንች አንተ እውነት የሆነውን የኢየሱስ ክርስቶስን ቃል ሲነገረን መተቸት ተገቢ ነው ወይ? አረ እንንቃ
@user-jk3in5xm8t
Ай бұрын
በትክክል 😢
@mikaelabate12
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አንዳንድ የተጠቀሙት ቃላት ግን እርሶን አይመጥንም ቆይ እነዚ አባቶች ከሀገር ውጪ ያለነውን እነሱ አጥምቀውን አይደለም ትምህርቶቻቸው ግን ገንብተውናል እናም በየደብራችን እንጠመቃለን አዎ ብዙ ተማሪዎች አሉአቸው ተግባራዊ ት/ት ስለሆነ ህይወታችን ላይ ለውጥ አምጥቷል ደስ ከሚለኝ ነገር በስደት አለም ያሉ ቆራቢያን እህት ወንድሞቼ ብዛት ሳይ በእንባ አምላኬን አመሰግነዋለሁ 🙏❤️❤❤ ⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤️❤️
@user-pw8hy6mf3c
7 күн бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም በተማርነው በሰማነው 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@adamiyzosh4331
Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ መምህራችን እና ወንድማችን በእውነቱ እኔ የምኮምተው ቃላት ያጥረኛል ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኔ በቅርብ ቀን ነው ወደዚህ ይቱብ የመጣሁ ግን በጣም ጠቅሞኛል ❤❤❤❤
@haseerahmad2421
Ай бұрын
እኔም🎉🎉
@noelbekele8193
Ай бұрын
ክርስቶስ "አንተ ማነህ ብሎ ጠይቆታል" ሌግዎን ብሎ የመለሰውም መንፈሱ ነው እና ጌታ ስላላወቀው ነው የጠየቀው? አይደለም ለሐዋሪያቱ ሌግዮን ማን እንደሆነ ክፋቱን ሲያሳያቸው ነው እንጂ እና ገና አልገባቹሁም የመናፍስት አሰራር።
@user-dk8cb6uk4h
Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ይገርማል እኔ ያጥማቂዎቹ የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ ግን የነሱ ልጆችን የሚለያቸው ነገር ቢኖር በማንም ላይ ለመፍረድ አይቸኩሉም አንቸኩልም የሚጠቅመንን ወስደን ነው የምንጠቀመውን ሌላ ነገር ብንሰማ እንኮን ባልሰማ ነው የምናልፈው በርቱልኝ የመምህር ግርማ የመምህር ተስፋዬ የቤተ ክርስቲያን ልጆች በጸሎታችሁ ወለተሃና ከነ ቤተሰቦቼ አስቡኝ ግን ለማንኛውም ኔ የጳውሎስ ነኝ እኔ የኬፋ ነኝ እያሉ መለያየት አይጠቅመንም ሁላችንም አንድ የክርስቶስ መንጋዎች ነን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@GIRMA-il1dg
Ай бұрын
Ke sew yilik Egziabherin mesmat alebin. Ewunet ine befit ewunet meslogn yeseytan timirt iyesemaw bizu tesasiche neber. Egziabher yimesgen ina sile haymanote memar alebign biye siratuan timirtuan iyetemarku iyanebebku simeta ye betekiristiyan memihiran mikir ke kinat sayihon ewunet endehone terediche ke seytan sebakiwoch terifalehu. Tefiche neber. Sile ewunet ehitoche wondimoche gubae bet gebten memar bayinolinim balenibet bota memar manbeb alebin yih ye zelalem hiwot guday new. Bizu slehaymanotachin iyawekin sinihed yihin meleyet ayichegirenim. Memhir bizi video yalun yastemarun ewunet indehone yigebanal. Kale hiwot yasemalin memhir. እኛ ግን የተሰቀለውን ኢየሱስን እንሰብካለን ኢንድል ቅ. ጳውሎስ.
@user-tz1hf4dl4j
Ай бұрын
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@tigistshiferaw5485
6 күн бұрын
እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ልቦና ያለው ይስማ ይህ ትምህርት በሙሉ የተሰጠው ከመጽሐፍ ቅዱስ ነው እናስተውል።
@kalkidankalkidan1729
29 күн бұрын
ስለእውነት በጣም የምከታተለውና የተማርኩበት ሚድያ ነበር ቀንድል ሚድያ ዛሬ ግን በጣም አሳዝነውኛል መላከ መንክራት መምሕር ግርማ ማለት ለኔ ህይወት መስተካከል ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ትልቁን ሚና የተጫወቱት እኔ ማለት በጣም የተጠላሁና በሀጥያት ባህር ውስጥ የተዘፈኩ ነበርኩ ግን ዛሬ እግዝአብሔር ይመስገን ታሪኬ ተቀይሯል እሳቸው ፀልዩ ስገዱ የፀሎት ቦታ ይኑራችሁ ንሰሀ ግቡ ስጋና ደሙን ተቀበሉ ነው እጂ ያሉት ምን ቢያጠፉ ነው በዚ ልክ ጥላቻ ብቻ ልቦና ይስጣችሁ ከቻላችሁ ግን ንቁ አልያ ህዝቡን አታወዛግቡ
@user-nt4rw1hj7q
Ай бұрын
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐብይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@user-wk2jw5bi6v
Ай бұрын
ሁሌ እከታተላለሁ ኮመት ግን ሰጥቼ አላቅም የምታስተላለፍት መልእክት ግን በጣም ጥሩ ጥርት ባለ መልኩ ዘመኑን የዋጀ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት ለጮሀ ሁሉ ዝም ብላችሁ ግዴታችሁን ተወጡ ልብ ያለዉ ልብ ይግዛ ዝም በሏቸዉ ምንም ይበሉ ኮሜቶች ደሞ ተረጋጉ ማስተዋሉን ይስጠን😣
@Richomaru12
2 күн бұрын
ብዙ ነገር ከእርሶ እየተማርን ነበር ቃል ህይወት ያሰማልን። ባሁኑ ግን ከእርሶ ባላውቅም ተሳስተዋል መምህር። ቀርበው ለምን አይመረምሩም? ወይም ደግሞ በሱባኤ እግዚአብሔርን ለምን አይጠይቁም? በስማ በለው ከሚሆን። እርሶ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሲወጡ ብዙ ሰው ያዳምጣል እርሶ በተናገሩት አንድ ሰው እንኳን ከቤቱ ቢጠፍ ያስጠይቆታል። እርሶ አላዋቂ ያሉን እኛ ምእመናኑም ብንሆን ማን ሀሰተኛ ማን እውነተኛ እንደሆነ በደንብ ገብቶናል። ተለውጠናል በቤቱ ፀንተናል ፣ከነፍስ እና ከስጋ ደዌ ተፈውሰናል፣ ፆም ፣ፀሎት ስግደት ጀምረናል። እንግዲህ ቅድስት ቤተክርስቲያንም የምትፈልገው ይህንኑ ነው። ምን አድርጉ ነው ምትሏቸው እነዚህን ሰዎች?
@user-wf9ij5nt5o
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በቤቱ ያቆይልን የክርስቶስ ቤተሰቦች በሙሉ ሼር ላይ አድርጉት ብዙ ሰው ይህ ትምህር ያግኝበት
@eden.t1578
Ай бұрын
"ከኼድሁ በኋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ ፥ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ኋላቸው ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካከላችሁ እንዲነሡ እኔ አውቃለሁ።" [የሐ•ሥራ.፳፥፳፱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ።
@fyry8481
Ай бұрын
❌እዉነት እዉነት ያየነዉን እንመሰክራለን አጋንት ሲነካ ዘመዳቹሁ የተነካ ይመስል ምሀበረ ቅዱሳን እዴት እደምትናደዱ እዳዉ ሰዉ ሲድን ልትደሰቱ ይገባንእጂ ሰዉ እዳይድን ምገዱን የምትዘጉ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ደግሞ ስትፈዉሱ አትመስክሩ ትላላቹሁ እግዚአብሔር አምላክ ያደረገልንነን እንመሰክራለን ደግሞ አትምስክሩ አቤት ጌታሆይ ምን አይነት ግዜ ደረስን😭😭😭
@efratayirdaw992
Ай бұрын
ግርም ይሉኛን በቤተክህነት የተሰገሰጉትን ከሃዲወች ቢቃወሙ ምን አለበት😢😢😢
@asedMariyame
Ай бұрын
ተይዘው ነው እኮ አትፈፍረዱባቸው ጠቛር ስራውን እየሰራ ነው
@milliontafese4418
8 күн бұрын
ምክንያቱም እነሱ ናቸው የሚልኩብን
@asedMariyame
8 күн бұрын
@@milliontafese4418 ልብ ይስጥህ
@user-nm8xn1rx5o
7 күн бұрын
እውነት ነው ተይዘዋል በፀሎት ከማሰብ ውጪ ምን ማረገ ይቻላል
@lijet365
Ай бұрын
መምህር ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
@Selam21_27
Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ጥያቄ የሆነብኝ ሁሉ ተመልሷል ቀንዲል ሚዲያ በእውነት በጣም በጣም እናመሰግናለን 🥰🥰
@dagmeandarge3172
Ай бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በጣም ብዙ አባቶች በትምህርታቸው ከተለዩ ሱሶች አንስተው የአምልኮ ሕይወት እንድናውቅ አድረገውናል እግዚአብሔር በፀጋ ይጠቅልን አሜን!!!
@ephraimtsegaye8504
Ай бұрын
አሁንም መንጓተት,ንጽጽር ,ነቀፋ,ኤጭ እስቲ ጥሯቸው በአውደምረታቹ ወይም በሚዲያቹ ጋብዟቸው ጠይቋቸው እቢ አላሉም እኮ ጥሯቸው ለምን ሃሳብ መስጠት ብቻ ለምን ይሆናል?እንደ ቤተክርስቲያን ተቆርቋሪነታቹ ጥሯቸው እና አጋፍጧቸው ያኔ የእነሱንም መልስ እንሰማለን ለምሳሌ መምህር ተስፋዬ ጥሩት ጠይቁት ዝምም ብሎ ብቻ መላሽ እንደመስጠት አሰልቺ ነገር የለም !
@Chaltu21
Ай бұрын
enen yegeremegn be and eju meskel be and eju ketel yeyazutn debterawochen yiferalu be keristos sim yemifewusutn yatlalalu
@ephraimtsegaye8504
Ай бұрын
አዎ እንዲህ ነው አሁን ያለው እይታ እንግዲህ !ትችታዊ ትምህርት ስንማማር ጊዚያችን አለፈ ወይ ተቀራርበው ችግሩን አልቀረፉት ወይም ትምርህት አካሄዳቸውን አይተው አልደገፉት ትችት ብቻ!እርግጥ ነው በአውደ ንግስት በስር ማሽ ቅጠል በጣሽነት የሚያጠምቁ አባት ተብዬዎች አሉ !ምምህሬ(መምህር ግርማ )ግን በፍጹም በተሰጣቸው ጸጋ መንፈስ ቅዱስ እንደሚያጠምቁ እርኩሱን እንደሚገጽጹ እኔ ምስክር ነኝ ጥያቄ 1ኛ በማጥመቃቸው ምን ተጎዳች ቤተክርስቲያን ? 2ኛ በማጥመቃቸው ምን ተጠቀመች ቤተክርስቲያን ? 3ኛ ምን ያህል ህዝብ ወይም ምእመናን ወድ አምላክ ስጋ እና ደም ቀረቡ? ወዘተ ይሄኑንም አክላቹ ብትመልሱ ! ሌላው ስር ማሽ ቅጠል በጣሽን ለምንድነው ማትወቅሷቸው?
@Chaltu21
Ай бұрын
Betekekil ene sedet lay hugne be memehirochachin bezu telewichalew egziabiher yimesgen kemenkef terto biyaweyayu teru neber
@AyeluMekonen
Ай бұрын
በትክክል የእኔም ሀሳብ ነው ።
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
3 күн бұрын
ቅናት ነዉ
@firehiwotfhabte
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ፡፡ ፈውስ የሚሰጠው ክርስቶስ እንጂ ሰው አይደለም፡፡ ስው ከመከተል እግዚአብሔር ይጠብቀን፡፡
@user-sj3dl4mn5o
7 күн бұрын
ተባረኩ ፀጋው ያብዛላቹ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን አሜን ፫❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-kv9qy7ju3x
Ай бұрын
መምህር ገና ዛሬ በጣም ተሳሳቱ ሁሉም በየ ፀጋው ነው የሚያገለግለው ስለዚህ መነቃቀፉ ቢቀር በእነዛ አጥማቂ በተባሉት መምህራኖች ብዙዎች ንስሀ ገብተው የስጋም የነፍስም ድህናት አግኝተው ወደ እግዚአብሔር ቤት ስንት ነፍስታቶች ገብተዋል ስለ ትምህርቱ የህወት ቃልን ያሰማልን
@rasheny6251
Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@travelwithberok7639
Ай бұрын
ሲጀመር እግዚአብሔር እጂ አጥማቂ አላዳነክም[ሺም። እስቲ ቀስ በሉ? የቤተክርስቲያኗ ስርአት ምንድነው በሉ።
@atsede7592
Ай бұрын
ቤተሰቦች አስተዉሉ በጥምቀቱ ብንመለስ ብንድንሞ አካሄዱ ወይ ስርአቱ ትክክል ነዉ ማለት አይደለም። አንዳንዴ ጥቅሙ ስለሚበልጥብን ትክክል ያልሆነዉን ነገር ግን ቀለ ል አርገን እናያለን። ክርስቶስ እንካን በስምክ አጋንንትን አዉጥቼ ... ቢሉኝ አላውቃችሁም ነዉ የምላቸዉ ብላል እና በጣም እናስተዉል ክርስቶስን እንጂ ሰዉ ተከታይ አንሁን። ካጠመቁን ብዙ ነገር ተምረናል መስገድ ፀሎት የመሰሉትን ግን ሁሉ ም አካሄዳቸዉ ትክክል ነው ማለት አይደለም።
@greateview.4366
Ай бұрын
@@travelwithberok7639 ያው እግዚአብሄር በምክንያት ነው የሚያድነን ራሱ ወርዶ አጊንተሽው ታውቂያለሽ ? ነገር ግን እሳቸውን ሲያመሰግን እግዚአብሄር ክብሩን ይውሰድ ለማለት ነው ። የአጻጻፍ ችግር ነው
@asedMariyame
Ай бұрын
እውነት ነው የደረሰበት ያውቀዋል
@almaztsfaye9889
22 күн бұрын
😢😢😢😢😢መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት የሁላችንም ችግር ነውና ጥሩ ትምህርት ነው ፌሪ እያፈራችሁነው በርቱልን
@marksmukli
Ай бұрын
በመጀመሪያ ይቅር በሉኝ ቅዳሜ እስኪመጣ እና የናንተን ትምህሪት እስክምሰማ እቸኩላለሁ ፡፡ ሲቀጥል አጥማቂ እያላችሁ አባቶችን ሰድባችሁ ለተሳዳቢ አትስጧቸው እነሱ ባጠመቁት ብዙ ሽባዎች ክራንች ጥለው ተነስተዋል ብዙ እውሮች አይናቸው በርቿል ብዙዎችም ከሱስ ወተዋል ። የምትጠረጥሩዋቸው ከሆነ ማንነታቸውን በውስጥ ማጥራት ትችላላችሁ ፡፡
@user-jb9bu9to2t
Ай бұрын
እኔህን ሰዉየና ሌላወችም አሉ ግን ስለነሱ ከሰወች ግራ እንወያያለን ሁሉን ያዉቃሉ እኮ እዉነቱን እያወቁ የክፋታቸዉ ምንጭ ነዉ እግዚያብሔር ማስተዋል ያድለን ይህ ክፉ ጠቆር መንፈስ አስመሳይ መነፈሳዊይና ዳዊት ደጋሚ ነዉ ሲነካኩት አይወድምና አባቶችን በሰወችላይ እያደር ክፋቱን ይሰራል እግዚያብሔር ግን በነመምህር ግርማ አባቶች ላይ አድሩ ጉዳቸዉ ወጣ😂😅
@adbarungatu2820
Ай бұрын
በትክክል ❤❤❤❤
@AntenehA-lw2kz
Ай бұрын
@@user-jb9bu9to2tዳዊት ደጋሚ ስድብ የሚመስለው ኦርቶዶክስ መኖሩ ይሳዝናል:: ቅዱስ ዳዊት በምልጃው ይጠብቀን
@AntenehA-lw2kz
Ай бұрын
እነ እዩ ጩፋም ይፈውሳሉ:: መጠንቀቅ ያስፈልጋል
@adbarungatu2820
Ай бұрын
@@AntenehA-lw2kz ሆ ደግሞ ምናይነት አተሳስብ ነው ያለህ ልቦና ይስጥህ
@aynalemageze8592
Ай бұрын
እዱሜና ጤና ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንዱሙ እግዚአብሄር ይስጥልን እጅግ መልካም አባት የህዝቡን ቁስል የሚረዱ አባት ናቸዉ መልካምና ቱሁቱ አባት ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያምንም እግዚአብሄር ጤና እዱሜ ይስጥልን ወንድማችን መምህርተስፋየ አበራንም እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥልን እነዚህ ስግደትን ፆሎትን አስራትን ማዉጣትን ፆሙን ያሰተማሩ ማስተማር ብቻ ሳይሆን ጥቁሙን የሚናገሩ ናቸዉ የመምህር ግርማ ተማሩ ሁኖ ያልቆረ ሰዉ የለም ቢኖርም በጣም ጥቂት፣ነዉ አብዛኛዉ ቆራቢ ነዉ በዉጭም ሀገር ያሉም በሀር ወስጥ ያሉም የመምህር፣ግርማ ወንዱሙ ትምህርት ገብታቹሁ ተረዱታቹሁ የምታዳምጡ ደስ ይበላቹሁ ምክንያቱም የተግባር ክርስቲና ትኖራላቹሁና ግን አጥማቂ አጥማቂ የምትልዋቸዉ እነማን ናቸዉ ? መምህር ሙቱኩ?
@paolodariogadaleta4421
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ እየመሰከርን ደብተራዎችን አፋቸውን እናሲዛቸው ለአጥማቂዎቻችን አባቶቻች እድሜና ጤና ይስጥልን።
@emebetmerga7291
Ай бұрын
Tekekele nw
@GIRMA-il1dg
Ай бұрын
Ke sew yilik Egziabherin mesmat alebin. Ewunet ine befit ewunet meslogn yeseytan timirt iyesemaw bizu tesasiche neber. Egziabher yimesgen ina sile haymanote memar alebign biye siratuan timirtuan iyetemarku iyanebebku simeta ye betekiristiyan memihiran mikir ke kinat sayihon ewunet endehone terediche ke seytan sebakiwoch terifalehu. Tefiche neber. Sile ewunet ehitoche wondimoche gubae bet gebten memar bayinolinim balenibet bota memar manbeb alebin yih ye zelalem hiwot guday new. Bizu slehaymanotachin iyawekin sinihed yihin meleyet ayichegirenim. Memhir bizi video yalun yastemarun ewunet indehone yigebanal. Kale hiwot yasemalin memhir. እኛ ግን የተሰቀለውን ኢየሱስን እንሰብካለን ኢንድል ቅ. ጳውሎስ.
@user-jk3in5xm8t
Ай бұрын
አትነዱ በሰዉ ክርስቶስን ብቻ ወገን
@noelbekele8193
Ай бұрын
@@user-jk3in5xm8tክርስቶስ "አንተ ማነህ ብሎ ጠይቆታል" ሌግዎን ብሎ የመለሰውም መንፈሱ ነው እና ጌታ ስላላወቀው ነው የጠየቀው? አይደለም ለሐዋሪያቱ ሌግዮን ማን እንደሆነ ክፋቱን ሲያሳያቸው ነው እንጂ እና ገና አልገባቹሁም የመናፍስት አሰራር።
@ExcitedCobra-oi4bp
Ай бұрын
መምሕር.በእውነት.በእርሶ.ትምሕርት.እራሴን.እንዳይ.አርጎኛል.በእውነት.ከልብ.አመሰግናለው.እግዝአብሔር.እረጂም.እድሜ.ይስጥልኝ🙏🙏🙏
@AyeluMekonen
Ай бұрын
ለምን አምጥታችሁ እንደ ቤተክርስቲያን ልጅነታችሁ አትወያዩም?ምእመኑ ከሚከፈል 🥰🥰🥰🥰
@user-tg9mp8zx5f
25 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Alem_1
Ай бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ብዝትትትት ያድርግልን አረ ኮሜንቶች እያስተዋልን መምህር ልክ ናቸው ሁሉም ካህን እኮ መናፍት የማውጣት ስልጣን አላቸው ነገር ግን እነዚህ አጥማቅያን የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ አይደሉም መንፈስን ሁሉ አትመኑ! መምህራችን እዳታቋርጡብን ቀጥሉበት😍😍😍😍😍
@meir84
Ай бұрын
❤❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን። ይህ ጥሬ ሀቅ ነው። ይበርቱ መምህር። አውደ ምህረቱ የአጋንንት መደነሻ ሆኖ መቀጠል የለበትም። የነጋዴ አጥማቂዎች ድራማ ሰልችቶናል።
@tigestliben1388
Ай бұрын
መምህር በጣም በሚደቅ ሁኔታ ኮሩን ነው የነካሄውና እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅህ:: ድንቅ ትምህርት!
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
3 күн бұрын
የቱ ነዉ ድንቅ ትምህርት😢
@aelamabbg3541
11 күн бұрын
13 ደቂቃ ላይ በገድል በአቡነ ሀብተ ማርያም ገድል በአቡነ እስትኖፈሰ ክርስቶስ በአቡ ኪሮስ ወ ዘ ተበፀሎት መፀሀፍ ለምሳሌ በሰኔ ጎለጎታ በፀሎት ውሀ ብንጠቀምስ
@yeshihareggezahagn6743
27 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን ❤️🙏አባታችን እኔ በዚህ ሚድያ ብዙ ተምረአለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️🙏
@mfyoutube1484
Ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ሀብተ መምህራን ያድልልን በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ብዙ እየተማርን ነው ቀጥሉበት
@ururur6108
Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋው ያብዛልን ❤
@user-ze7cq6gs7q
Ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን በረቱልን መምህራችን❤❤❤❤
@addisaddis8701
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእዉነት ግሩም ትምህርት ነዉ ልማድ እና ክርስትና ብዙ እየተማርን ነዉ ቀጥሉበት❤
@rasheny6251
Ай бұрын
kzitem.info/news/bejne/2m-BzpmwmJ2Dp4Isi=cSOjM0s70qBr3b-y
@user-dy2pr8tv1d
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ወንድማችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ። ሲጀመር መንፈስ ህመም ነው መንፈስን የሚያድነው እግዚአብሔር ብቻ ነው ። በማስለፍለፍ የሚወጣ መንፈስ የለም ህመምን ማባባስ ከዛም አልፎ በመለፍለፍ ውስጥ ከዘመድ ከጎረቤት ከማህበረሰብ የሚያጋጭ ቃላት ስለሚወጣ መጠንቀቅ ይገባል ምክንያቱም የሚያስለፈልፍ መንፈስ ውሸታም ነው ያልተደረገውን ተደረገ እየተባለ ሰው ለሰው እየተቀያየመ ነው ። ግን በጣም የሚገርመኝ መንፈስ ሲለፈልፍ በተለምዶ አነጋገር ቡዳ የበላው መተት የተደረገበት ወዘተ ማለት ነው ይሄ ግብር ደሞ የሴጣን ነው አንድ ሰው ሲለፈልፍ እዴት ያዝከው እንዴት ገባህ ተብሎ የሚጠየቀው ሴጣኑ ነው ማለት ነው ይሄ ሴጣን እህቷ አስደግማባት መዳኒት አበላቻት ካለ ይሄን አምነው ከእህቶቻቸው ይጣላሉ በተዘዋዋሪ ሴጣን ታመነ ማለት ነው ዞሮ ዞሮ አስለፍላፊን መከተል ሴጣንን ማመን ማለት ነው ። ይሄ የኔ አስተሳሰብ ነው ። አገላለጽ አልችልም እንጂ ብዙ የምለው ነበረኝ ።
@tigisit2534
Ай бұрын
እስኪ መጀመሪያ ቤተክርስትያን በር ላይ የሚሸጠውን የጥንቁልና መጽሐፍ አስነሱልን 🤔ጥታዊው ደብር ፈረንሳይ ለጋሲዮ ገነት ኢየሱስ እና እመቤታችን ቤተክርስትያን በ ኢየሱስ ቤተክርስትያን ዋና መግቢያ ጋር የ ቤተክርስትያን ኮንቲነር ተከራይተው በአይን ነው የጥንቁልና መጽሐፍ የሚሸጠው እዛ ብቻ አደለም የትም ቦታ አለ ይህ ለምን ይሆናል ?????ሲቀጥል ቅባት እና ጸጋ መሆናቸው እየታወቀ ብቻ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን መተው ንሰሐ አባት እየሆኑ ሕዝቡን ስበክሉ ለምን ዝም ተባሉ????? ቤተክርስትያን ለምን በሙስና አገልጋይ ትቀጥራለች???? አንድ ደብር ላይ የታገደ አገልጋይ ሌላ ቦታ ሄዶ ለምን ይቀጠራ??????? 🤔የቱ ነው የሚያስጨንቅ ለምሳሌ እኛ ደብር ያለው መሪ ጌታ መቼም ሌላ የለም ብሎ ቄሶች እና ዳቆናት እየተሳደበ ሲኖር በኃላ ቅዳሴ ፍትሐት እስከ ማስታጎል ሲደርስ ከሌላ ሀገር ተፈልጎ ቀጥረው ጸባዩን ማስተካከል ስላልቻለ ታገደ ግን በጣም ይገርማል ጉቦ ከፍሎ አዲስ አባ መጥቶ ተቀጠረ ለምን???? የኔ እህቴ ልጅ 75 ሽብር ጉቦ ጠየቁት ድቁና ለመቀጠር 🙄ለምን???? ምንድነው ብር ሰበሰቡ ገለመሌ ቢዝነስ የሚጥሉት ጳጳስ ሰማኒያ ሽብር ደሞዝተኛ አደለም እንዴ???? እነሱ ልጆችቻቸው ቢሰጡ እኮ ቤተክርስትያን ያሰራሉ ያዘኑት ይጠይቃሉ ይረዳሉ :::እናተ ምን አረጋችሁ????? ትዉልዱ የት ነው ዘረኛ ጨፋሪ ዝሙተኛ ስደተኛ በመተት ተባትቦ ጤና አጥቶ ጭንቅ ላይ ላይ ነው በሶሻል ሚዲያ ፕላት ፎርም ላይ በቀዳሚነት ከመስመር የወጣን እኮ እኛ ኦርቶዶክስ ነን እስኪ ደፈር ብላችሁ ለሕዝበ ክርስቲያን ጨሌ ጣሉ ዛፍ ቅቤ አትቀቡ አድባር እያላችሁ አታምልኩ ብላችሁ እስኪ ተናገሩ ጭራሽ ከተማው ወረቀት የሞላው መሪጌታ እከሌ የባህር ሕክም ና ያሉ የተለጠፈ በ ሬዲዮ ማስታወቂያ ያስነግራሉ ይሄንን ለምን አትቃወሙም?????????
@bethyethiopiaiwt2721
Ай бұрын
ነገርያቸው!!!!!
@Firu1221
Ай бұрын
Egzhbher yestshi leba achebrbary ula
@BH-xl1mo
Ай бұрын
ጀግኒት እንዲህ ንገሪልን እነዚህ አዛኝ ቅቤ አንጏች ናቸው:: የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል ስለሆኑት ደብተራዎች አንድም ቀን ተናግረው አያውቁም
@kumnegerteferi3927
20 күн бұрын
ኮሜንቱን ሁሉ ቢመለከቱት መልካም ነው። እህቴ ተባረኪ ። አባቶቻችን እኛ እምነታችንን ያወቅነው በናንተ ነውና አሁንም ጸጋውን ያብዛላችሁ። ሁሉ በተሰጠው ጸጋ ቢያገለግል ትውልዱ ከስቃይ ሀገሪቱም ከመከራ ትድን ነበር።
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
3 күн бұрын
የዛ ደጋፊ ሰለሆኑ እኮ ነዉ ጌብግብ ያደረሳቸዉ😢😢😢😢
@MekedesZebene-cd4lu
Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ባንተ ትምህርት በጣም ነዉ የተቀየር ነዉ ነገር ግን አጥማቂዎችን ተዋቸዉ እኛ ተጠቅመንባቸዋል
@user-kb5xw3pu8i
Ай бұрын
መምህራችን በእውነቱ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይሰጥልን አምላኬ መሰማትን ብቻ ሳይሆን አድምጦ መተግበርን ሰጠኝ😢
@fyry8481
Ай бұрын
❌👈አይ ምሀበረ ቅዱሳን እዳዉ መቸነዉ ሰዉን መንቀፍ የምናቆመዉ በአጥማቂ ነዉ የተቀየርነዉ አባታችን በመምህር ግርማ ትምህርት ንስሀ ገብተን ጾሎት ቤት ሰርተን እየሰገድን እየጸለይን ነዉ እዳዉ እናት ጥቅስ ብቻ ናብቻ ነዉ እምታወሩት መቸነዉ ግን ንስሀ ግቡ ጸልዩ በቤታቹሁ የጾሎት ቤትስሩ ስገዱ የምትሉት አቤት ሁልግዜ ነቀፋ እድሜ ለመምህር ግርማ ላነቁን ላስተማሩን አባታችነን መምህር ግርማን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን😢😢😢ንቁ በማለዳ
@tigisit2534
Ай бұрын
አጥማቂ ብለው እኮ እራሱ የሰሙላቻው እነሱ ናችሁ 😁😁በጣም የሚገርመው የእነ መምህር ግርማ እና ሌሎች አባቶች አገልግሎት ለማስቆም ከ ኦርቶዶክስ ጠላቶች ጋር አንድ የሚሆኑት ከሀገር እንዳይወጡ እገዳ እንዲጣል ይፈልጋሉ ሁላ በመሰረቱ ይች ቤተክርስትያን በጣም ታሳዝናለች 🥹ለ ምእመናን የሚጨነቅ የለም ዝቅ ብሎ ሕዝቡን የሚረዳ የለም እኔ መምህር ግርማ ስንት በጎ ሥራ ይሰራሉ በእውነት የነሱን ትምህርት የሚከታተሉ እኮ አሁን ኢትዮጵያ ላይ ካለው ዉጥቅጥ ምንም ክፋት የማያስቡ የአምልኮ ህይወት ያላቸው ናችሁ ግን ተቃዋሚዎች ምን አተረፉ ነው ምንም በቃ ሰይጣን በሴጣን አይወጣም ያው ግን ክፉ ቅናት ነው
@jdcl8251
Ай бұрын
Amen kalehywot ysmalen mengest semaytn yawarsln memhrachen
@fyry8481
Ай бұрын
@@tigisit2534 ልክ ነዉ እኔም በአባታችን መምህር ግርማ ትምህርት ተቀይሬ አለሁ ግን ምሀበረ ቅዱሳን ስገዱ ንስሀ ግቡ ጸልዩ የሚሉት ቀን ናፈቀኝ ደግሞ ስትፈዉሱ አትመስክሩ ይላንዴ እግዚአብሔር አምላክ ያደረገልነን አተመስክሩ ይባላን ግን የቅዱሳነን ገድል ያደምጡ ይሆን አቤት
@user-ry5zk8ru1t
Ай бұрын
ሰው አትከተሉ የእግዚአብሔርን ቃል ተከተሉ ማህበረ ቅዱሳን ልክናቸው
@fyry8481
Ай бұрын
@user-ry5zk8ru1t ከዛስ መቸ ንስሀ ግቡ በቤታቹሁ የጸሎት ቤትስሩ ጸልዩ ስገዱ የሚል አድቀን ኳ አያስተምሩም እኛ ሰዉን አንከተልም የእግዚአብሔር ቃልና ቃልብቻ ነዉ የምንከተለዉ
@user-ud2ep9qb8r
Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ግን ይሄ ትምህርት እነ መልአከ መክራት መምህር ግርማ አይወክልም ለምን በቤታችን የፀሎት ቦታ እንዲኖረን ያደረጉት ባጠቃላይ ቤተክርስቲያኔን እንዳፈቅር ያደረጉኝ እነ መምህር ግርማ ናቸው እውነት አባቶችን እንድናከብር ያደረጉን መምህር ግን የመምህር ግርማን ስብከት ያየሃቸው አይመስለኝም ብታየው ደስ ይለኛል እኔ መምህር ግርማን አግኝቻቸው አላውቅም ግን በትምህታቸው እንዴት መፆም መፀለይ መስገድ እንዳለብኝ ንስሀ ገብቼ ተምሬ የሞት ጫፍ ላይ የነበርኩ ሰው እግዚአብሔር አቁሞኛል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏼🙏🏼🙏🏼💕💕💕💕👏👏👏👏የምእመናኑ ችግር አባቶች የተረዱት አይመስለኝም ለምን በየቤቱ እኮ ብዙ ችግር አለ ቤት ይቁጠረው
@user-qf5ld3mz9i
Ай бұрын
በጣም ይገርማል በናተ ምክንያት ምእመኑ እየኮበለለ ነው በጠረጵዛ ዙሪያ ብትወያዩ መልካም ነበር እናተ ስትነታረኩ ምእመኑ ጨርሶ መናፍቅ ሆነ😢😢😢😢
@aynyeyemariyamlgi1459
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የብዙዎቻችን ጥያቄ ተመልሶልናል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክዎት🙏♥️♥️♥️🌷
@asedMariyame
Ай бұрын
ትልቅ ስህተት ገና ዛሬ በነሱ መሰለኝ ምእመኑ እየዳነ ያለው አንድዋ እኔ ነኝ የነሱ ፍሬ ነኝ ምን ከምትነቅፍዋቸው እራሳችሁን ብትፈትሹ 😢😢😢😢
@Sintayehu912
Ай бұрын
በእግዚአብሔር ቸርነት ነው? በአጥማቂውች የዳናችሁት?! እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው በማንም ላይ ሆኖ መሥራት ይችላል ሁሉ ስለሚቻለው ዳንን የምትሉ ሰዎች እግዚአብሔር ቸር አባት ስለሆነ ተስፋ እንዳትቆርጡ እና እንዳትጠፉ ወይም በልባችሁ ባለው እምነት እንድትድኑ ፈቀደላችሁ እንጂ በሰዎቹ ቅድስና አይደለም:: መፅሐፈ ስንክሳር ላይ ያስገረመኝን ታሪክ ላካፍላችሁ አንድን ባለፀጋ ለመዝረፍ 13 ሆነው የመነኩሴ ልብስ ለብሰው ሄዱ ያ ሰው ግን ሲያያቸው ጌታዬ ከሃዋርያቱ ጋር መጣ ብሎ እግራቸውን አጥቦ በሥጋ ደዌ የተያዘ ልጁ ላይ እጣቢውን ደፋበት ልጁም ዳነ እነዛ ወንበዴዎችም ማንነታቸውን ተናግረው ወደ በርሃ ገብተው መነኑ ታዲያ ያ ሰው እምነቱ ነው ያዳነለት ወይስ የወንበዴዎቹ ቅድስና?!! መልሱን ለእናንተ🙏
@user-nm8xn1rx5o
7 күн бұрын
እውነት ነው
@user-nt3gt4cz7f
Күн бұрын
ምመናን በጣም ታማችኋል የዩቲቭ ብር ሱስ ለሆነበት አጥማቂ ትሟገታላችሁ የእግዚያብሔር ቃል ሲሻር ግን ምንም የማይመስላችሁ እናንተ ግብዞች ልቦናችሁን የድንግል ማርያም ልጅ ያብራላችሁ እግብሔር በሽተኞችን ፈውሶ ለምን እንዲነገርለት አልፈቀደም ታድያ እሄን ያክል እንደ መናፍቃን አትሁኑ አገናዝቡ ሰው አምላኪ አትሁኑ
@asedMariyame
Күн бұрын
@@user-nt3gt4cz7f የታመማችሁስ እናተ ናችሁ እራሳችሁን እንደፈሪሳዉያን የምታፀድቁ እውነት መቼም አትቀየርም ያየነውን የሰማነዉን እንመክራለን ከነሱ ነዉ ተግባራዊ ክርሥትና እየኖርን ያለነው ልብ ይሥጣችሁ እናተ ዝቅ ስታደርጉዋቸዉ ቸሩ መድሀኒአለም ከፍ ከፍ ያደርጋቸዋል
@asedMariyame
22 сағат бұрын
@@user-nt3gt4cz7f ኮሜንት አታጥፉ በራሳችሁ እምትተማመኑ ከሆነ
@enataleme375
Ай бұрын
እግዚአብሔር የእድሜ ዘመኖን ይባርክ በቤቱም ያፅናዎት! መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነቱ ተገቢ ትምህርት ነዉ ያስተማሩን በጣም እናመሰግናለን! ዘመኖት ሁሉ በቤቱ እርሱን በማገልገል ይለቅ!!
@mesayassefa3808
Ай бұрын
መምህር ምቴ እረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን ❤
@saragetahun7648
Ай бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤነ ይጠብቅልን በርቱልን 🙏🙏🙏
@trueyezerihun290
29 күн бұрын
This is one of the best teaching i have heard in this channel.
@nedaashega3729
Ай бұрын
ትክክለኛውን መንገድ ማየት እንድንችል ቃሉን ለመገበን ዓምላካችን ክብርና ምስጋን ይሁን። ለመምህራችንም ፀጋውን ያፅናልን። ለእኛም በልቦናችን ያሳድርልን። አሜን!!
@SmilingAcorn-wd5gg
8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት የሰማልን
@fyry8481
Ай бұрын
❌እዳዉ ግን ስክሳርን እና ገድለ ቅዱሳነን ታደምጡትና ታነቡት አላቹሁ የቅናት ጥግ
@user-mt6mg3jf6z
Ай бұрын
በርቱ በእውነት የሚያሳፍር ነው ከመናፍቃን የባሰ ነው የሚሠራው በዚህ ጉዳይ በሰፊው ቀጥሉበት በደንብ እስኪገባን 🌺🌺🌺🌺
@user-cn6cw4ml6z
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን❤❤❤
@meskeremfantaye4011
Ай бұрын
በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር በአገልግሎትዎ ያቆይልን።
@user-by6je3py1j
Күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማለን ኣባ ጡሩ ሃሳብነው 👏👏👏👏
@new-tp3nd
Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀጥሉበት ወለተ ኪዳን በጸሎት አሰቡኝ በእስራኤል ፈተና ይበዛል
@user-ko4fh5cv5o
Ай бұрын
ቃል ህይወትን ያስማን መምህራችን
@tigikidan5825
Ай бұрын
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕር እንደ እናኝተ አይነቱን መምሕር ያብዛልን እውነትን የሚያስተምረን
@mfaz1019
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@belayneshabebe7632
Ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
@ለለም
Ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ እኔ ግን ነፍሴ በሀፂያቴ ላይ ሀፂያትን በበደል ላይ በደልን እየጨመረች ተቸግሬ አለሁ እና ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ (የሚገርመዉ ኮሜት ማንበብ በራሱ ልብን ያመነዝራል
@lidetlidu6364
Ай бұрын
የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ትምህርት ይከታተሉ፤ በምን ምክንያት እንዲህ እንደሆኑ ያኔ ይረዳሉ!!!🙏
@user-ez2ve5pk1f
18 сағат бұрын
Kaleheyiwoton yasemalin Amen Amen Amen
@lidiya727
Ай бұрын
እነ መምህር ግርማ ካላነሳችሁ ደስ አይላችሁን ሰይጣንን ለማናገር ፀጋ ጾም ጸሎት ስግደት ያስፈልጋል እድሜ ለመምህር ግርማ ለመምህር ተስፋየ ቆርቤያለሁ ሀይማኖቴን አውቂያለሁ ኑሩልን።።።
@aynalemh9590
Ай бұрын
አትሳሳቺ እድሜ ለመምህር ግርማ ሳይሆን ማለት ያለብሽ ቅድሚያ እግዚአብሔርን አመስግኚ እና ደሞ በደንብ መርምሪ የማንም መጫወቻ አትሁኚ
@dinketsegaye4233
Ай бұрын
@@aynalemh9590 ena benesu adero yasetemar fetar nw eko wey gud temama teweled
@tsionpetros4979
9 сағат бұрын
አሜን! እድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ ይስጥልን
@terefemilka6598
Ай бұрын
መምህር እኔ በአጥማቂ ምክንያት እጅግ ከምወዳቸው ዘመዶቼ ተራርቄያለሁ አሁን እርሶ የሚሏቸውን ጥያቄዎች በማቅረቤ እና ሰይጣን እውነት ተናግሮ አያውቅም በማለቴ ደሞም እንደ በጎ ነገር ሰይጣን ኢንተርቪው እየተደረገ ቪዲዮ መቀረፁ ልክ አይደለም ስላልኩ፣ እኔ የማመልከው እንዲሁ ያለዋጋ የሚምር የሚያድን አምላክ እንጂ እንደነዚህ ቂምና በቀልን በፊልም መልክ ቀርጾ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚያስቸላልፍ አምላክ የለኝም በማለቴ ሰይጣን የሰፈረብኝ ተደርጌ አባ እገሌን ባለማመኔና ባለመከተሌ ውጉዝ ከመ አርዮስ ሆኛለሁ! እጅግ ያሳዝና እውቀት ከማጣታችን የተነሳ በእጅጉ እየጠፋን ነው። እናንተ በርቱልን መንድሞች ሆይ! ቤተክርስቲያን ወደ ቀደመ ክብሯ እስክትመለስ ድረስ አትሰልቹ ባካችሁ እመብርሃን ትርዳችሁ!!!
@pets8881
Ай бұрын
ቀርፆ ማስተላለፍ ማን ነው የከለከለው? በራሳችሁ ህግ ማውጣት ጥሩ ነው? እስቲ ካስተማሩት ትምህርት ይሄ የቤተክርስቲያን ትምህርት አይደለም የምትለውን ተናገር? ለምን ከቤተሰብ ጋር እንደዛ እንደሆንክ ለማወቅ እራስህን መመልከት ነው በእነሱ ከማሳበብ። ያን ትምህርት በመስማታቸው ከቤተክርስቲያን እርቀዋል ፣ አንቆርብም ብለዋል? ስንቃወም እኮ የመጨረሻ ውጤቱን አይተን ነው መሆን ያለበት። ሰውን ወደቤተክርስቲያን ያቀረቡ አባት እንዲህ ከተባሉ ያሳዝናል ፣ እናንተ እንዳላችሁት እኮ ሀሰተኛ ቢሆኑ እኮ እንደ ስንዱ መሆን ይችሉ ነበር ምን አዳረቃቸው እዚህ ፣ ግን እውነተኛ ስለሆኑ ፈተናውንም እየተጋፈጡ ሰዉን ከወደቀበት እየመለሱት ነው
@zikretewahedo6166
Ай бұрын
thanks እንደዚህ ስንቱ ቤተሰብ ታምሶ ይሆን????
@terefemilka6598
Ай бұрын
@@zikretewahedo6166 ቤት ይቁጠረው!
@terefemilka6598
Ай бұрын
@@pets8881 አእምሮው ለታወከበት ሁሉ መልስ መመለስ አይኖረብንም።
@pets8881
Ай бұрын
@@terefemilka6598 ታድያ ያ ሁሉ ሰው በአስማት ነው የዳነው? ሰይጣን ነው ለንስሀ ያበቃቸው? ለስጋውና ደሙ የበቁት ፣ ፀሎት ቤት ቤታቸው ሰርተው ዘወትር መፀለይ መስገድ እንዲጀመሩ የሚያደርግ ሰይጣን ነው? ለምን ውጤቱን አይተን አናወራም። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ አይደል የተባለው፣ ፍሬያቸውን ማየት በቂ ነው። ጭራሽ እኮ መመርመርም አትፈልጉም ፣ መመርመር እና ቀርቦ መጠየቅ የማይፈልግ ሰው ሲተች ያሳፍራል
@gedamneshferede9318
Ай бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ክበርልን
@bethyethiopiaiwt2721
Ай бұрын
መምህር ግርማን ተፋቱአቸው!!! ወንድ ከሆናችሁ በየቤተክርስትያኑ በ 2 ማልያ ለሚያጭበረብሩ አባቶች/ካህናት መች ነው የምትጋፈጧቸው???
@kebide2231
9 күн бұрын
መምህር የእርሶን ትምህርት እከታተል ነበር ከዛሬ ጀመሮ ግን አቁሜያለው። ሰው ሲድን የማይወድ ቅጠል በጣሸ ስር ማሸ ነው እና ሴጣን ነው። እኔ እና ቤተሰቤ በመምህር ግርማ ትምህርት ነው ለነሰሀ እና ለቅዱሰ ቁርባን የቀርበነው። እንኳን ማንነቶን ገለፁ ይህ ጨፍን ጥላቻ እና ቅናት የተምህ አያደርሶትም ህዝብን ከማሳሰት በሰተቀር። እግዚአብሔር ልቦና ይሰጦት።
@Tube-et7jq
5 күн бұрын
መጀመሪያ የከን ኮሜንት የሰጣችሁ ልቦና ይስጣችሁ አቆማችሁም ተከታተላችሁም ተጠቃሚውም ተጎጀውም እናንተ ናችሁ መምህር ያሉት የምትማሩትን የምትጠመቁበት የምትሄዱበትን ያላችሁበትን አጣሩ በቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉ ናቸው የወጡ ነው ያሉት እየተናገሩ ያሉት የእግዚአብሔርን ቃል ነው በማስረጃ ማዳመጥ ያለማዳመጥ የኛ ፋንታ ነው
@Vhrdgg-nx2ox
Ай бұрын
እኔ ምለዉ ግን ለምን በተሰጣችሁ ፀጋ እግዚያብሔርን አታመሰግኑም ለምን በሰዉ ፀጋ ትገባላችሁ ለስሙ ሀሜት ሀፂያት ነዉ ትላላችሁ ነገር ግን ማስተማር እንጂ ትርጉም የለም ከእናንተ ምን እንማር አይ መቆየት ደጉ😢😢
@Ethio-kitchen
Ай бұрын
Endet lemenager memenan mastewal alebn lemenkef aydelem gn kebetekirstian higina sreat yeweta kehone kom blen mastawal alebn metsihafnm manbeb alebn kirstos afhen zegteh wuta eyale ewnet enkuan bihon yeseytan miskrnet lemn asfelege??????slezih ehitoche sew Hun emaysasat yelewm bebetekirstian wst balutm Chigir binorm egna erasachin metsihaf MN ylal malet alebn
@kukw9428
Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን እኛ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@user-vg1gt1ln5e
Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም ልቦናውን ይስጠን !!!!
@zikretewahedo6166
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ሲጀመር በየትኛውም የቤተክርስቲያን ታሪክ እንደ ዘመኑ ያሉ አጥማቂ ብቻ የአገልግሎት ዘርፍ ያላቸው አገልጋዮች አላየንም በዘመን ጎርፍ እንዳንወሰድ እንጠንቀቅ ።ክርስትና ግለሰብ አጥማቂ የመከተል ሃይማኖት አይደለም።
@eyobsahle
7 күн бұрын
የመምህር ግርማን ትምህርት ስብከት በጣም ተምሬበት ነበር ፩ንድም ሀሰት ነገር አላገኘውበትም እንግዲ ፍርዱን ለሱ
@user-ft5yi9zz4y
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልሌ❤❤
@user-ee2ri5tl4c
Ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏
@betitube1576
Ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን❤
@YonasYoni-bz3kg
2 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው
@Sarahsarah-hp2ey
Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን የነትና አጃቢ ኮሜንተሮች የኮሜንት ጫጫታ አትፍጠሩ ልብ ያለው ልብ ይበል ቤተክርስቲያንን ትተን ሰውን ከመከተል የቤተክርስቲያናችንን ስርዓት ና ትምርህት እንወቅ እንማር
@user-nm8xn1rx5o
7 күн бұрын
መምህርችን ቃለሂወት ያሰማልን ስለምታስተምሩን ልማድና ክርስትና እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛላችሁ ግን የዛሬውትምህርት ተቃውሞ አለበት አድ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆናችሁ እርበርስችሁ ከተቃወማችሁ ለምእመኑ ምድነው የምንማረው ስለመናፍስት ሰለሚስተምሩ መህሮቻችን ምንም ብቱል አይቀርም ምክናየቱም እኛ ያልንበት ን እኝ ነን የምናቀው የተያዘ ብቻ ነው የሚቀው ምናልባት እናተ እድለኛ ሆናችሁ በቤተ ክርስቲያን አድጋችሁ ይሆናል እኛ ደሙ በነፍስም በስጋም ተይዘን ማንኛውም አጥማቂ አምልኩኝ አላልም አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለሁላችንም ማስታወሉን ያድለን
@13EmeyeEthiopia21
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን የቀንድል ሚዲያ ወዳጆች ሁሉ። መምህራችም ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቀንዲል ሚዲያን ያስፋልን! ልማድና ክርስትናን መርኃ ግብር እወዳታለሁ በጣም የዛሬው ደግሞ እጅግ ይበልጥ እንድወደው አድርጎኛል። ምክኒአቱም በዚህ እርእስ ላይ እድትሰሩበት እብዘቸ እመኝ በሰሩበትም እል ነበርና። አሁን ግን አንጀቴ እራሰ ቅቤ ጠጣሁ እውነትን ማን ይወዳታል። ስር የሰደደ እጅግ ልዩ የሆነ ርእስ ስለሆነ ያነሳችሁት ተቃውሞውም ኮሜንቱ ሁላ ተከታዮች የትየለሌ መሆናቸውን ኮሜንቶችን ካነበባችሁት ምን ያክል የአጥማቂያን ተከታዮች መሆናቸው። ግልፅ ነው። ተከታዮች ሆይ በዛውስ ላይ ከስርዓተ ቤተክርስቲያን የወጣ አካሄድ ነው የዘመኖቹ አጥማቂዎች ስርዓት ተጥሷል ያፈነገጠ ነው ስትባሉ፣ አንድ ግለሰብ ተነካብኝ ብላችሁ እሪሪሪ የምትሉት የትኛው በልጦባችሁ ነው ግን ኧረ ተው አስተውሉ? ደግሞስ ቤተክርስቲያን በእውነቱ ስለ ንስሐ፣ ስለ ርኩስ መንፈስ ክፋት፣ ስለ ፆም፣ ፀሎት፣ ስግደት፣ ቅዱስ ቁርባን ሳታስተምር የቀረችው የዘወትር ስብከቷ ይሄው አይደለም ወይ? ምን የተለየ ነገር አስተማረች! እናም እናንተ ተአምር ናፋቂዎች ናችሁ በኋለኛው ዘመን ሂዱ ከዚህ እናንተን አላውቃችሁም ከሚላቸው ዘንድ አትተባበሩ። ደግሞም ንቁ አትሸሉን እኛስ ነቅተን ከስርዓተ ቤተክርስቲያን ጎን ነን። ዝክረ ቅዱሳንን ተከታተሉ ጋበዝኳችሁ በዝክረ ቅዱሳን አስተምህሮ ነቅተናል። ለራሳችሁ ንቁ! ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛♥
@sirakze9637
Ай бұрын
በሰው መሳሳት መደሰት ምን የሚሉት ክርስትና ነው ኮመንቱን በማንበብ ከስህተታችን ብንማረ ይሻላል
@13EmeyeEthiopia21
Ай бұрын
@@sirakze9637እሺ ኮሜንቱን አንብበን መማር የምንችለውን ነገር ለምሳሌ ጥቀሱ? ደግሞ የሰጠነው አስተያየት በሰው መሳሳት መደሰትን አያሳይም ! ነው ወይስ ቅቤ ጠጣሁ አንጀቴ እራሰ እሚለውን ወስደው ነው? ይህን ያልኩት በአጭሩ በአሁኑ ወቅት መነሳት ያለበት ጥያቄ በመነሳቱ ትክክለኛውን የቤተ ክርስቲያንን ስርዓት የሆነውን በማሳወቅ አጥጋቢ ከበቂ በላይ መልስ ስለተሰጠበት ነው። አጥማቂያንንና ባህታውያን ነን የሚሉትን ከስርዓተ ቤተክርስቲያን ያፈነገጡትን በሚከተሉትና በመሪዎቻቸውማ እጅግ አዝናለሁ እንኳንስ ልደሰት። እናም ሲያነቡ ያስተውሉ ምን ለማለት ተፈልጎ ነው ብለው ያገናዝቡ ወዳጆቼ!!!
@user-pq7pb8zr5f
Ай бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ እንደው ስወዳችሁ ማርያምን አንጀት አርስ ናችሁ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ ዋኖቻችን
@wubeteneshmariyam21
Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹
@rasheny6251
Ай бұрын
የመምሕር ግርማ ተማሪ በፍሬዎቻቸው ታውቃቸዋለህ በፆም: በፀሎት: ስጋዎ ደሙ እየተቀበሉ ነዉ: እግዚአብሔር ይመስገን ። ብትችል ራስህ በፀም በፀበል ፈትሽ ወይ አሥመርምር በንቅሳቱ የገባ አፍሎ ወይ አብሾ ሊያዝል ይችላል። በተረፈ ዳርደሩን ለቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ ከመምሰል መድረክ አዘጋጅቶ ወይ ፊት ለፊት የሚያጠምቁበት ቦታ ላይ ሄደህ ጠይቃቸው ወይም ጥሩዋቸውና አናግሯቸው ወይም መድረክ አዘጋጅቶ ብትጋብዙልን የእነሡን ደግሞ ብንሠማ ። አጥማቂ እያላችሁ አባቶችን ሰድባችሁ ለተሳዳቢ አትስጧቸው ። አንተ ብታቃላቸው እግዚአብሔር ያከብራቸዋል፣ ለንተና ለመሰሎችህም እመቤታችን አይነ ልቦናችሁን ታብራላችሁ ።
@hermelame2770
Күн бұрын
Memihir Kale hiwot yasemalin betam wekitawi guday new yanesut yastemarun.
Пікірлер: 644