KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ኑ ምሳ አብረን እንስራ| ምንቸት አብሽ በቀይ እና በአልጫ
2 жыл бұрын
ኑ ምሳ አብረን እንስራ| ምንቸት አብሽ በቀይ እና በአልጫ
Рет қаралды
45,421
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 212
@nishanhabetmkale4159
2 жыл бұрын
ጥቁር አዝሙድና መከለሻ አሰራር ብታሳይኝ ደስ ይለኝ ነበር በተረ በርችልኝ
@melatTUBE
2 жыл бұрын
ዋውውው ልዩ ነው በውነት ። ምሳ እናንተ ጋር ነን ዛሬ ውይ እንጀራዬ ።ናፍቀሽኛል። ትኩስ እንጀራ አልበላም የምለው ድሮ አሁን ሽታው እራሱ እንዴት እንደናፈቀኝ።
@rimmomer
2 жыл бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ እባክሽ
@keyakeya2199
2 жыл бұрын
ሜሉ አሁንስ ተናፍቀሻል ሲመችሽ ብቅ በይ
@mamahira9374
2 жыл бұрын
Ere melu baksh temelesh
@user-tz1hf4dl4j
2 жыл бұрын
እኔም ትኩስ እንጀራ በጣም ነው የምወድ ሜሉዬዬዬዬዬዬዬ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ 👏💕🌷
@bajebashawel1912
2 жыл бұрын
ሜሉዬ ጠፍተሻል በሰላም ነው
@sintayehuassefa7103
2 жыл бұрын
ዋዉ አዘገጃጀቱ ብቻ ሳይሆን አቀራረቡም ገራሚ ነው 👏👏👏👏
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@azmeraalemayehu5055
20 күн бұрын
አቤት አቤት ሞያና ደርባባነት!! እውነተኛ የሴት ወይዘሮ ኢትዬጵያዊት! ተባረኪ ከነልጆችሽ🎉
@rabiykitchen
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እጅግ በጣም ነው የሚያስጎመጀው እንጀራውም ከለሩ ያምራል በውነት ያንተ ቪድዬ ቶሎ ነው የሚያልቅብኝ በጣም እናመሰግናለን ላይክ ሸር 👍💖
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@user-ot2tq9sb3w
2 жыл бұрын
ውይ የናቴን ቤት አስታወሰኝ ወጡ እንጀራው😍😍
@senyseny1143
2 жыл бұрын
Gobez inat nesh ligochish tadilewal inatachew Nora yihin neger be fikir sitisera lebetwa.... igish yibarek 💕 wehale yibalal be asmera anegager Bale moya Malet new gobez💯💯💯💯🌻🌻🌻🌻
@user-tz1hf4dl4j
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቤትሽ ሁሌም ክፍት ይሁኑ ልጆችሽን ኪዳነምህረት እንደልብሽ መሻት ታድርግልሽ እናታችን 👏👏👏 እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው 👏👏💕💕💕🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ቅድስት ሐገራችንን እግዚአብሔር ይባርክልን እዚህ ብንበላም ማን እንደሐገራችን እንጀራ እንደ እናት እጅ የሚሆን እንደ እናት ጉአዳ የሚያስደስት የለም 👏👏👏 የተባረከ የጤና ምግብ ይሁን 👏 አመሰግናለሁ ።
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን ለአንቺም መልካሙን ተመኘው። አመሰግናለሁ በጣም ክብረት ይስጥልን
@tigih.7181
2 жыл бұрын
ማምዬ እንኩዋን ደህና መጡልን በየግዜው ከእርስዎ የአገራችንን ሞያ ብናውቀው እንኩዋ አዳዲስ ተጨማሪ እየተማርን ነው እጆትን ይባርከው እድሜከጤና ይስጥልን እናመሰግናለን !
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እሜን በጣም አመሰግናለሁ
@mheeed5950
Ай бұрын
ዋው ማሸአላህ
@yetbedane8928
2 жыл бұрын
WOW! it's nice. god bless you.
@bethlehemnegussie8547
2 жыл бұрын
💜💜💜betam gobez balemoya enat. Egziyabhare yestelen muyashen selakafelshen. Ejesh yebarek💜💜💜
@konjetalemudegifie2400
2 жыл бұрын
ውይ የተባረከ ይሁን ባለሙያ ነሽ ቀጥይ ብዙ ትምህርት ካንቺ እማራለሁ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@shkorinabowey7958
2 жыл бұрын
Weyew Ye kesele wete sewede thanks mother ❤️👍👍👍
@atsedeabebe1694
Жыл бұрын
ወይ የኔ እናት እርጋታቸው ደስ ሲል🥰🥰
@almazhaile3480
2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የስራሽው እጂሽ ይባረክ እጂግየ👀😲👍👍🙏🙏💕💕
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@adiamgebre8039
2 жыл бұрын
Mamiye betam nw dese yemilew yasgomejal enamesegenalen. ❤❤❤
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Amesegnalew betam
@meskeremsaunier4216
Жыл бұрын
Wow 🤩😋💖✨🔥❤️
@hiruttsegaye8933
2 жыл бұрын
I love everything you make, it is so nice to hear the church service going on the background as well. Iwish I was home...
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Thank you so much
@saraibrahim8516
2 жыл бұрын
Like becha betam like engi.
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Thanks
@user-zg4nt4gk5e
11 ай бұрын
ማሻአሏህህህህ🎉
@user-sr1zj5ig5i
2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ እማዬ በጣም ያስጎመጃል እጀወን አይቆርጥመዉ ማየትም መስራትም እወዳለሁ ምግብ
@saratesfazgi1712
2 жыл бұрын
Betam arif new Yetbark yehun👍💯
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን። አመሰግናለሁ በጣም
@saraibrahim8516
2 жыл бұрын
Oh ema yene balemoya.
@serkalemgudeta7385
2 жыл бұрын
እጆችሽ ለወርቅ አንባር🙏
@33cakediva
2 жыл бұрын
በርቺ የኔ እህት 🙏🏽
@gennigebre6273
2 жыл бұрын
Betame Kongo 👍👍
@nadiaforall6061
2 жыл бұрын
Wow mothery betamm yamerale
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Amesegnalew
@mominaahmed1784
2 жыл бұрын
Mashaallah enatin asetawesugn
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Des yelal betam amesegnalew
@fetleabate2733
2 жыл бұрын
እጆትን ይባርከው ፡ በጣም ደስ የሚል ምግብ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን። አመሰግናለሁ
@user-rr9pf1zr1j
2 жыл бұрын
እጅግዬ በጣም ነው የሚያምረው አገርቤትን ያስናፍቃል
@ejigemoya
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@holyland3348
2 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው ሲያዩት እራሱ የምራል
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@almazworkneh8255
2 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው እናቴ ተባረኪ አዲስ ሙያ ስጋው እንዳይያያዝ በቂቤ መታሸቱ ልዩ ነው
@brkhtinaadkeme6043
Жыл бұрын
Waw you are amaizing thank you so much for every god work wonderful Betam new yemiwedsh ❤️🥰💕💖💐🎉🌺
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@helenzemicahel4552
2 жыл бұрын
Thanks for sharing yummy mum God bless you
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Thank you so much
@bettwascorner
2 жыл бұрын
እጅግዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👌👌👍ሼር❤🙏
@ejigemoya
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@birhanassefaassefa4964
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማሚ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን። አመሰግናለሁ
@umuhyatteam1903
2 жыл бұрын
ምርጥ ነው ዋዋዉ
@Flavio130
6 ай бұрын
👏👌👍
@user-xn8of5nj7c
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤናጋ ይስጥሽ የኔናት እጅሽ ይባረክ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@hiwettube3006
2 жыл бұрын
Wiy Mamiye indet indemiwedot. Igziabher yitebikilinn inatachin. Betam balemoya nwot.
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Amen betam amesegnalew
@semiraseidendires47
2 жыл бұрын
ዋውውውውውው😍😍😍
@meazagebrehiwot5600
2 жыл бұрын
በእናት እጅ የተሰራ ምግብ ሁሉም ልዩ ነው በዛ ላይ በከሰል እንዴት ደስ ይላል
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@meazagebrehiwot5600
2 жыл бұрын
@@ejigemoya አዋዜውን ፆም ሳይገባ እባክዎትን ያሳዩን
@user-ti4bm3jo1y
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁሉነገርሺን ወድጀዋለሁ እረጋ ያልሺም እናትነሺ አላህ እድሜ ከጤና ይስጥሺ እወድሻለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-cl4hw4jz1o
2 жыл бұрын
እናታችን እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የሚምረው
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም
@Tube-jx4ne
2 жыл бұрын
በርቱ
@genetalemayehu2269
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን። አመሰግናለሁ
@user-bz4gq4fv2l
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@zionmekonnen3212
2 жыл бұрын
Wowwwww, በጣም ቆንጆ ነው ብሉኝ ብሉኝ ይላል የመጀመርያው ጉርሻ ተቀብያለሁ በጣም ይጣፍጥል እናመስግናለን በርቱልን መልካም ቀን ይሁንላቹ 🙏❤️ ተባረኩልኝ።
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን። አመሰግናለሁ
@nejbahussain9936
2 жыл бұрын
እንጀራው ማሻ አላህ ብል አፊያ ስለናፈቀኝ ነው የጤፍ እንጀራ በሰላም ላገራችን ያብቃን
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@user-gs3zm7jc9u
2 жыл бұрын
ዋው የሜሉ አናት የዛሬው ያበደ ነው እጅዎት ይባረክ 😋😋😋🥰🥰🥰🥰🥰
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@saraabdella1244
2 жыл бұрын
Area enatiye zare buna yelem hulum negar betam yamiral dasilal yitafital 🥰🥰🥰🥰🥰
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Amesegnalew betam. Zare buna algebachem awo
@be8cab
2 жыл бұрын
እጅግ እጆችሽ ይባረኩ። ብዙ እያስተማርሽን ነው። በርችልን
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@kokey3189
2 жыл бұрын
Ye Enat migb aserar dess yelal... yummy 😋/Exodus Rise in Eleni family
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Thanks
@user-xg3lr4pe5z
2 жыл бұрын
ውይ እናታችን በጣም ደስ ይላል በተለይ በከሰል ሲሰሩ እናቴን አስታወሱኝ እናመሰግናለን
@bettyhussen3913
2 жыл бұрын
እጆት ይባረክ በጣም ያምራል ያስጎመጃል
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@elschdayelschday1668
2 жыл бұрын
Mamye. ..waw mentchet abeshun izh mesrat yecalale ingerau gen ...endagoreshen new yemeqoterew. .😘
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Melak bichale elekelachu neber
@mekiyemohammed9238
2 жыл бұрын
የኔ እና የተባረከ ይሁን እጆትን ይባርከው
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@fatumajamal8582
2 жыл бұрын
ይሄን የስራ እጅ ይባረክ.
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን። አመሰግናለሁ
@tamimayoutube5307
2 жыл бұрын
Wowowowowowwo
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Thanks
@tube-nf7dp
2 жыл бұрын
ማዘር እጅሽ ይባረክ በጣም ቆጆ ነው እናመሠግናለን
@tube-nf7dp
2 жыл бұрын
መከረሻ ቅመም ምንምን እዳዘጋጀሽ ብትነግሪን እናመሠግናለን
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@tigistasfaw2035
2 жыл бұрын
እጆትን ቁርጥማት አይንካው እግዚአብሔር ይስጥልን እናታችን
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን። አመሰግናለሁ በጣም
@mmmsss9657
2 жыл бұрын
ዋውውው ሲታይ እራሱ ይማርካል ሲበላ እማ እንዴት ሊሆን ነው አይ ሞያ እጂሽ ይባረክ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@sofenbeseat4346
2 жыл бұрын
Very nice looking very good keep it up thank you
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Thanks
@tube7910
2 жыл бұрын
ባለሙያ እኛ እናያለን ሆዳችን ጮህ የጤና ምግብ ይሁን
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን። አመሰግናለሁ
@user-wr6nw9tq1l
2 жыл бұрын
ሰላም ማማዬ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@fatumaadem9570
Жыл бұрын
ምንቸት አብሽ ሲሉ ማዘርየ እንዴት ነው የሚሆነው አብሽ ብየ እያየሁ ለካ የተፈጨ ስጋ ነው ዋው ያምራል 😂😂 እጀወ ይባረክ
@zedtube6887
2 жыл бұрын
ውውውው ማሻአላህ ማሚዬ አዲ ቅአን ማምታቴ አይቃርም ባቃ ❤❤❤❤❤❤👌👌👌 ባርቱ ስራችሁ ቅርፍ ነው 🌹🌹🌹🌹
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@Ethio8944
2 жыл бұрын
የሰው መመሳሰል ይገርማል እናቴን ያየሁ መሰለኝ ቁጭ እሷን 😘😘❤🙏
@ejigemoya
2 жыл бұрын
ውይ ሲገርም ደስ ብሎኛል
@zebebalalemeda9675
2 жыл бұрын
Yerson aserar sayew enatan yastawsegnal bahlachnen hulun ayebetalew bekesel sesrut rasu yederon yastawesal betam des emel akerarebo gar yetley yemseb new bertlen telek derja endemdersu terter yelgnem 👍🏻😍😍😍😍
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Amesegnalew betam kibret yestelgn
@helemikaelgebr2311
2 жыл бұрын
እጅ ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን። አመሰግናለሁ
@eyrusdaniel1957
2 жыл бұрын
Mamye ejochish yibarku ♥️
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@user-jf4dq7dv1n
2 жыл бұрын
הייአጅግ የሜያምር አናም ብሎኝ የሜል ምግብ ነው አድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ አናታችን የያዙት ሁሉ ይባረክ አገላለፁውት ብቻ በቄነው ❤😍😍
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ክብረት ይስጥልን
@user-jf4dq7dv1n
2 жыл бұрын
ወዳገርቤት ሰመጣ ይህን እጅ ሳልቀምስ አለመለስም
@abebechmekebib3710
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ። ተባረኩ የባለፈውን ስራ በፎቶ አንስቼ ለመፖሰት አልተሳካልኝም የቴክኖሎጂ ጉዳይ 😣😣😣😣
@sentayukushe9074
2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘
@jimihash3418
2 жыл бұрын
Mamiye yewud melu enat betam mrt mrt moya eysayeshn nw enamesgnlen rjim edmie yistot
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Amen betam amesegnalew
@umuhyatteam1903
2 жыл бұрын
በርቱ ማዘርዬ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@seadaashebir6808
2 жыл бұрын
የኔናት ማማየ ሰወድሽኮ ፀድት ያልሽ ነሸ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@merryyemaryam8094
2 жыл бұрын
አስጎመዠዠኞ እኮ የኔ እናት
@meazadinku5412
2 жыл бұрын
Balamoya bagugut naw yametabekaw yanatan sera barcy kaheregata gar lyo megb yatbarka yun ♥
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Amen. Betam amesegnalew
@user-pk3tl3ex5k
2 жыл бұрын
አቤት ሙያ ማሻአላህ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@roserosa8426
2 жыл бұрын
እጆት ይባረክ የኔ እናት
@rimmomer
2 жыл бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ እባክሽ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን። አመሰግናለሁ
@Hope20437
2 жыл бұрын
እማምዬ እጅሽ ይባረክ ሽንብራ አሳ ስልሪን እባክሽ በተረፈ በርቺ ሞያ ከቤታችሁ ለው ለካ 😍
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሺ በቅርቡ
@fikirteabelti6023
2 жыл бұрын
👏🏿
@Abeross4574
2 жыл бұрын
ሠላምሠላም ዉዳ እናቴ ሠላምሽ ይብዛ ማሻላ ባለሞያነሽ በርችልኝ የኔ ባለሞያ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@nadiakachkouche5017
2 жыл бұрын
አለሞያ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እናቴ በጣም አምሮኛል የሀገሬ ምግብ አይ ስደት አይኑ ይጥፋ ጸልይልን እናታችን
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እሺ ፀልያለሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@afomiyagebre4416
2 жыл бұрын
wuy yikrta ltyakeye sera lay honge demts atfche nebr yesmawut ena ezi yalsh meslogn new gin bka mgbsh yasgomjal thank you again
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Thank you betam
@user-qn7wi9nj5l
2 жыл бұрын
እናታችን ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ነው
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@seliethio1303
2 жыл бұрын
የሜሉየ እናት እጅ ይባርክ እማ ። ከሀገሬ እጅግ ከምናፍቀው እንደኛው ነገር እንጀራ እና እንጀራ ብቻ!
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እውነት ነው ይናፍቃል
@bajebashawel1912
2 жыл бұрын
እጆች ይባረክ የነ ቃልዬ እናት
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@sabatesfay9779
Жыл бұрын
ውይ ልጆችሽ ታድለው
@Fiyori-ye6qv
2 жыл бұрын
Enqaen ደና መጡ አናትየ ❤❤❤
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እንኳን ደና ቆያችሁኝ
@Sara-ob5ji
2 жыл бұрын
እሺ እናታችን መጣን ❤️ የምወደው ነው ብዙ ተምሬአለሁ ከርሶ። 🙏🏾
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@smadit3729
Жыл бұрын
እናመሰግናለን፣ግን ቀይ ወጥ ላይ ነጭ ሽንኩርት ሲበዛ ወጡን ያከብደዋል፣
@le1785
2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@chuchusebsibe3669
2 жыл бұрын
የእናቶቻችን፡ሞያ፡እኮ፡ሌላ፡ነው፡እጃጅሁ፡ይባረክልን፡
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@ellinenega7634
2 жыл бұрын
Wow I love it mom you are so blessed your green garden 🪴 is wonderful 🏆🏆🏆🥇🥇🥇🙏🙏🙏
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Thank you
@Eftahz
2 жыл бұрын
injerash rasu des sil...
@trezanegasi3047
2 жыл бұрын
It’s very nice you cook it but too much eggs
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Bezu betseb selalegn ged new
@shewalmebirhanu7927
2 жыл бұрын
andegn new
Пікірлер: 212