KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ቁርስ እንደ ንጉስ ❗️
Жыл бұрын
ቁርስ እንደ ንጉስ ❗️
Рет қаралды
19,769
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 54
@user-cy3rc4fx7k
Жыл бұрын
_የምግቡ ሞያ እንዳለ ሆኖ እናትና ልጅ እየተጫወታችሁ የምትሰሩት ነገር ደስ ይላል ማሻአላህ በርቱ_
@melatTUBE
Жыл бұрын
የኔ እናት ባለ ሞያ
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@hayuhayuti4510
Жыл бұрын
erre malu temlshi nafekshenale
@solabebe1283
Жыл бұрын
ሜሉ የባለ ሙያ ልጅ ነሽ ለካ ኧረ የአንቺንም ሙያ ናፍቆናል መቼ ነው የምትመለሺው ወደ KZitem?????
@user-rr9pf1zr1j
Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ነው የሚያምረው እጅ ይባርክ እጅጌ ምሪዬ ጨዋታችሁ በጣም ደስ ይላል
@zmamberaki5030
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምግብ ኣመሰግናለዉ እናታችን 🙏❤
@marthahidego7902
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ ቁርሰ
@user-tz1hf4dl4j
Жыл бұрын
5:38😀😀😀😀😀😀😀 ወይ ማሚ ኪዳነ ምህረትን እንዴት እንዳሳቅሽኝ ቴክኖሎጂ እየተመነደገጅ ነው ። እጅሽ ይባረክ ማሚ ምርጥ ለየት ጥፍጥ ክሽን ያለ ቁርስ 👏👏👍👍👍ምርዬ👏👏💕👍 አመሰግናለሁ መልካም እለተ ሠንበት
@asniethiopia9085
Жыл бұрын
Betam konjo new mamiye amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤
@Ethioenate
Жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም አሰራር ነው ነገ ከቤተክርስቲያን መልስ እሞክራልሁ በተረፈ እጅሽ ይለምልም እህት አለም 🙏
@kitchen2176
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የኔ እናት
@mulu5862
Жыл бұрын
God bless you
@tsigeredasisay2512
Жыл бұрын
ጎበዝ እናት ነሽ። እናመሰግናለን ።
@tessale9761
Жыл бұрын
በጣም ልዩ ነዉ 😋 ማሚዬ ስወድሽ በጣም የተረጋጋሽ እናት ነሽ ከነ ልጆችሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ,ይባርካችሁ 🙏 አገራችን እንዳንቺ አይነት እናቶችን ታብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@andiibrahim9244
Жыл бұрын
በጣም አሪፍ አማራጭ ነው
@hayatshibru2919
Жыл бұрын
ወአው ምርጥ ነው ለነገ አሞክረዋለሁ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Ewnet mokeriew
@meronyeshitila7048
Жыл бұрын
ደስ የምትይ ሴት!
@ayaancumar6322
Жыл бұрын
በታም ቆንጆነዎ
@abebechmekebib3710
Жыл бұрын
ሁለቱም አሪፍ ነው 👍
@ejigemoya
Жыл бұрын
Enamesgnalen
@kibrezawudu8428
Жыл бұрын
Wooowww
@senaitmulalem5603
Жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን እንወድሻለን❤
@maranathademoz9495
Жыл бұрын
ማዘርየ እጆት ይባረክ እኔም አጃ ገዝቼ ነበርና ስሰራው የሆነ ቃና አለው እና በምን ላጥፋው ወይስ ልጣለው
@myethiopianfood9588
Жыл бұрын
Bequanxam betam yitafital 😋
@ejigemoya
Жыл бұрын
Awo betam
@metasabiaaddisu8706
Жыл бұрын
አዳዲሥ ሙያ ሥለምታሳዩን እናመሠግናለን
@hewantariku1052
Жыл бұрын
ማሚዬ ከእርሶ ብዙ ሞያ እየተማርኩ ነው ተባረኩ
@roottekele4269
Жыл бұрын
ወይ አገር ወይ አየር
@umifaruk2771
11 ай бұрын
Aye mother😂😂😂😂
@meddiegibbon551
Жыл бұрын
ቂንጬ በስጋ?
@azebtilaye91
Жыл бұрын
ማሚዬ ወዲያው ብድግ ብዬ ቅንጬዬን ልቅም ስጋዬን ከፍሪጅ ውጥት ዳይ ወደ ኪችን
@ejigemoya
Жыл бұрын
Gobez yene lij
@user-bp6tz9zc1y
Жыл бұрын
በዚ ሞያ 100 ሚከበርበት ቀን ናፈቀኝ ተውግን ሰብስክራብ አድርጉውዋት
@ejigemoya
Жыл бұрын
Negerilgn eski
@user-wt5kk6br4s
Жыл бұрын
ቢቻል እኔ ብቻ እሞላዉ ነበር እናታችን አያቴን ይመሥሉኛል ረጂም እድሜ ይስጦት
@ninaaman4586
Жыл бұрын
@@user-wt5kk6br4s are yanchi ayat atihonm gena eko nat 😊
@kehu3355
Жыл бұрын
ሙያ ከይቱብ ቆጆ ነው ሲያውት
@ejigemoya
Жыл бұрын
Arif new
@wt5506
Жыл бұрын
እጅግዬ ቅንጨማ በቅቤ ነው
@ejigemoya
Жыл бұрын
Ere
@user-lp4du9md6i
Жыл бұрын
ማማዬ በቀጣይ ዶሮ አገናጣጣል እካ ወጡ አሰዩን በእርሶ እጅ
@hurianafie6333
Жыл бұрын
Btam yamral.abet moya1ga
@ejigemoya
Жыл бұрын
Mokeriw
@tigistgirma6941
Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@user-fq5wq6rg5t
Жыл бұрын
3 ኛ ነኝ ዛሬ
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@Ethioenate
Жыл бұрын
በቅድሚያ ሰላም ለናተ ይሁን ውዶቼ ዛሬ ደሞ ምን ይዛችሁልን መጣችሁልን
@wengelbekele4144
Жыл бұрын
አዲስ ነገር ተማርኩ
@wengelbekele4144
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Des yelal
Пікірлер: 54