KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ምርጥ ዘመን የማይሽረው ፖስቲ | የሰሞኑን ጉንፋን እንዴት እናሸንፍ?
Жыл бұрын
ምርጥ ዘመን የማይሽረው ፖስቲ | የሰሞኑን ጉንፋን እንዴት እናሸንፍ?
Рет қаралды
76,228
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 115
@lemlemtesfaye7351
Жыл бұрын
ድምጻችሁ በጣም የራቀ ነው አስተካክሉት በተለይ የባለሙያዋ በተረፈ ምርጥ ነው በርቺ
@Silasie9720
Жыл бұрын
እድሜ ይስጥዎት ማዘር ሁሉ ነገርዎ ደስ ይላል እነ ሜሉ ታድለዋል እርሶን የመሰለ እናት
@be8cab
Жыл бұрын
ወ/ሮ እጅግና ምርዬ እናመሰግናለን። ጎንፋን ደና ሰንብት
@fioriteka5215
Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት እጅሽ ይባረክ ለልጆቼ እሞክርላቸዋለው ተባረኪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ameleworkkelele531
Жыл бұрын
አጅግዬ ጎበዝ የምትወደጂ ህናት ነሽ ህውነት አየተናገረሽ ነው የምታስተምሪው የማስመሰል ነገር የለብሽም። አንችም ልጆችሽም ተባረኩ።
@jesusislord2824
Жыл бұрын
Yene konjo ena balemoya enat tebareki enamesegnalen keriw zemenesh egzabheir yibarkew
@bettygbermedhin4601
Жыл бұрын
ማዘርዬ እጆትን ይባርክ በጣም ያምራል
@kidistmandefro5873
Жыл бұрын
እደው እናተ ቤት መጥቼ ሳምንት በተቀመጥኩ😍😍እጅሽ ይባረክ እናቴ
@fetleworkfetene8636
Жыл бұрын
Yene balemuya ejesh yebarek
@eleniteshomewsenbet7586
Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እንዴት እንምወድሽ በዛ ላይ አገላለጽሽ ደስ ይላል
@genetbekele4426
Жыл бұрын
🙏 ማሩ ከእሳት ከወረደ በኋላ ቢሆን መልካም ነው።
@kokialemseged6276
Жыл бұрын
እኔም ያንቺን አስተያየት ልሰጥ ነበር ትክክል ነሽ ትንሽ ከቀዘቀዘ በውሀላ ነው ማር መጨመር ያለበት
@yedudegu7814
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል❤
@user-tz1hf4dl4j
Жыл бұрын
ባለሙያ እናት እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ጠአሙ ልዬ ነበር ሻዬም ቆንጆ ነው ትንሽ ብርቱካን ፣ሎሚ፣ ዝንጅብል ፣ቀረፍ ፣ትንሽዬ እርድ ማር አድርጌ ሰርቼው ፍቱን ነው ለጉንፋን ለብርድ 👏👏👏💪💪💪💪💪👍👍👍በምን ቃል ላመስግንሽ ማሚ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌም ቤትሽ ሙሉ ይሁን ልጆችሽን ኪዳነምህረት ትጠብቅልሽ 👏👏 ምርዬ💕😘 አመሰግናለሁ👏
@mimibinyam1774
Жыл бұрын
የኔ እናት እርጋታሽደስ ይለኛል አንቱ ባለማለቴ ይቅርታ አንቱ ማለት አይመቸኝም ብዙም ተባረኪ ደስ ይላል ሁሉም
@mesiGodolyas
Жыл бұрын
የሜሉዬ እናት ምርጥ ነው እጅዎት ይባረክ ማሩን ግን ብርጭቆ ላይ ብታደርጉት መልካም ነው አብሮ ባይፈላ።
@zelekashlulseged9795
Жыл бұрын
ውይ ፓስቲማ ማን ይጠላል እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ ምርዬና ቅምሻዋ መቼም የተለየ ነው።
@AA-ln2fk
Жыл бұрын
ይሄንን አይነት ፓስቴ ሐረር የተለመደ ነው ሙጠበቅ ይባላል ከሽ ከሽ ስለሚል በጣም ደስ ይላል ይወደዳል አስቀኛችሁም:: እኛም ብንሰራው በቀላሉ አሳይተሽናል እሞክረዋለሁ::
@ejigemoya
Жыл бұрын
Awo betam konjo new
@mayetmesele5719
Жыл бұрын
li0
@mershaabebayehu3095
Жыл бұрын
አዎ ሙጠበቅ ነው።
@mercysolmon7248
Жыл бұрын
Here you go yehagre lig ❤
@nebilabeauty
Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኚ እጅጊዬ አሪፊ የፓስት አሠራሪ
@rahelhailu8755
Жыл бұрын
Wow thank you 🙏 ❤
@hewangirma4550
Жыл бұрын
Edme Ena Tena Chemero Chemro Yistilin Mamiye Enem Anchin Ayiche Lisera New Yihew🙏🙏🙏🙏🙏
@mimiworkugetachew3634
Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@marthahidego7902
Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@asniethiopia9085
Жыл бұрын
betam arife new mamiye amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤
@hiwottesfaye8899
Жыл бұрын
እስቲ ቆቀርንም ስሪና አሳይን በጣም ያምራል ❤
@abebechmekebib3710
Жыл бұрын
አስጎመዠሽኝ። 👌
@genetayele990
Жыл бұрын
Tebareky
@hanacell7451
Жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ ይስጥልን
@simegnkefelegn208
Жыл бұрын
Ejege endet nesh kene lijesh yemtseriw hulu des yemil nw berchi ande teyaqe alegn sequar yemayfeqedlish kehone marum yekelekelal eqo lemin tetechiayesh lela mister kale negerign👍👍👍👍👍
@ejigemoya
Жыл бұрын
Hula altekemem
@Elu454
Жыл бұрын
በጣም ነው ምወደው ጮርናቀ:: በጣም አድናቅሽ ነኝ:: ኑርል እወድሻለው::
@bege7778
Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወ/ሮ እጅግ። ካላስቸገርኩ ለስናክ የሚሆኑ የጾም እና የፍስክ ኩኪስ ወይም ማንኛውም በቀላሉ የሚሰሩ ምግቦች ስራ ቦታ ልንጠቀማቸው የምንችላቸው፣ በተቻለ መጠን አንዴ አዘጋጅተን ለ 3 ወይ ለ 4 ቀን የምንጠቀማቸው ምግቦች ወይም መጠጦችን ቢመክሩን ወይም ቢያሳዩን። አመሰግናለሁ።
@andiibrahim9244
Жыл бұрын
ያምራል
@saragizaw94
Жыл бұрын
Yne bal muya enat🥰🥰
@meskitiztaw1665
Жыл бұрын
Enameseginalen mamaye....bercheko jebena esat lay sitad ayeseberem??
@sitotatube-
Жыл бұрын
Welcome mamiye ❤
@tsegiefaris1502
Жыл бұрын
thank you
@ejigemoya
Жыл бұрын
You're welcome
@kitchen2176
Жыл бұрын
enkusn dehna metash yene enat❤🙏🙏🙏
@ejigemoya
Жыл бұрын
Enkuan dena koyesh
@user-xf7dl8qj7t
Жыл бұрын
ሰብስክራይብ ላረግሽ ነበር እቢ አለ
@ዘመድtube
Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እናታችን እናመሰግናለን ዋው በጣም ያምራል ግን ትክክለኛ ፓስታ አሰራር ግብአቱ ይሆው ነው?ሀገር የሚሰራው ሽታው ራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እና ምንድን ይጨምሩበታል?
@lidiyalidiya3596
Жыл бұрын
Des setlu 🥰
@foziamohammed8861
Жыл бұрын
ቆጆነው
@zahraasiri8953
Жыл бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ እናትዬ ።🙋🙋🙋🙋
@ejigemoya
Жыл бұрын
Enkuan dena koyesh
@berhanberhan5356
Жыл бұрын
Wow❤❤
@aminatube1474
Жыл бұрын
maalaalla❤❤❤💝😊
@fryeqsweeta7206
Жыл бұрын
እንዴት ናችው my family on KZitem ስወዳችው እኔ ያለሁብት ዛሬ ቀኑን ሙሉ ስለሚዘንብ እቤት ስለሆንኩ እያየሆችው ሁሉንም ሞከርክ በጣም ቆንጆ ነው እጅ ይባርክ🤗🤗🤗
@ejigemoya
Жыл бұрын
Mokeriw tewejiwalsh
@muludamtew9951
Жыл бұрын
ስወዳችሁ ቃላት የለኝም
@lulatadese5445
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ♥️🙏
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@meronlissanework3455
Жыл бұрын
ማሚዮ ሺአመት ኑሩልኝ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@mafitesfaye4791
Жыл бұрын
Yenemelat enat betam gobez note ligocot berso wetew new leka
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amesegnalew
@batkerobekele3610
Жыл бұрын
ሰላም ማዘር
@ejigemoya
Жыл бұрын
Selam
@meddiegibbon551
Жыл бұрын
ገዜጤኛ ምርዬ ምን አነሳሳሽ ብሎ ጥያቄ ያስቃል ለእናንተ ብላ ወይንም የልጅነት ትዝታዋ መጥቶ ነው አንዳንዴ ልጆች። ሆነን እምንበላው ትዝ ይለናል። ወይዘሮ እጅጌ አይዞሽ አንዳንዴ እሚያምረንን መብላት አለብን እግዚአብሔር አለ ❤❤❤
@ejigemoya
Жыл бұрын
Esun beya new enem
@yonatank2354
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች😍
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️
@mbet1840
Жыл бұрын
@@ejigemoya ሀይ በርበሬ ወደውጭ መላክ ትችላላችሀ ?
@tadlaal9123
Жыл бұрын
@@mbet1840 አወ ይልካሉ በሥልካቸው ማነገር ትችያለሽ ሥልክ ቁጥር አልሽ
@mbet1840
Жыл бұрын
@@tadlaal9123 አመሰግናለሁ ስልክ ቁጥራቸው የለኝም
@lulatadese5445
Жыл бұрын
👍
@tigistendale8051
Жыл бұрын
👍❤❤❤🙏🙏
@SiraalemGebeyehu
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sur3432
Жыл бұрын
🥰 ደስ ይላል ግን ማር እሳት መንካት የለበትም ይባላል
@ejigemoya
Жыл бұрын
Endikelakel yahel new
@sebletshaye5093
Жыл бұрын
That's true even vitamin C should not boil for a long
@mesfinyared9940
Жыл бұрын
ሰላም እንዴትኖት እጆት ይባረክ ለአስተያየት ያህል አንዳዴ የምትጠቀሙበትን ግብዓት ለየት ያለውን ለምሳሌ ከርከዴ ቅጠሉን የት እንደገዛችሁት ጠቆም ብታደርጉን እናመሰግናለን
@ejigemoya
Жыл бұрын
Atlas akebabi ariti yemibal bet
@hikashikur3681
Жыл бұрын
Mert enat😍 nurilen
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@belayneshamare4137
Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👍👍👍👍
@hawawalo662
Жыл бұрын
እማየ የዶሮ አገነጣጣል አሣዩኚ
@senaitadugna8425
Жыл бұрын
Askenachugn yemir, enem lsera new pastiwn
@ejigemoya
Жыл бұрын
Seriw
@nike-ck4lq
Жыл бұрын
They say honey should not put in hot , however God bless this family..
@selam7643
Жыл бұрын
ሻዩ ላይ የተፈጨ ጥቁር አዝሙድ ቢኖረው ጥሩ ነው
@abebagirma6287
Жыл бұрын
እምን ተኝቼ ነበር ተነስቼልስራ በተለይ ሻዪን
@meddiegibbon551
Жыл бұрын
የተባረከ ይሁን እኘ በምንኖርበት ሀገር ብርድ ነው እንዲህ አይነት ቁርስ ያስፈልገኛል። እሁድ ከቤተ ክርሰቲያን መልስ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ።
@ejigemoya
Жыл бұрын
Awo egziabhair leza yadresen
@meddiegibbon551
Жыл бұрын
@@ejigemoya አሜን አሜን አሜን
@mominaahmed1784
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@firehiwotbizuneh6421
Жыл бұрын
ሰላም እጅግዬ ሽሮና በርበሬ በኪሎ ስንት ነው?
@ejigemoya
Жыл бұрын
0911207033
@hayatshibru2919
Жыл бұрын
እጅግዬ የምስር ሽሮ አይቼው ሳልሞክረው ጠፍብኘ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Mokeriw ere
@hannabiruagiz4927
Жыл бұрын
Pasti amargn
@ejigemoya
Жыл бұрын
Ney
@hanna9502
Жыл бұрын
እኔ ሁሌም ሊጡን አቡክቼ ኩፍ ሲልልኝ ጠብቄ ፓስቲ ስጠብስ ዘይቱን በጣም ወደውስጥ ይመጠዋል በቃ ሳይበላ እጥለዋለው. ባይሆን በፔኪን ፓውደር ብቻ አቡክቶ ወድያው ስጠብሰው ይሻለዋል ዘይቱን አይመጥብኝም.
@mekleetkebede2986
Жыл бұрын
ወይኔ ታድላቹህ እናንተ ቤት ዘይት አልተወደደም ??
@ejigemoya
Жыл бұрын
Shi amet aynorem
@tsehayyes9197
Жыл бұрын
ዋናዉመጠን ንገሩን አልችልም
@zebibahayiluyimer8541
Жыл бұрын
አይይይ ነብሰጡር መስል ያምረኛል ይሄየሚጠባበስ ነገርር
@ejigemoya
Жыл бұрын
😁😁😁
@yordiyordi2859
Жыл бұрын
ልሞትልሽ ነው ማሚዬ ገላግይኝ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Mnew
@user-ti4bm3jo1y
Жыл бұрын
መድበልበል አለበት ከዛ መጠፍጠፍ
@meddiegibbon551
Жыл бұрын
እኔም። ቂጣ እንኳን ከሽከሽ ካላለ። አልወድም
@ejigemoya
Жыл бұрын
Betam enji
@meddiegibbon551
Жыл бұрын
@@ejigemoya ከልቤ ነው እማደንቅሽ በዛ ላይ የዘመኔ ወይዘሮ ነሽ ጀግና ነሽ ልጆችሽን በስነስርአት ያሳደግሽ እናት ነሽ።
@hairme5723
Жыл бұрын
*እናታችን ከልብ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ተመልካቾች ወደኔም ቻናል ጎራ በሉ ለጸጉር ጠቃሚ ውህዶችን ታገኛላችሁ*
@foziamohammed8861
Жыл бұрын
ደምሩኝ ቤተሰብ
@maer2692
Жыл бұрын
ያምራል
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amesgnalew
Пікірлер: 115