KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ወሲብ
2 ай бұрын
ወሲብ
Рет қаралды
6,122
FREZER FKADU
1
1
0964310316 Frezer fkadu
Жүктеу
Пікірлер: 96
@AbebawTsega
2 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር አማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ፍሬ እውነት ተባረክ ከማቃቸው እንቁ ሰዎች አንዱ ልበ ቅን አንተ ነህ ፈጣሪ የልብ መሻት ይስጥህ አሜን ።
@user-ii2wx6zr5p
2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ😍😍 ልነግርህ የምፈልገዉ በጣም ከወደደኩልህ ነገር አንደ እግዚብሔር ወይም አላህ ሰትል ልቤ ወስጥ ደሰ የሚል ስሜት ይሰማኛል ታዋቄ ሙስሊሞች እንኳን አላህ ለማለት ይሸማቀቃሉ ለምን እንደሆነ አላወቅም ከትምህርትህም በላይ በማሃል አላህ የምትለዉ ልቤን ገዝቶታል❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qu5eu7zn8p
2 ай бұрын
አይ ሙስሊሞችበምታመልኩት እርግጠኛ ስላልሆናችሁ ሁሌም ሰው ምን አለለ ምን አለ
@IkramH-xu3do
2 ай бұрын
@@user-qu5eu7zn8p ምንማለትፈልገሽነውእቱ
@user-ze6cc2jj8f
2 ай бұрын
@@user-qu5eu7zn8p አልሀምዱሊላህ በአላህ አንጠራጠርም እርግጠኛ ነን እኳን እኛ ሙስሊሞች እናተም በሰው የምታመልኩት አልተጠራጠራችሁ ታዋቂ ሠወች ያላህን ስም የማያነሱት በስራቸው ስለሚያፍሩ ነው አላህ የማይፈቅደው ቦታላይ ስላሉ የአላህን ስም ለማሳት ያፍራሉ ማፈር ካለባችሁ እናተ በሰው በስእል በጨት የምታመልኩት ካፊሮቹ እፈሩ እኛ ሙስሊሞች አንድም ቀን በስልምናችን ተጠራጥረን አናውቅም
@ErahmetKbret
2 ай бұрын
የማነሽ ደቆሮ ስሚ ከአላህ የበለጠ የለም አቺ አመዳም እናተ አላችሁ በሠዉ የምታመልኩ ብታዉቂዉ ኖሮ ይሄን አትይም ነበር ስለ አላህ የምታዉቂዉ ነገር አለ እስኪ ንገሪኝ ዚፍጥ አነጋጋሪ ሸይጣን
@IkramH-xu3do
2 ай бұрын
@@ErahmetKbret አላህንፋሩ ሙስሊም እህቶቸአትሣደቡ
@user-eo9mo8in9u
Ай бұрын
በርታ ምርጥ አስተምሮት ነው የምተሰራዉ🥰
@HaregMulat-qo1ct
2 ай бұрын
ወንድሜ በርታ ለብዙ እህቶች ትጠቅማለህ አደራ እዳትሰለች ቀደም ብዬ ባውቅህ መልካም ነበር
@user-uh7ro1vo7o
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምለክ ይበርክ ተበረክ በጠአም አስተወይነህ ቀለት የጥረኛል አንቴን ለመመስገን በአጠአም ከልብ አመሰግናለሁ ትምርትህ በጠአም ደስ ብሎኛል ተበረክ ምክርህ ልብን ይረሰርሰሉ የመምከር ፀጋ ይጨመሪልህ
@HAwAASSEN
2 ай бұрын
በጣም እነመስግነለን ወንድማችን. በዚሁ ቀጥልበት እሺ. ❤
@user-fo4jj6zw1n
2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ እናመሠግናለን👍👍👍
@TaytuYeuf-ie1xl
2 ай бұрын
በጣም ትክክል በእውነት በረታ ወንዲሜ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mary-yc6ri
2 ай бұрын
Ferzare unkane baselme mate wowww Tabrke egzabehre yebreke arfi nwo barte ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bmm3152
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ጀግነነህ በርተ ምርጥ ምክር ነዉ አለህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@hiwottegisut5943
2 ай бұрын
ላንተም መልካም ህ ብዝት ይበልልህ ወንድማለም
@user-zp5zl3wu5o
2 ай бұрын
እዉነትነዉ በትክክል
@user-wt5kj2bu7u
2 ай бұрын
በርታ ወንድማችን 🎉🎉
@user-dx5fm9hc9z
2 ай бұрын
እናመሠግናለን ፈጣሪ ያኽብርልን ውድ ወንድማችን❤❤❤❤❤
@samirasraj7223
2 ай бұрын
ተባረክ በጣም ወሳኝ ነገር ነው❤❤❤😂😂
@user-sj6gm3uf8l
2 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@zahraayalew3965
2 ай бұрын
ወንዶቹስ አንድ ቀን ያዮያትን ወዲያዉ ለመተኛት የሚተመኙትስ ነገር
@fyoutube9268
2 ай бұрын
አንቺ እቢ ማለት አለብሽ ከጋብቻ በፊት ወሲብ ስህተት ነዉ።
@MohmudMekash
2 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድሜ።
@tshh8118
2 ай бұрын
ወዲሜ ሁሉነገርህ ደስ ይላል አመለከከትህ❤
@TeghsEshtu-bx9vl
2 ай бұрын
በርታልን እንወድሀለን እውነቱን ስለምነግረንንን❤❤❤
@Hana-cg5tk
2 ай бұрын
ሠላምህ፣ይብዛ፣ወድማችን፣በጣም፣ጥሩ፣ትምህርትነው!!!እንደኔ፣በሥደት፣ያላችው፣፣አርፍችው፣፣ሥራችውን፣ሥሩ፣፣ክሀገራችን፣፣ሥንገባ፣፣አይተን፣፣አዬቱን፣ነው፣፣ይቅርብቻው፣፣ኤህታዊይይ፣፣መክሪነው፣፣የርቀት፣ፍቅር፣፣ይቅርባችውውውው😊😊😊😊
@user-cb5et9rd3r
2 ай бұрын
ትክክክል ወንድም 🎉🎉💯
@user-ze6cc2jj8f
2 ай бұрын
አወ ትክክል ይች ምድር በውሳኒያቸ ለሚጠኑ ሠወች ነው የምታደላው እኔ የውሳኔ ሰው ነኝ አልሀምዱሊላህ ❤
@Haymi-ip1rn
2 ай бұрын
ቦታ ሰጥቼ እማላውቀውን ጉዳይ አነሳ 😂😂😂
@genetmelese7487
2 ай бұрын
ግድ ነው
@zekiya-xc1fi
2 ай бұрын
ወድሜ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይጠብቀን መሆን የለበትም ጎበዝ በደብ ግልፅ አርገህ ነው ምታወራው
@ahmadshukar1809
2 ай бұрын
ይመችህ ልክ ነህ
@alya6975
2 ай бұрын
ወድሜ እግዚአብሔር ወይም አላህ በል አዱን ያዝ
@fhrf1732
2 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏
@user-of4co7uh1g
2 ай бұрын
እውነትነው ወንድሜ ውስጤ ነህ
@IkramH-xu3do
2 ай бұрын
አላህይጠብቅህ
@Elsi-yz9fq
2 ай бұрын
Ba tikikil 👌wondime tabaraki 🤔
@user-ds5vg9rd6y
2 ай бұрын
Biro beritaligne allaahi yetbikhi wondeme ❤❤❤❤❤
@AlmasBezie
2 ай бұрын
ወንድማችን ስወድህ አስተዋ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@tshh8118
2 ай бұрын
አሚንንን
@tshh8118
2 ай бұрын
አወ ይጠብቀዉ
@hirotmama5765
2 ай бұрын
❤👏👏👏👍👍👍
@lenateshome3896
2 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@Mabet-it3lo
2 ай бұрын
Thank u fre berta
@tesfutojesus9375
2 ай бұрын
Fire thank you so much❤❤🎉
@HjgUyg-hp9ob
2 ай бұрын
👍👍👍👌👌👌❤❤❤
@seadagetent4798
2 ай бұрын
አላህ እውቀት በእውቀት ይጨምርልክ የእውነት ነው የምትናገርው
@zahrafet-ux7dr
2 ай бұрын
❤የኔ ዉድ ወድም ምናለ ቀደም ብየ ባ ውቅህ❤ ወላሂ ምክርህ ያሳለፉትን ያስታዉሰኛል,ድልባሰርግ አግብቸ ነበር ,ተጋብተን 1,ሳምትብቻ ደስሚል ጊዜ አሳለፉን ,ከዛበሃላግን እየተጨነ በ1,አመታችን ወድልጅ በወለዱኩ በ5,ወሬ ፈታኝ ተመላላሽ የቀን ስራ እየሰራሁ ልጀ 3,አመት ሁኖታል ገጠር ከእናቴ ትቸዉ ሳአዉዲ መጣሁ,ትዳር ዱጋሚ ላላገባ ወስኛለሁ😂
@milanmilann9613
2 ай бұрын
እኔ በመስተፍቅር አንዱ አጋደመኝፈጣሪ የስራውን ይስጠው በነገራችን ላይፋቅርና መስተፍቅር በጣም ልዩነት አላቸው ለይቼም አውቃለው ትኩስ ከሆነ አያስታውቅም
@Saranegni21
2 ай бұрын
የደረሰበት ያዉቀዋል የእኔ እህት ገጠመኝ በመምህር ተስፋየ አበራ የሚቀርቡ ትምህርቶችን አዳምጭ
@milanmilann9613
2 ай бұрын
@@Saranegni21 እሽ አመሰግናለው እነኝህ ፀረ እየሱስ ናቸው ጌታን ሂወትም በማይጠፍእሳት ያቃጥላሉ እግዝአብሔር ይገስጣቸው አረ በእግዛብሔር ተውኝ ስላቸው ለራስሽ ይሁን እኛፈጣሪ ለግዜው አልቸገረንም አሉኝ እነኝክ ሰዉ እዴት የሴጣን ተባባሪ ይሆናል
@Saranegni21
2 ай бұрын
@@milanmilann9613 😥😥ህይወቴን ምስቅልቅሉን አዉጥተዉ ከክብር አሳነሱኝ እግዚአብሔር ይይላቸዉ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ተስፋየን ትምህርት ማዳመጥ ስጀምር ነገሮች ተቀየሩ አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ ለወንድ ልጅ ያለኝም አመለካከት ተቀየረ የእዉነት አዳምጭዉ ታተርፊበታለሽ
@MacadKing
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@Rahmat-qs1rt
2 ай бұрын
ዘሬ አንድኘ ነኚ❤❤❤❤
@tetetety3946
2 ай бұрын
Slam wondmachin ❤❤❤❤❤❤❤
@JadBise
2 ай бұрын
❤❤❤
@user-rk1qn1by9s
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ehitefekade9527
2 ай бұрын
እሺ እኔ ሰምቼሀለሁ ወንድሜ ስለምክርህ ግን በጣም አመሰግናለሁ
@AsnakuHgorgis
2 ай бұрын
❤❤❤🙏
@user-rv3ec6mt4r
2 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ
@user-sn5ut3de1l
2 ай бұрын
Esekezara,menem,ayente,ngire weste,ilgebawem,yemasegan,fetire,4amate,guwadagiye, gire,baze,mekeneyate,teleyayetanale,yehawe,alew,kana,,kebera,laste,lije,gelawa,keberuwa,new,betim,new,mewdeke,firazareya,tilake,wendema,zelalme,nurelen❤
@user-tj6wc9nt9n
2 ай бұрын
Frie Maryam swedh dnglna betenakebet bezie zemen ye 20 amet siet negn yet alsh bemtbalbet giezie endezie aynet myaberetata video eyeserah bedenb endemtgeneban tesfay yetetalebh wend neh ...tnx
@KwtKwt-hk5ct
2 ай бұрын
የኛመካሪ
@user-rk1qn1by9s
2 ай бұрын
The chick methander rakfel lucarlo
@ZabebaMohamed
2 ай бұрын
ለወዶቹ ንገራቸው ሴት ስረአት አላት ለምን እሱ ቀረበኝ ወዶች እኮ ምላሳቸው ቢላዋ ነው ይቆርጣል
@HjgUyg-hp9ob
2 ай бұрын
xeqami meker newu. wwwwwww
@amnahabdullah8108
Ай бұрын
Hayyeedhugajetee
@habtamsibhat4335
2 ай бұрын
eko b weste communicat madrg binchil deslgnal have u got me
@baniaychu7478
2 ай бұрын
አትሰናከሉብኝም አላለም😂
@Argobwa
2 ай бұрын
ላይ ሼር አድርጉ ቤተሠብ 😂ለሃሳቡ ልጅ ነኝ 😂 በርታ
@Emma1990-wn2lm
2 ай бұрын
Benatk t, g lay melsh🙏🙏
@HjgUyg-hp9ob
2 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-wo2jy7mb2e
2 ай бұрын
🤦🏻♀️🤦🏻♀️🤦🏻♀️🤦🏻♀️
@user-wt5kj2bu7u
2 ай бұрын
አረ እኔ አላውቅም😂😂😂😂😂
@leyla354
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-lh3tc1gg9h
2 ай бұрын
Enamesginalen
@user-gz6uy9rz2n
2 ай бұрын
? ውድ ልጅ ብዝ ሴቶ ገር ያምህድው ለምንነው ?
@user-mc1nn3nh5i
2 ай бұрын
ene be wesib meknyati yetfathu akalwi
@KKitchen-sb5jp
2 ай бұрын
hulet nen ayi enem alew
@user-ty2ji5ce1w
2 ай бұрын
እስቲ ሰለቅናት ቪዲዮ ስራ እኔ ትዳር ከያዝኩ 6 አመት ሆኖኛል 1 ወንድ ልጅ አለኝ ግን ባለቤቴ በጣም ይቀናል
@samirasraj7223
2 ай бұрын
የወደፊት ባሌ የትነህ😂😂😂
@user-mp6qi2vc8z
2 ай бұрын
😮😂😂😂😅 ይመጣል በደም ተዘጋጅተሽ ጠብቂዉ😊😂
@AlmAlamm-cm2ny
2 ай бұрын
ለመራባት 😅
@user-sn5ut3de1l
2 ай бұрын
Betekekle,ewnte,new,merte,wendemacen,unrelenting Betim,new,menewdeki
@IkramH-xu3do
2 ай бұрын
ሙስሊም ነህክሪስቲያን
@IkramH-xu3do
2 ай бұрын
ጥያቄየንመልሽ???
@zemenaybaye7457
2 ай бұрын
ክርስቲያን ነው @@IkramH-xu3do
@user-mc1nn3nh5i
2 ай бұрын
Berta wendma subscribe argui zembelachu ateui
@user-wt5kj2bu7u
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@KwtKwt-hk5ct
2 ай бұрын
❤❤❤
@tetetety3946
2 ай бұрын
Slam wondmachin ❤❤❤❤❤❤❤
@user-sn5ut3de1l
2 ай бұрын
Esekezara,menem,ayente,ngire weste,ilgebawem,yemasegan,fetire,4amate,guwadagiye, gire,baze,mekeneyate,teleyayetanale,yehawe,alew,kana,,kebera,laste,lije,gelawa,keberuwa,new,betim,new,mewdeke,firazareya,tilake,wendema,zelalme,nurelen❤
@FuudHfufu-fi7ml
2 ай бұрын
❤❤❤❤
Пікірлер: 96