KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Фильм және анимация
የጠበሳ ቅኔ Ethiopian movie 2018
5 жыл бұрын
የጠበሳ ቅኔ Ethiopian movie 2018
Рет қаралды
500,413
AmharicTV
1
1
Copyright protected.
Жүктеу
Пікірлер: 204
@MimiMimi-wd9iu
5 жыл бұрын
ከዚ ፊልም የምር ገዘብ ጠፊ ነው እውነተኛ ፍቅር ግን በፈተ እና በውጣ ውረድ ነው የሚገኘው ዋው በጣም ተመስጬ ነበር ሳይ የነበረው ደሀ ባል ይስጠኝ ብዬ አምላክን ሁሌም እማጸነዋለው ምክንያቱም በችግር ጊዜ አብረን ተጋፍጠን ህይወትን ብናለመልመውም ነገ ብንጣላም ያንን ፈተና እያስታወስን እንታረቃለን ማለት ነው አሪፍ ነው በርቱ ጠክሩ 💘💘💘💘💘💘💘💘👌👌👌👌👌👌
@alainaln9868
5 жыл бұрын
ፍቅር ያልቃል እንዴ? እግዚአብሄር ያልቃል እንዴ እውነት ነው እግዚአብሄር ፍቅር ነው ፍቅር አያልቅም እሱ የማያልቀውን ፍቅር ይስጠን አሜን!!!
@user-ox5pk4de5u
5 жыл бұрын
አሜን
@merrymerry4357
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🎉wow ገና አሁን አየሁት በጣም ደስ ይላል 😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@hayatseid8956
5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል። አስተማሪ ነው እናመስግናለን
@SD-pr6km
5 жыл бұрын
ውይይይ መጨረሻችሁ ሲያምር እውነት ብዙትምህርት አለው እናመሰግናለን
@workwahshume170
5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስቄኝ እና አስተማሪ ነው ያላያችሁ እዩት ተመችቶኛል
@user-gd6zc1vp5t
5 жыл бұрын
ወይኔ ሽዋ አቤት ምን አይነት ፅባይ ስናይ የኔ ብትሆን አቤት ክክክክክክ አይ ሽቃሊት ምኜት ያከሳል አሉ
@sosigaz2192
5 жыл бұрын
wowwwwww gobezohe beretue mejemryaweme aheraresume yamerale ❤❤❤❤
@abshirhassan6469
4 жыл бұрын
የተዋጣለት ፍቅር ማስመስልን አሽንፍ የወጣበት ፊልም ነው
@alemsolomonsolomon2986
5 жыл бұрын
Wow mecarashahu betam Arif nw Des yelal
@user-ee3fe4ci4r
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😮😮😮 ይህም ፊልም ደግሞ ደግሞ ደጋግመ ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል 😂😂😂😂😂😂😂😆😆😆😋😁😁😁 ገንዘብ የሚወደ ሰው መጨረሻው ይህ ነው ፍቅር በፍቅር እንጂ በገንዘብ አይገዛም
@user-sf9dl1me6u
5 жыл бұрын
BETAM arif New bertu
@toptell8965
5 жыл бұрын
ደሞዜ ሁሌም እወድሀለሁ ጎበዝ ነህ like
@yimerali8967
5 жыл бұрын
it's very nice
@user-du8oo8ll1o
5 жыл бұрын
ሁሌም ባየዉ ባየዉ የማልሰለቸዉ ፊልም ነዉ ደመወዜ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😉😂😂😉
@alsuri7486
4 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@meskilove5817
4 жыл бұрын
Wow amazing 😍
@obsineettubaccounting6601
5 жыл бұрын
all most it is best.
@samira6797
4 жыл бұрын
ዋውው ያምራል መጨረሻው ፍቅር ያሸንፍል
@yabsramegos3160
5 жыл бұрын
ደሞዜን ያላቺሁ እስኪ እንያቺሁ ፕሊስ like ግጩኝ
@banshbanshee2810
5 жыл бұрын
አሪፊ ነዉ እናመሰግናሌን
@Milky-sr3mv
13 күн бұрын
31:19 mistr eshtu acted very well ❤
@Milky-sr3mv
13 күн бұрын
eshtu killed me 😂😂😂
@mulumekonen9678
5 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@zamanizamani1317
5 жыл бұрын
አልክሠከሥም ፈጣርይ ይመሥገን መጨረሻችንም ያሣምረው ።
@user-xj4yq3je8m
5 жыл бұрын
Waw kkkkkk. ናቲየ በሳቅ ገደለኝ እፍ በለው አለ
@gannamohamed4016
5 жыл бұрын
ዋውአሪፍነውያስቃልክክክክ
@selamhabesha
5 жыл бұрын
Azinanachihun arif new
@man5490
5 жыл бұрын
Hulum yalkel hulum yalfal. Ewenetegha fekere gene ayalkem fekere Egezehabere selehone tebareku
@hussainhussain484
5 жыл бұрын
betam yaskal
@tesfudejen6101
5 жыл бұрын
Woww lesetoch
@user-hf3lo4cl8l
5 жыл бұрын
Adis yibesilal
@user-ik6oo5yi7l
4 жыл бұрын
ለማንኛዉም አንድ አባባል ልንገራችሁ. የገጠረ ልጂ. እግረ ታጥባለች. የከትማ ልጅ ኪስ ታጥባለች ይባላል. እና የገጠረ ልጂ አግቡ ለማለትነዉ😂😂😂😂
@hayataa1891
4 жыл бұрын
ትክክክል
@henosejigu8498
Жыл бұрын
Eshetu Melese ያን ጊዜ 😀😃😜
@Milky-sr3mv
13 күн бұрын
he knows very well how to act
@salambelete1298
5 жыл бұрын
ወይ ሴት መሆን አለባበሳቸው ሲደብር
@tertayenesh5543
5 жыл бұрын
ደግሜ like like like...
@samrawitsamrawit4626
5 жыл бұрын
woow
@susukonjo6672
5 жыл бұрын
Baxam das yilaa ginsetochi babirri lamin yamnalu
@madlenshehade6119
5 жыл бұрын
betam dese yelale
@awash7515
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ አረ ወይኔ ሆዴን አመመኝ እደዛሬ ስቄ አላቅም
@adisadis2236
5 жыл бұрын
Arefe fileme nwe
@janetak2216
3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@rozaroza9574
5 жыл бұрын
Like ♥♥♥♥♥♥
@user-jd2mc7kp2x
5 жыл бұрын
ድምፁ አብሮ አይሄድም
@marttomas6942
4 жыл бұрын
Yega tana
@madlenshehade6119
5 жыл бұрын
sete lege ewentaga afeqri new metfalegaw
@znashyigermal3094
5 жыл бұрын
enamelew kometateroche lemendenew satochen becha yametewokesun betam bezu teru yalehonacheu besate layi yametechawotu wonedoche alacheu ayidel kasekeyameqacheu afue beluge
@jemilayeallahbariyahclasic9056
5 жыл бұрын
znash yigermal ikow babizatikow wedochi nachew gif miserubin 😜😩😩
@susuhassen7220
5 жыл бұрын
ደሞዜ አለ ዋውው😜😃😃
@user-lp9uc6kz6s
5 жыл бұрын
አሪፍ የውነት ፍቅር ካለ ነዋይ አያሸንፍም
@fentaneshebabu4975
5 жыл бұрын
ያስቃል ያሳዝናል ወይ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@Arsenal4lifee
5 жыл бұрын
Acterochu shegern alshet alugn,inesun bayew qutir Qalitin alife wedia mado kalechiw.....
@sfhhhffggg6583
5 жыл бұрын
ወይተሩ ተመቸኝ
@fenkiljougar6052
4 жыл бұрын
Willkommen
@tadelchbekele4089
4 жыл бұрын
ድእሲ ሲሊ
@belamellas226
5 жыл бұрын
Des ylale
@maryammaryam8584
5 жыл бұрын
Tebaberachu malet new ayi wandoch
@sofsofubintislam8871
5 жыл бұрын
በደሞወዜ ሞት ደመወዝ፤ ልቀበል ስለሆነ ላይክ አርጉኝ
@user-up9yi8xd6l
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@user-ik6oo5yi7l
4 жыл бұрын
ሻይ ከጋበዝሽኝ👍😂😂
@user-jb8jo1io5e
4 жыл бұрын
ክክክክክ እንኳን ደስ አለሽ ፣አቤት ደሞዝ ሲደርስ ሁሉም ድካም እልም ውይይይ
@user-cu6qp6mx1p
5 жыл бұрын
Kkkkkkklklkkkkkkkk adew besak lmot new
@hewanhaile2643
5 жыл бұрын
ዶሞዜ የኔ ሸጋ ኣይምን የኔ ሸበላ😂😂like ግጩኝ እስቲ😂ግን ኣዲስ ኣይደለም ኣይተንዎል
@user-ng9sx1vy7x
5 жыл бұрын
hewan haile kkkkk
@habtumolla9119
5 жыл бұрын
setochyeee leka endezi nachuu wuyeee
@shukuraniyaarabiishoukatha6587
5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@tenayatessama7733
5 жыл бұрын
Aye genzeb manen ayekeyer
@user-rd6by2yg5p
5 жыл бұрын
እስኪ እንየው አሪፍ ይመስላል ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ 🇪🇹❤️😍
@ali123456989
5 жыл бұрын
Anceam slames ybza
@user-rd6by2yg5p
5 жыл бұрын
አብሮ ያብዛልን 😍😍😍
@ehitagaberalecell2433
5 жыл бұрын
ኸረ ልብሱን ወረዱበ ማድረቅ ነው የቀራቸው😂😂😂
@habhabesha1419
5 жыл бұрын
Konjo filim eko new
@alemalem5092
4 жыл бұрын
Ewenete.tanghero.yamshbeyet.madere..yilalo.abtochenye.
@masiidadi8344
4 жыл бұрын
😭😭😭
@user-kp8ty8gb6b
5 жыл бұрын
ዘመን
@amanutorbenjoba7897
4 жыл бұрын
Sodere movies on line
@user-jv9ee3sg1p
5 жыл бұрын
የኪሰ ወጌሻ ሀሀሀሀሀ
@bederyaseid9747
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክውይ
@user-tb6vr8si8r
5 жыл бұрын
ደግሜ ባየውም ላይክ አርጌዋለው!!
@janoaoun5395
5 жыл бұрын
M
@mohammedhabashi6865
4 жыл бұрын
ባለሃብቶች ናቸው ሴቱን ሁሉ ያበላሹት ብዙ ሴቶች ግን እኮ በገንዘብ ነው ፍቅር ብለው ያምናሉ
@user-ik6oo5yi7l
3 жыл бұрын
*እኔ አይመስለኝም ሴት ልጅ በገዘብ የምትገዛዉ ፊልም ላይ ብቻ ነው* ፍቅር በፍቅር እንጂ በገንዘብ አይገዛም ለማለት የፈለኩት ሀብታም ስለሆነ ለገዘብ ብየ አላፈቅረዉም
@masaratasfaira4363
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ዋው ደስ ይላል ልክ ነህ bro የሴት ሞኝ የለም እሺ
@ritaassefa1778
4 жыл бұрын
Ereeeeee musicawen kenesut
@user-xt3oo8tm7o
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-he8cu3ds8p
5 жыл бұрын
እስኪ ልየው
@tijiamanueltube9324
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@tsehayasefa6301
5 жыл бұрын
Sasibew melbes efret hone inde?
@user-tj2yz2ru4v
5 жыл бұрын
Woyne siask
@faamiijamaal6746
4 жыл бұрын
Wof yelem Atifuu kauhbuhal sawu naqtawal
@abichuvlogs5645
5 жыл бұрын
👶🏻
@man5490
5 жыл бұрын
Lehulum des yelal buzu temert halebet.
@medisdetegnawa828
5 жыл бұрын
Hhhhhhh ere wuuuuu
@sumaikoo5126
4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😍😍
@emmanuelhope4917
5 жыл бұрын
Addis sake matelign
@dfldlo391
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@helenhelen5468
5 жыл бұрын
ምድረ ኮተት
@abdalalalala4437
5 жыл бұрын
ያዘጋጀው በጣም ወንድ ነው
@khisrooniiqbal8538
5 жыл бұрын
ዉበት ትሙት ቅቅቅቅቅ
@user-hz4qz5zh1h
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አክሽን ክክክ ማለት እንጠብ ክክክክክክክ
@masiikiyyaa8953
5 жыл бұрын
Fiker Yashenifale
@user-ms4bl9et5c
4 жыл бұрын
😘😁😁😁😁😂😂😂😂
@goitomrobel2174
4 жыл бұрын
Natay leba
@user-hq5mk5kc2c
4 ай бұрын
ያምናል
@user-jn5vf2kl7m
5 жыл бұрын
Eski lyawe 🙄🙄🙄😛😛keza ycomtal
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
2 жыл бұрын
አረ እሼን አየሁት ፊልሙ ጥሩ ነው
@weynajesuse7172
5 жыл бұрын
አፈር የበላችሁ ወንዶች ክክክክክክክክ አነፈራችሁኝ
@heyimanotandebete2555
5 жыл бұрын
Kesehay lela birehan alifelegem kkkkkkkkk
@user-ce2uk7oj3m
5 жыл бұрын
ደሞዜ አቤት ዉሸቱ ሢያምርብህ
@user-ni6so2je8r
5 жыл бұрын
የትምህርት ቤት ድራማ ይመስላል
@reenatube6617
5 жыл бұрын
Kkkk ewnet new
Пікірлер: 204