KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#usa
No video
4 ай бұрын
#usa
Рет қаралды
31,556
Mame tube
1
1
#yetnbitube #4k #donkey
Жүктеу
Пікірлер: 230
@zumaiadrees2464
4 ай бұрын
እኔ እረመዳን አለቀ አልቅሺአልቅሺ ብሎኛል ወላሂ የሆነ ነገሬ እዴጣሁነው እየተሠማኝ ያለሁ የከርሞሠው ይበለን
@user-bn4cl8vd3z
4 ай бұрын
😢😢😢❤ትክክልነሽ እኔም😢😢😢
@ath1381
4 ай бұрын
መዳም ቤት አደለሽ አደል
@user-de2gc7wg9t
4 ай бұрын
ወላሒ እኔም እንደዛው ዛሬ ሳለቅስ ነው የዋልኩት
@zumaiadrees2464
4 ай бұрын
@@ath1381 እረመዋ ያውም ዱባይ እግሬ እያበጠነው የምሠራው የረመዳን ዋጋ ሥለገባኝነው
@ath1381
4 ай бұрын
@@zumaiadrees2464 😂😂😂😁እኔ ሰው አይበዛም ግን ጨንቆኛል ሰውነቴ ደክሞኛል ፆማቸው ከተቀበላቸው ያርገን ይበቃል
@Sariy177
4 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
@konjonesh
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤
@sofyamohamd1215
4 ай бұрын
🤲🤲🤲
@user-ob6ib5du6l
4 ай бұрын
አብሮ ያሳካልን
@OmanOman-ro6zd
4 ай бұрын
አሚን
@zainabumar7894
4 ай бұрын
aminn
@user-db9sl6oc6y
4 ай бұрын
እኔ ምለዉ ልብ ቅርጥ እያረክ ከምትቸገር አላህ በሚወደዉ ሙሉ ሂጃብ አታለብሳትም ማለትም ኒቃብ
@user-cu4ig7zi7u
4 ай бұрын
ሳህ እኮ የኔም ጥያቄ
@Rahmajemal-cx5wd
3 ай бұрын
ሳህ
@user-dw3bm2wn2j
3 ай бұрын
ዝበይማ አድቀን እባዉን እያነባ ብቅ ይላል
@user-gp9sf9cn7g
4 ай бұрын
ሚስትህ አንድ ላይ መውስድ ሚስት ጥሎ መሄድ ባል አይመችንም አረቦች ደስ የሚሉን ሚስታቸው አይጥሉ በተለይ ሳውዲ
@user-mo8bt2rv7r
4 ай бұрын
ማሜ ሚስትክን ባታወጣት ጡሩ ነው እንደ አህመድ ወሎ አህመድ እንኳን ሚስቱን ቤቱን ያየነው ባንተ ምላሽ ነው እናማ ከሱ ተማር
@user-zz8rj9xc9r
4 ай бұрын
በሰላም ግባ ሰሙየ አብሺሪ ቆንጅ❤❤❤
@user-lo7cq8dq2j
4 ай бұрын
ፈጣሪ በሰላም ይሙልስህ ወድማችን🎉❤❤
@gfrdgfds2259
4 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤
@user-tg9dd5gh3e
4 ай бұрын
ማሚ መለየት ከባድነው እንኳን አድስ ሁናችሁ ብታኮርፍ ራሱ ረዳታለሁ ሀቂቃ የመለየትን ዋጋ የሚያቅ ይረዳል ለማንኛውም መልካም የሂወት ዘመን ያድርግላችሁ አላህ በሲሳይና በመልካም ልጆች ያካባችሁ ወንድሜ🎉 🎉❤❤🥰🥰
@Mekitube-j8u
4 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ ማሜ ረመዳን አለቀ
@user-wo6vo5xe9f
4 ай бұрын
ግን ምን አለበት ትልልቅ ኢቶበሮች እኛም ብታበረታቱን ለምን ትንቁናላቹ እረ ተው
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
ወደ፣ነይእንደመር
@user-wo6vo5xe9f
3 ай бұрын
@@ekramemohamad7392 እሺ ውዴ
@user-wo6vo5xe9f
3 ай бұрын
@@ekramemohamad7392 እረ እኔ ደምሬሻለሁ ቆየሁ
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
@@user-wo6vo5xe9f እኔምደምሬሽአለሁ፣፣ግንእናድግይሆን
@fateiyahamza6072
4 ай бұрын
አዎ ስባታ በግ በጣም አሪፊ ነዉ ማሽ አላህ አሁንም ስባታ እንደዛ ከሆን ደስ ይላል
@fatoomabdu1483
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ወየዉ እንዳትታይ አይዴለም አላለም ተዉማሜዋ ይሂልብ የሚነካታሪክ እያወህ አታስደምመን😂😂😂ክክክ
@saadaahmad5973
4 ай бұрын
አሰለሙአለይኩም❤ወረህመቱላሂ❤ወበረካቱላሂ❤ሰላምውላቹህ❤አመሻቹህ❤ማሮቸ❤የረመዳን❤ስራናድካም❤እዴትነበር❤ከናተ❤ከኔአልሀምድሊላሂ❤እረመዳንአለቀብነ❤ያረብ ይትቀበል❤ወምንኩም❤ወምነ❤ያረብ❤በሰላም ግባ
@AaDd-ur8sc
4 ай бұрын
መልካም ጉዛ👍👍👍
@gvcnnbb-bx7wx
4 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ
@user-ld5ze3ig3c
4 ай бұрын
ማሻአላሕ ማሜ
@samiras4127
4 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣህ ማሜ
@EkramkutaberTube
4 ай бұрын
ወይ መለየት ከባድ ነው ያጠክራችሁ😢
@sead4314
4 ай бұрын
ሂጃቧን በስርዓት ትልበስ👍👍👍
@user-tz4re6xv5d
4 ай бұрын
አለህ መጨረሻየን አሳምረልኚ
@user-mw7nm3bj5f
4 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሜ እንቀበልህ ከለን አለህለን እንቀበላለን ሰርግም ባጠራንም 😂
@seniyasemantube
4 ай бұрын
ማሻ አላህህህህ ይመቻቹ
@zinetasmamw3310
4 ай бұрын
ወይኔ ማሜየ አሣዘናቺሁኝ አብሽሩ በቃ
@user-mw7nm3bj5f
4 ай бұрын
እረ እደት ነው አስተዛሰባችን እንቀይር እራሳችንን እፈትሽ
@user-xq8rm9mb2j
4 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ምዲነዉ ልብቅርጡ
@muktarhossain4688
4 ай бұрын
መሻ አላህ
@lovemom-dt1po
4 ай бұрын
በጉ ግን እንደት ሚጫነው😮 ኡነት ዱባይ ይዘኸው ገባህ ??😃😃 ማሻአላህ ፈታ በል በጣም ደስስስ የሚል ነገርነው🍓🍓
@user-nf6ky5hk9r
4 ай бұрын
መልካምጉዞ
@user-gx9ud9rb7n
4 ай бұрын
አብዝቶ መምርጥ ይሂነዉ ወይ
@fatuma7299
4 ай бұрын
የማሜ ሚስት እኮን ደህና መጣሺ❤❤❤❤❤❤❤ ማሜ እደት ነህ
@sasaa6587
4 ай бұрын
ምነው ማሜ ይኸን አታቅም እደ
@user-qs9sy3ql7o
4 ай бұрын
ማሻአላህ🎉🎉❤❤❤
@Mathina-fw7dp
4 ай бұрын
ዉይ ማሜ እሷንም ዉሰዳት
@zainabzainab7792
3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ🎉ማማዬ/🎉🎉መሀመድዬ🎉🎉🎉🎉
@user-ff8wp1jf7s
4 ай бұрын
ማሜ አብራራልን መኪና ይዟ መግባት እና መመለሥ እንዴት ይቻላል
@semeraq334
4 ай бұрын
ማሻአላሄ ☝️🌷🌷
@taibah1116
4 ай бұрын
😂😂😂 አፏማ ችግር አለበት መሰል ዙሮ አይተናታል😂ደሞ ዱባይ ትላለህደ አማቶችህን ልታስፈጥር የሆናልጂ ሸወደህ ሙተሀል
@user-cu4ig7zi7u
4 ай бұрын
ከከከከከ😅
@user-ef5co1jg2k
4 ай бұрын
ውይ ሩጋ ገባያ ትዝ አለኝ😢😢😢
@zahar447
4 ай бұрын
ሰበታ,ሰፈራችን,ነው,❤❤❤❤ማሻአላህ
@hadrahadra6610
4 ай бұрын
አህለን ማሜ ዱባይ መጣህ
@emutube2623
4 ай бұрын
በሰላም ተመለስ ግን ማሜ አድስ ሙሽራ ትተህ በኢዱ ምድር እእእእእ
@AyalA-nr9ce
4 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-ye6sg2zb3f
4 ай бұрын
ማሜ ግን ኮሜት አታነብም
@LouatLouat-wi3ir
3 ай бұрын
ውይ ማሜ ወላሂ በአካል አየሁክ ያስሚን ቢውልዲግ ላይ
@user-bf7wq8qt4h
4 ай бұрын
በርታ
@user-fy9bh2zy3p
4 ай бұрын
አህለን
@user-sp4xb5ts4f
4 ай бұрын
አደኛነ ሠላምናቹሁ ሙሽሮች
@user-hc2nc9ph4u
3 ай бұрын
ماشاءلله👍👍
@user-fo8je1md8n
4 ай бұрын
አይተናታል😂😂😂😂😂ግለፅጠግበናታል ሹ ሀዳ ሀካት
@njoodkrieshan8283
4 ай бұрын
እኔ እምለው ማሜ ለምን ትደብቃታላህ ትታያለች እኮ እና አወ ገጠሬ የዋህ ነው
@user-ep4ek5vy5p
4 ай бұрын
እኮ
@user-gq3sq4ly9q
4 ай бұрын
አይ ማሜ እግዲህ ይዘህ ውጣና ገልግለን አታቆላልጨን😊
@user-gi4hm3eq1z
3 ай бұрын
😅😅
@user-zz8rj9xc9r
4 ай бұрын
ግን ማሚ ለምን አብራህ አትሄድም❤
@fatumakebed1858
4 ай бұрын
ወደማችን ምነዉ የኔካ ሜስትህ እኮ ነት ታይታለች የምን መሽፍን ነዉ እደፍለክ ማረክ ትችላለህ እኮ ነዉ የድብቅ ስሆን ነዉ የማስፍርዉ ነዉ የምታፍርበት ነገረ አለ እደ
@saditube7163
4 ай бұрын
አኡዙቢላህ ሚድያ እድቶጣ ጉትጐታ
@user-uh5ov3ck2s
4 ай бұрын
@@saditube7163ሳህ
@user-uh5ov3ck2s
4 ай бұрын
ታዳእኮ ሚድያላይሳህሆን ለራሲብቻነውመሆንያለባት ጠይብ ሙሽ ለህዝብ አደለችምነበር አላህ ሂድያዉንይስጠን ጀሚአንሙስሊሚን ጉሉአሚንንን
@Rehima227
3 ай бұрын
ያችስ ከፋ ወደ ፊትኒያ መጋበዝ
@neimaawol4053
4 ай бұрын
Alewe lehe hagare
@MmMm-uq7od
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-wo6vo5xe9f
4 ай бұрын
ማሜ እረ ደምረኝ
@user-ld5ze3ig3c
4 ай бұрын
ማሜ እውቀሕ መሥሎኝ ኦውነትሕነው እዴ እ መቼ ነውእም ከዴው እቃ ከርጎ ላርግ ስከድ
@user-sm8jb5gm1e
4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@masaratmasarat5240
4 ай бұрын
እድስ ሙሽራ ትተህ ውዴት ማሚ
@hawamamih4538
4 ай бұрын
❤❤💞🌹
@user-uk9ne7kw5o
4 ай бұрын
ወለህ መሜ አጀጀልክ አሰከኝ ሚጊብኑ ስተሰይ
@hawabintchaneyoutube1005
4 ай бұрын
ወደዱባይ በግ ይመጣልደ
@Tube-gy8hm
4 ай бұрын
እኔ እምለው ማሜ ለምነው የምትሼፍናት አንድ ግዜ ታይታለች ጨርስህ ግለጣት በቃ 😂😂
@user-yh8kb3pk1r
4 ай бұрын
ደሞኮ አፏን ብቻ ነው የሚሸፍነው ጭራሽ ባይለጥፍትስ
@Tube-gy8hm
4 ай бұрын
@@user-yh8kb3pk1r እኮ ክክክክክ
@user-zh2li7mt8q
4 ай бұрын
አፏ ላይ ችግር አለደ የምደብቀው አፏን😅
@user-ft6gz9ej6f
4 ай бұрын
እረ በአላህ ሚሥትህ አታዉጣት አሁንኮ አልሸፈካትም ማሜ አይ መከራ ምናለ ብደብቃት ከነጭራሹባትወጣ
@user-os8fp2hw8b
4 ай бұрын
ከንፈሯን ብቻ ነው ሁሌ የሚደብቃት ክክክክክ
@taibah1116
4 ай бұрын
😂😂😂😂@@user-os8fp2hw8b
@zaharamuhammad2691
4 ай бұрын
😂😂😂 በሳቅ ሙኩ ልክክ ነዉ እሚረገዉ አላለም በሳቅሙኩልክክነዉእሚረገዉአላለም
@user-fikr1234
4 ай бұрын
እነባይ ዘወይ ሰላም ናችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@-rm4pu
4 ай бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ አፍብቻ የምትሸፈንበች ምክንያት ይነገረን ወይስ ከፈሯን ስለምትወድላት ነው ❤
@user-nv1vm7zm6i
4 ай бұрын
ክክክክክ እዳው ኮሜቶች እደት እደምታስቁኝ
@foziabn5340
4 ай бұрын
ሙሉውንልቀቃት በቃ ምን እቁልልጫችሁ ትላለህ😂😂 ግማሺ በግማሺ እኛ እኮሜተሮች ጋረ አይሠራም።
@user-od6sl8qd8c
4 ай бұрын
ማሚየወድማቺመልከምጉዙ
@MaMa-jd6ye
4 ай бұрын
ቱ
@gossipgirl9093
4 ай бұрын
Wey by the way😂
@hayuetihotube4021
4 ай бұрын
ሜካፕ ስላልተቀባች ነው የልብ ቅሩ ክክክክክ አይ መከራ ይሄን ያክል
@user-cu4ig7zi7u
4 ай бұрын
ከከከከከ
@user-sr7pk8ee6t
4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍
@sofiandares2453
4 ай бұрын
ባይዘወይ ማሜ ቁጥርህን የት ላግኘው ፈልጌህ ነው
@Mametube
4 ай бұрын
0919919028
@SadSad-qe1su
4 ай бұрын
ስትሸፍን እንኳን በትክክል በሸፈንካት 😂 ጭራሽ አፏን ሲጀመር አይተናታል ሲቀጥል ምን አስለጠፈህ ፎቶዋን ጉድ በመሸፈን እዳህን የምታየው
@user-zp3hi9ho9z
4 ай бұрын
❤ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-pl3bt1vh3r
4 ай бұрын
ማሜካድሰአበባእጀራአጣልኚዱባይከመጣህ
@f.2834
4 ай бұрын
ሽምነው ከፈሮችግርአለበትደሁሌይደብቀዋል😂😂😂
@user-ob6ib5du6l
4 ай бұрын
ግንአተልጂ ሰደተአልሰቸህም ላጤምሁንህ ሰደትአግብተህም ሰደትያነን ሁሉገዘብ አላግባብ ከመታወጣ የሆነንገር ብከፈት ሚሰትህጋር ፍቅርህን ታጣጠም ነበርእጨጨጨጨጨሰደት አሁነሰ
@user-ew6qp1lt3g
4 ай бұрын
አፎ አያምሮም ወይ እሡን ብቻ የሸፈከዉ አላህ ይሱትር
@taibah1116
4 ай бұрын
ባይዘወይ 😂
@user-qx7sc4hu8b
4 ай бұрын
ማሜን ሙሽራዉን 200.k እናስገባዉ 😊
@RahmaTami
4 ай бұрын
እሻአላህ🎉🎉
@hayatomar8066
4 ай бұрын
ወላሂ ማሜ ቻገባበኋላአነጋገሩ ሁሉ ነው የተቀየረው😅
@user-jo2sz9ui4u
4 ай бұрын
በጣም አማረኛ ከእንግሊዘኛ ይቀላቅላል
@user-uo1xm6km8g
4 ай бұрын
ባይ ዝዊይ
@user-fo8je1md8n
4 ай бұрын
😂😂😂😂በጣም
@user-jo2sz9ui4u
4 ай бұрын
@@user-uo1xm6km8gክክክክክክ ምን ማለት ነዉ በአማረኛ ባይዘዊይ ማለት የገባዉ እንደኔ በመስኮት ያልተማረ
@user-uo1xm6km8g
4 ай бұрын
@@user-jo2sz9ui4u እኔም አላወኩት ባይ ዝዊይን ደጋገመብኝ ብየ ነው ንግግሩ ላይ አዳምጭው
@user-xu5lu9kx3j
4 ай бұрын
እስኪ ወደ ኢትዮፒያ ስቴድ እቃ ዉሰድልኝ
@medinafeysa4731
4 ай бұрын
ክክክክክክክ
@ssaa5342
4 ай бұрын
እና ቢሽፍናትእሰመብቱነው መሽፈንምነበረባት
@user-ff1sv6km2g
4 ай бұрын
ምነለ ኒቃብ አልብሳሀት ብተርፍ ሚዲያ ከወጣሀት አይቃር አለህም ይወዳል ምስትህን ኒቃብ አልብሳት አላህ ለሷም ለታም የሻርአ እውቃት ይስጣችሁ
@sumeyaAli-cc6ml
3 ай бұрын
ኒቃብ ለብሳ ሚድያ እድትወጣ ማነዉ የፈቀደዉ ኦኽቲ ኒቃብም ለበሰች አለበሰች ሴት ልጅ ሚድያ እድትወጣ አልተፈቀደም
@user-ff1sv6km2g
3 ай бұрын
@@sumeyaAli-cc6ml እህቴ ያው ዝብሎ ከሚወጣ እኮ ትንሽም ከፍትነ ይሻለል
@user-ee9rw5wl4w
4 ай бұрын
ክክክክ ለምን ትሸፈናታለህ እናቃታለን ነውሰ እንዳይቀሙህ ነው ክክክክስ
@sofyamohamd1215
4 ай бұрын
ክክክ ሀረካቱነዉ ልበልዴ
@rabiyayousef9562
4 ай бұрын
ለም አሻ ጉልት
@user-jj7ds7mn9y
4 ай бұрын
ምነው አየርላይ ወታችሁ አታቁም አልክ😮
@user-ye6sg2zb3f
4 ай бұрын
ስት ግዜ ፃፍኩልህ እኔ ፈልጌህ ነበር በውስጥም ፅፌልህ የለህም 😢😢 እኔ ሳኡድ ነው የምኖረው ግን ዱባይ ሰርፕራይዝ እድታደርግልኝ ፈልጌ ነው እህቴን
@Mametube
4 ай бұрын
0919919028 ነይ በዋትሳብ
@user-ye6sg2zb3f
4 ай бұрын
@@Mametube እሺ ወንድሜ
@cgf8399
4 ай бұрын
ኢቱብየምትስሩግን ሚስቶቻችሁንካላቀርባችሁአይሆንላችሁም??? ሱባሀንአላህ ወንድልጅ ማለትሚስቱንስትሮየሚይዝነዉ በአደባባይ የሚሽጥእቃይመስልአታቅርቡ????
@Sumay-ok8zl
4 ай бұрын
ሚሢሥትህንም ከቻልክ አመቻችተህ ወሰድ ወይም ተሎ መመለሥ ጥሩ ይመሥለኛል ተራርቆ መኖር ብዙ ክፍተቶችን ይፈጥራል ይመሥለኛል
@sart820
4 ай бұрын
አቤት ኮሜተሮቺ ከፍሮ አያምር ምናምን እረ አይባልም ዝም ማለት ልመዱ ሆ
@sdemssi1962
4 ай бұрын
ዘጋኝ ዩቱበር
@hayatweloyewa5692
4 ай бұрын
አንደኛነኝ ዛሬ ቅመሞችዬ ቀስብላችሁ ግቡ እንዳትረግጡኝ😂😂
@user-vq5jt3vg4d
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-il5xz9wo7c
4 ай бұрын
አቺ የተመተሽ የኢድ ፀዳት ኢዞናል
@RahmaRahhma
4 ай бұрын
😊😊😊😊
@hayatweloyewa5692
4 ай бұрын
@@user-il5xz9wo7c እስከዛሬ ሳታፀዱ ከርማችሁነዋ😜😂😂😂
@user-il5xz9wo7c
4 ай бұрын
አዉ ነካነካ ነበር ማረገዉ ኩሽና ለመግባት እነሱ ከሆነ ሆዳቸዉ ነዉ ሚያያዩት ኡድ ፅዳት ነዉ ምግብ የለም
@saada8052
4 ай бұрын
ቆይማሜ ሚስትህንለምንአፏንብቻትሸፍናለህ ከሸፈካትሁሉንምሸፍናት
@user-ct9vv9sv9j
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-gx9ud9rb7n
4 ай бұрын
ወይ አታምር
@abdun3296
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@taibah1116
4 ай бұрын
😂😂😂የኔም ጥያቄኖ
@amamaamm4635
4 ай бұрын
መሜ አፊወ ሚን ሆኖነዉ ሚሸፊነት ከተሸፈነች አይቀ ኒቀብ አስለቢሰት
@abdun3296
4 ай бұрын
ደህነኛ ናት 😂😂😂 ሳሊም ዪቶብ አለች እኮ 😂😂😂
@user-gi4hm3eq1z
3 ай бұрын
ያላለህ ጉድሰው የምታወሩትአታጡም
@user-mk9zk1yx4h
4 ай бұрын
ሚስትህን አፍዋን ለምን አትከፍም ብትነቀብ እሺ ችግር ዬለውም
Пікірлер: 230